Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞ (◦•●◉✿ T҈ o҈ m҈ a҈ s҈ ✿◉●•◦)
የካቲት 3/2017 #ፆመ_ነነዌ
" #እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸው እንደተመለሱ
ስራቸዉን አየ እግዚአብሔርም ያደርግባቸዉ
ዘንድ በተናገረዉ ክፉ ነገር ተፀፅቶ አላደረገውም
ትንቢተ ዮናስ.3፥10"
👉 በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በፆም እና በፀሎት ለምንማፀንበት ሀገር እና ህዝብ ከጥፋት ለዳነበት ትንሽ ቀን ሆና በስራዋ ግን ታላቅ ታምር ለተፈፀመባት #ፆመ_ነነዌ እንኳን አደረሰን
👉 ነነዌ ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ ፆሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን ፆሙ ሶስት ( 3 ) ቀን ብቻ ነው ቀኖቹም በየዓመቱ ሰኞ ማክሰኞ ረቡዕ ናቸው #የነነዌ_ፆም በመባቻ ሐሙስ( አቆጣጠር ) ከፍ እና ዝቅ ስለሚል አንድ ጊዜ በጥር አንድ ጊዜ በየካቲት ይሆናል ።
👉 እናም የ2016 #ፆመ_ነነዌ የካቲት 3 ሰኞ ይጀምራል የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህን ፆም የወሰኑት ልትጠፋ የነበረች ነነዌን በፆም ምክንያት #እግዚአብሔር ይቅር ስላላት ይህን አምላካዊ ይቅርታውን ለዘለዓለም ለማሰብና ዛሬም በዚህ ዓለም ከነነዌ የከፋ ርኩሰትንና ኃጢያትን ስላለ የነነዌ ሕዝብ ይቅር ያልክ አምላክ ዛሬን #ይቅር_በለን ለማለት ነው
👉 የነነዌ ሰዎችም #እግዚአብሔርን አመኑ ለፆም አዋጅ ነገሩ ከትልቁም ጀምሮ እስከ ትንሾቹም ማቅ ለበሱ ወሬውም ለነነዌ ንጉስ ደረሰ እርሱም ከዙፋኑ ተነስቶ መጎናፀፊያውን አውልቆ #ማቅንም_ለበሰ_አመድ ላይም ተቀመጠ አዋጅንም አስነገረ
👉 በነነዌም ውስጥ የንጉሱንና የመኳንቱን ትእዛዝ አሳወጀ እንዲህም አለ #ሰዎችም_እንስሶችም አንዳችም እንዳይቀምሱ አይሰማሩም ውኃንም አይጠጡ ሰዎችና እንስሳትም #በማቅ ይከደኑ ወደ #እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩሁ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ።
👉 እኛ እንዳንጠፋ #እግዚአብሔር ተመልሶ ይፀፀት እንደሄነ ከፅኑ ቁጣውስ ይመለስ እንደሆነ ምን ይታወቃል በማለትም አሳሳበ #እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸውም እንደተመለሱ በስራቸውም አየ #እግዚአብሔር_አምላክም ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተፀፀቶ አላደረገውም ት.ዮናስ.3፥5-10
👉 #የነነዌ ህዝብን በምህረቱ የጎበኘ ቸሩ አምላካችን ሀገራችንን ህዝባችንንም በምህረት አይኑ ይጎብኝልን ቸርነቱን ያብዛልን ፆሙንም ለጥያቄያችን መልስ የምናገኝበት የበረከት ፆም ይሆንልን ዘንድ የአምላካችን #ቅዱስ_ፈቃድ ይሁንልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️
👉 ሰለሞን የገብርኤል የካቲት 3/2017
📱 JOIN 📱 JOIN -📱 JOIN 📱 JOIN
" #እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸው እንደተመለሱ
ስራቸዉን አየ እግዚአብሔርም ያደርግባቸዉ
ዘንድ በተናገረዉ ክፉ ነገር ተፀፅቶ አላደረገውም
ትንቢተ ዮናስ.3፥10"
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11❤2
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰13🙏3👍2❤1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7🥰1🙏1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍3🥰2
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍2🙏2👏1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍3😢1🙏1