Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍3🥰2
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍2🙏2👏1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍3😢1🙏1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
ሥርዓት_ዘሰሙነ_ሕማማት ( ከሰኞ እስከ ዓርብ )
ሰሙነ ህማማት ማለት :- ሰመነ - ማለት ሳምንት አደረገ ማለት ነው ፡፡ ይሔውም ከእለተ ሆሳዕና ሰርክ እስከ ትንሳኤ ሌሊት ያለውን ጊዜ እና ቀናት የሚያመለክት ነው ፡፡
ሀመ - ማለት ታመመ ማለት ሲሆን ይህም የሰውን ዘር ሁሉ ከዳቢሎስ ባርነት ነፃ ለማውጣት ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፈቃዱ የተቀበላቸውን ፅዋተ መከራዎች የሚያሳስብ ነው ፡፡
የሰሙነ ህማማት እለታት የአመተ ኩነኔ ወይም የአመተ ፍዳ ምሳሌዎች ናቸው፡፡ ክርስቲያኖች የክርስቶስን ውለታ እያሰቡ እጅግ የሚያዝኑበት የሚያለቅሱበት የሚሰግዱበት ቤት ንብረታቸውን ትተው ከሌላው ቀናትና ጊዜያት በተለየ መልኩ አምላካቸውን የሚማፀኑበት ጥዋት ማታ አምላካቸውን ደጅ የሚጠኑበት ፥ ሀጢያታቸውን በቤተክርስቲያን አደባባይ ለካህኑ የሚናዘዙበት ፥ በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚገኝ ሳምንት ነው ፡፡
መስቀል እንደማይሳለሙት ሁሉ መጨባበጥ ፣ መሳሳምና የትከሻ ሰላምታ መለዋወጠን አይፈጽሙም፡፡ ሰላምታ የማንለዋወጥበት ምክንያት፣ አይሁድ ጌታን ለመስቀል ሰኞ እና ማክሰኞ መከሩ አልሠመረላቸውም፡፡ ምክራቸው የተፈጸመው ረቡዕ ነው፡፡ ስለዚህ አይሁድ እያንሾካሾኩ “እንስቀለው… እንግደለው” ብለው ይማከሩ ነበር፡፡ ይህንን ለማስታወስ ሰላምታ አንለዋወጥም፡፡ መስቀልም አንሳለምም፡፡ ሳምንቱ የክፋት ምክር የተመከረበት እንጂ የፍቅርና የደስታ ሰላምታ የታየበት ባለመሆኑ ይህንን በማሰብ ሰላምታ አንለዋወጥም፡፡
ይሁዳ ጌታን በጠላቶቹ ለማስያዝ “እኔ የምስመው እርሱ ነው፤ ያዙት” ብሎ በሰላምታው ምልክት ሰጣቸው ፥ ይህ ሰላምታ አምሐ ቅድሳት አይደለም፤ ተንኮል የተሞላበት እንጂ፡፡ የዲያቢሎስም ሰላምታ ተመሳሳይ ነው፡፡ ሔዋንን “ሰላም ለኪ” ብሎ ነው ያታለላት፣ የዲያቢሎስ እና የይሁዳ ሰላምታ ሰይጣናዊ ነው፡፡ ስለዚህ ይህንን ወቅትና ሁኔታ ለማሰብ በሰሙነ ሕማማት ሰላምታ ልውውጥ የለም፡፡
ዛሬ እየተስተዋለ ያለው ይኸው ሰላምታ ያለመለዋወጥ ሁኔታ ሥርወ መሠረቱ ይህ ነው፡፡ ከጥንት ጀምሮ እዚህ ትውልድ ላይ ደርሷል።
በሳምንቱ ስርአተ ፍትሀት አይደረግም ፡፡ ይኸውም ይህ ሳምንት ከሞት ወደ ህይወት የተሸጋገርንበት ከጨለማ ወደ ብርሀን የተጓዝንበት የመሸጋገሪያ ወራት ምሳሌ በመሆኑ ነው ፡፡
በእለተ ምፅአት መላእክት የመለከትን ድምፅ እንደሚያሰሙ የዳግም ምፅአትን እለት በማሰብ ምዕመናን ጥሪውን ሰምተው ከዚያም አስቀድመው የበአሉ ታዳሚዋች መሆናቸውን ለማጠየቅ በዚህ ሳምንት ዲያቆኑ ቃጭሉን እያቃጨለ ምዕመናኑን ያሳስባል ፡፡
በዚህ የህማማት ሳምንት የስግደት የፀሎትና የፆም ስርዐታችን እንደሚከተለው ነው።
† #ሰግደት
በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን ፣ 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል። ይህም ክርስቶስ ስለኛ በደልና ኃጢት በሰው እጅ ተይዞ የቀበለውን መከራና ስቃይ ለማሰብ ነው። ክርስቶስ ለኛ ፍቅሩን አንዴ ሞቶ ገልፆልናል። እኛ ግን ስለበደላችን ፣ በፍርድ ሰዓት በግራ እንዳንቆም አብዝተን ንስሐ በመግባት ስጋችንን እናደክማለን።
† #ጸሎት
በስሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውሰጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ። እኒህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት ፣ 3 ሰዓት ፣ 6 ሰዓት ፣ 9 ሰዓት ፣ 11 ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት ፣ ፣ 3 ሰዓት ፣ 6 ሰዓት ፣ 9 ሰዓት ፣ 11 ሰዓት ናቸው ።
በእነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኀያዊ አብዝተው ይጸለያሉ። ይህ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ የሚደረግ የፀሎት ስርዓት ሲሆን ምዕመናን ተገኝተው ፀሎቱን ተካፋይ ይሆናሉየግል ፀሎታቸውም ከመዝሙረ ዳዊት ፣ ከውዳሴ ማርያምና ከውዳሴ አምላክ ፣ ከሰይፈ ስላሴና ሰይፈ መለኮት ሲሆን መልክዓ መልክዕና ድርሳናት እንዲሁም ተዓምራት በህማማት ሳምንት ባሉ ቀናት ውስጥ አይፀለዩም።
ይልቁንም ከቅዱሳን መፃህፍት የጌታን ያምላካችንን መከራውንና ድካሙን የሚያስታውሱ ከትንቢተ ኢሳያስ ፣ ከትንቢተ ኤርሚያስ ፣ ከመዝሙረ ዳዊት ፣ ግብረ ህማማት በየሰአቱ ይነበባል፡፡
† #ጾም
በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች አይበሉም ። ይልቁንስ በመራብ በመጠማት በመስገድ በመፀለይ በመፆም በየሰአቱ የጌታችን የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መከራውን ህማሙን ግርፋቱን ድካሙን በማሰብ ይዋላል እንጂ፡፡ በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ #አንድ_ሰዓት እንድንጾም ይኸውም ቆሎ ዳቦ ወኃና ጨው ብቻ እንደታዘዙ በግብረ ሕማማት ላይ ተጽፎ ይገኛል።
†
***
+ በሰሞነ ህማማት የሚጸለዮና የማይጸለዮ የጸሎት መጽሐፍት አሉ
=> የማይጸለዮ በሰሞነ ሕማማት የማይደገሙ የጸሎት መጽሐፍት :-
1.ድርሳናት
2.ገድላት
3.መልካ መልክ (መልኮች)
=> የሚጸለዮት ደግሞ:-
1. ውዳሴ ማርያም
2.መዝሙረ ዳዊት በብዛት ከወትሮ በተሐየ ቢያንስ የየዕለቱን ሙሉዉን
3. ሰይፈ መለኮት፣ ሰይፈ ሥላሴ፣ ውዳሴ አምላክ
4. ድርሳነ ማኀየዊ የጌታችን ሕማማትና እንግልቱ ያደረጋቸው ተዓምራትና ዐርኬ መልከአ ማኀየዊ አንድ ላይ የየዕለቱ አለው
5.ላሓ ማርያም የእመቤታችን ለቅሶ ሐዘን
" መልካም ሰሞነ ሕማማት "
📱 JOIN 📱 JOIN -📱 JOIN 📱 JOIN

👍10❤4😱1🕊1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
ሚያዝያ 12/2017 #ትንሣኤ_ክርስቶስ
ክርስቶስ ተንሣአ እሙታን፣በአብይ ሀይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን፣አግአዞ ለአዳም
ሠላም፣አምዝየሰ
ኮነ፣ፍስሐ ወሠላም
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን #ክርስቶስ በዐለ #ትንሣኤ እንኳን አደረሰን
👉አትደንግጡ የተሰቀለዉን #የናዝሬቱን_ኢየሱስ ትሻላችሁን?#ተነሥቷል በዚህስ የለም የተቀበረበትም ቦታ እነሆ ማር.16፥6
👉 #የትንሳዔ_ምስጢር ተስፋ የምናደርገው ሲሆን #ክርስቶስ ዳግመኛ ከመጣ በኋላ ለሚኖረው ዘላለማዊ ሕይወት የመጀመሪያ ነው ትንሣኤ ሙታን በአዳምና በልጆቹ ላይ የተፈረደው የሞት ፍርድ ለመጨረሻ ጊዜ የሚጠፋበትም ነው ስለዚህ ትንሣኤ ሙታን የእምነታችን አንዱ መሠረት ነው
👉ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ለአባታችን ለአዳም በገባው ቃልኪዳን መሠረት በአይሁድ እጅ መከራ መስቀልን ተቀብሏል ነፍሱን በራሱ ስልጣን አሳልፎ ሰጥቷል በሦስተኛውም ቀን እሑድ በእኩለ ሌሊት መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በታላቅ ኃይል ሙስና መቃብርን አጥፍቶ ተነስቷል
👉ለሰው ልጆች ዘላለማዊ ትንሣኤ በኩር የሆነው የክርስቶስ ትንሣኤ ነው #ከክርስቶስ_ትንሣኤ ቀጥሎ ዘላለማዊ ትንሣኤን የተነሣችው እመቤታችን ቅድስት #ድንግል_ማርያም ናት የድንግልም ትንሳኤ ዘላለማዊ ስለሆነ እንደሌሎች ሰዎች የመጨረሻውን ትንሣኤ አልጠበቀችም በመጨረሻው ቀን ሁላችን የምንነሳው ትንሣኤ እንዲሁ ዳግመኛ ሞት የሌለበት ዘላለማዊ ትንሣኤ ነው
👉 #ከትንሣኤ በኋላ የሚኖረውም ዘላለማዊ ሕይወት ታላቅ ተስፋችን ስለሆነ ቅዱሳን አበው የሚመጣውንም ሕይወት ለዘላለሙ አሜን በማለት የሃይማኖት ድንጋጌውን ፈፅመውታል
👉ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም ዮሐ.15፥13
👉በጥላቻ ፤ በቂም ፤በክፋት ፤ በተንኮል፤ በበቀልና በመለያየት ልብ ሆኖ ስለ #ትንሣኤ_በዓል በድፍረት መናገርም መስበክ ራስን ማታለል ነው የሚሆነው ምክንያቱም #የትንሣኤ_በዓል ማዕከሉ ፍቅር ሲሆን ፍቅር እራሱ ደግሞ #ኢየሱስ_ክርስቶስ ነው
👉 ስለዚህ #የትንሣኤን_ክብረ_በዓል ስናከብር ፍቅርና ይቅርታን ይበልጥ በተግባር በመግለጥ እና ጥላቻና ተንኮልን ፈፅሞ በማራቅ ሊሆን ይገባል በመጨረሻም በዓሉን ስናከብር አቅም የሌላቸውና ጧሪ ያጡትን ወገኖቻችን እያሰብንና ካለን በማካፈል በአንድነት እናክብር
👉 መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ የሀገራችንን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሣየን መልካም በዐል ይሁንልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️
👉 ሰለሞን የገብርኤል ሚያዚያ 12/2017
📱 JOIN 📱 JOIN -📱 JOIN 📱 JOIN
ክርስቶስ ተንሣአ እሙታን፣በአብይ ሀይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን፣አግአዞ ለአዳም
ሠላም፣አምዝየሰ
ኮነ፣ፍስሐ ወሠላም
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን #ክርስቶስ በዐለ #ትንሣኤ እንኳን አደረሰን
👉አትደንግጡ የተሰቀለዉን #የናዝሬቱን_ኢየሱስ ትሻላችሁን?#ተነሥቷል በዚህስ የለም የተቀበረበትም ቦታ እነሆ ማር.16፥6
👉 #የትንሳዔ_ምስጢር ተስፋ የምናደርገው ሲሆን #ክርስቶስ ዳግመኛ ከመጣ በኋላ ለሚኖረው ዘላለማዊ ሕይወት የመጀመሪያ ነው ትንሣኤ ሙታን በአዳምና በልጆቹ ላይ የተፈረደው የሞት ፍርድ ለመጨረሻ ጊዜ የሚጠፋበትም ነው ስለዚህ ትንሣኤ ሙታን የእምነታችን አንዱ መሠረት ነው
👉ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ለአባታችን ለአዳም በገባው ቃልኪዳን መሠረት በአይሁድ እጅ መከራ መስቀልን ተቀብሏል ነፍሱን በራሱ ስልጣን አሳልፎ ሰጥቷል በሦስተኛውም ቀን እሑድ በእኩለ ሌሊት መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በታላቅ ኃይል ሙስና መቃብርን አጥፍቶ ተነስቷል
👉ለሰው ልጆች ዘላለማዊ ትንሣኤ በኩር የሆነው የክርስቶስ ትንሣኤ ነው #ከክርስቶስ_ትንሣኤ ቀጥሎ ዘላለማዊ ትንሣኤን የተነሣችው እመቤታችን ቅድስት #ድንግል_ማርያም ናት የድንግልም ትንሳኤ ዘላለማዊ ስለሆነ እንደሌሎች ሰዎች የመጨረሻውን ትንሣኤ አልጠበቀችም በመጨረሻው ቀን ሁላችን የምንነሳው ትንሣኤ እንዲሁ ዳግመኛ ሞት የሌለበት ዘላለማዊ ትንሣኤ ነው
👉 #ከትንሣኤ በኋላ የሚኖረውም ዘላለማዊ ሕይወት ታላቅ ተስፋችን ስለሆነ ቅዱሳን አበው የሚመጣውንም ሕይወት ለዘላለሙ አሜን በማለት የሃይማኖት ድንጋጌውን ፈፅመውታል
👉ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም ዮሐ.15፥13
👉በጥላቻ ፤ በቂም ፤በክፋት ፤ በተንኮል፤ በበቀልና በመለያየት ልብ ሆኖ ስለ #ትንሣኤ_በዓል በድፍረት መናገርም መስበክ ራስን ማታለል ነው የሚሆነው ምክንያቱም #የትንሣኤ_በዓል ማዕከሉ ፍቅር ሲሆን ፍቅር እራሱ ደግሞ #ኢየሱስ_ክርስቶስ ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍10🥰1😢1🙏1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🕊15❤10👍3👏3
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
❤ ሰውሪኝ
ከዘመን ፍጻሜ ከጨለማ ስራ
ሰውሪኝ እናቴ ስምሽን ስጠራ
በትዕቢት በድፍረት በኃጥያት ከመኖር
ነፍሴ ተሰቃይታ በስጋ ከመዞር
ንግግር ከሞላው ከአንደበት ህይወት
ምግባርን ከጠላ ውሸት ከሞላበት
እብደት ብልጠት ሆኖ ክፋት መጫወቻ
ተንኮል እውቀት ሆኖ ከሞላው ጥላቻ
እንሰሳ ተወዶ ሰው ከረከሰበት
ህሊናውን አጥቶ ፍጥረት ከሚያልቅበት
መካሰስ መጣለታ መጋደሉ ሞልቶ
ፍዳ ከበዛበት ሰው ማስተዋል አጥቶ
ምግባርና ሃይማኖት እውነት ከሌለበት
ሰይጣን ስጋ ለብሶ ከሚከበርበት
ትንቢት ተፈጽሞ ሁሉ ከሆነበት
በምልጃሽ ሰውሪኝ ባክሽ ኪዳነምህረት
❤ እናቴ ኪዳነ ምህረት! አንቺ ብቻ ተስፋችን ነሽ። ተነግሮት የሚያደምጥ፣ አድምጦ የሚያስተውል፣ አይቶ የሚመለከት፣ መርምሮ የሚገነዘብ፣ ካለፈው የሚማር፣ የሚመጣውን የሚያስተውል ሰው የለም። እናቴ ስጋ ለብሰናል እንጂ ሀሳብ ምኞት ስራችን ሁሉ የአጋንንት ሆኗል። እንግዲህ እንደቀደመው አባቶቻችን ጊዜ ዛሬም ተስፋችን አንቺ ብቻ ነሽ። እኛማ በእብደታችን እርስ በእርስ በመነካከስ በመጠላላት በኩፉ ስራ ማለቃችን ነው። ከላይ እንጂ ከእንግዲህ ስጋ ከለበሰ የሚገኝ መፍትሄ የለም። የአስራት ልጆችሽ ነንና አደራ እናቴ ተመልከቺን። ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏

❤26🙏16🥰5👏3
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
አምላኬ መቅደስህን እወደዋለሁ🎤
በውስጡ ለመኖር እናፍቃለሁ
ሰላም እንድሆን በቤት በደጄ
ወደ ማደርያህ ልምጣ ማልጄ 🙏💖
† † †
ተመለሰልኝ ደስታ ሰላሜ
ቤትህ መጥቼ በመሳለሜ
ስጋዬም ዳነ ታደሰች ነፍሴ
ወደ ማደርያህ በመግስገሴ
https://linktr.ee/Orthodox_tewahdo
https://linktr.ee/Orthodox_tewahdo
በውስጡ ለመኖር እናፍቃለሁ
ሰላም እንድሆን በቤት በደጄ
ወደ ማደርያህ ልምጣ ማልጄ 🙏💖
† † †
ተመለሰልኝ ደስታ ሰላሜ
ቤትህ መጥቼ በመሳለሜ
ስጋዬም ዳነ ታደሰች ነፍሴ
ወደ ማደርያህ በመግስገሴ
https://linktr.ee/Orthodox_tewahdo
https://linktr.ee/Orthodox_tewahdo
❤18👍3🥰3
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
ሰኔ 21/2017 #እናታችን_ማርያም (የቃል ኪዳን ቀን)
#ህንፀተ_ቤተ_መቅደስ
"ለዛቲ ቤት ሐነፃ ወልድ ወፈፀማ #መንፈስ_ቅዱስ"
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በፆምና በፀሎት ለምናመሰግንበት #በእናታችን_ማርያም ስም የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን በጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ እጅ ለተሰራችበት እንዲሁም #እናታችን_ማርያም በጎልጎታ ለኛ የቃልኪዳን ልጆቿ ለፀለየችበት አመታዊ ክብረ በዐል እንኳን አደረሰን
👉የተከበራችሁ #የተዋህዶ_ልጆች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች የወለላይቱ እመቤት ልጆች እመቤታችን ከተወዳጅ ልጇ ብዙ ቃል ኪዳን እንደተቀበለች እናውቃለን ከእነዚህ ውስጥ #የሰኔ_21_ቃል_ኪዳን አንዱ ነው
👉በተለይ በጎለጎታ ቀን ከሌሊት ያለመታከት በጸሎት ተግታ ‹‹ልጄ ወዳጄ›› በማለት ከእንግልቷ እስከ ከበረው ሰውነቷ፣ ከቅዱሳን መላእክቶቹ፣ እስከ ጌታ መከራዎቹ፣ በሥጋ ከሞቱት፣ በሰማይ እስካሉት፣ ከአበው ነብያት እስከ ሰማዕታት እና ሌሎችንም በመጥራት #ተወዳጅ_ልጇን ተማፅናዋለች
👉 #ጌታችንም የእናት ልመና ሲሆን በውድ፣ ካልሆነ በግድ እንደሆነ ስለሚያውቅ ከቀድሞ አገልጋዮቹ እስከ ሰማይ ባለሟሎቹ ከመለኮታዊ ክብር እስከ ሚቀመጥበት የእሳት መንበር፤ ከሰማያዊት ኢየሩሳሌም እስከ እራሱ ስም፤ በልደቱ፣ በስቅለቱ፣ በሞቱ እስከ እርገቱ ሄሮድስ እስካስፈጃቸው ህፃናት፤ እስከ ቅዱሳን ሐዋርያት በመማል ሌሎችንም እየጠራ፤ እስከ እራሱ መከራ በማሰብ ቃልኪዳን ገብቶላታል
👉ቃል ኪዳኑም ለዘመናት፣ የጸና እንዲሆንላት፣ የቃልኪዳኑን መቋጫ ማረጋገጫ የራሱን ስም አደረገላት #አማንዬ_ብሎ_በራሱ_ማለላት
👉እመቤታችም #በጎለጎታ_ቃል_ኪዳንዋን ከተቀበለች በኋላ በደስታ በምስጋና ወደ ቤቷ ተመልሳለች እመቤታችን ይህን ቃል ኪዳን የተቀበለችው ለራሷ ክብር ሳይሆን #ለሰው_ልጆች የመዳን ምስጢር ነው ለእሷማ የአምላክ እናትነቷ ክብር ብቻ ይበቃታል ስለዚህ ነገ ሰኔ 21 ቀን በቀኗ #የሰኔ_ጎልጎታን_ፀሎት መፀለይ እንዳትረሱ
#እናታችን_ማርያም መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ
አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ ምሳ.31፥29
👉 #የእናታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ምልጃና ፀሎቷ የከበረዉ ቃል ኪዳኗ ከኛ ጋራ ይሁን የቅዱሣን #አበዉ_ሐዋርያት ምልጃ ፀሎታቸዉ ከኛ ጋራ ይሁን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

🙏10❤9🥰2👍1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍2🥰1