✞ ኦርቶዶክስ ምስሎች
45.7K subscribers
203 photos
10 videos
8 files
56 links
✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::
➾ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምስሎች
የምታገኙበት ነው
✞ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ

http://t.me/Orthodox_tewahdo_nen
Download Telegram
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞ (◦•●◉✿ T҈ o҈ m҈ a҈ s҈ ✿◉●•◦)
​​🌼📣 አዋጅ አዋጅ ዮሀንስ ተሻረ ማቴዎስ ተሾመ 🌼

​​​​🌼 ልጄ ሆይ እንደ ዘመኑ አንተም ተለወጥ

ልጄ ሆይ....... ወጣትነት ፈትኖህ፤ለስጋህ አድልተህ፤ነፍስህን አቀጭጨኻት ከአለም የኖርክበትን ዓመትህን ጥለኸው በንሰሐ እንደ ዘመኑ አንተም ተለወጥ።

ልጄ ሆይ ..... በአዲስ አመት ለአምላክህ የሚገባህን ግብር ትፈፅም ዘንድ በፍቅሩ አፀድ እንድትገኝ ካለመታዘዘ ተለወጥ።

ልጄ ሆይ ....... በአፈር ከሚሸነፈው ስጋዊ ዘርህ ወጥተህ ሰማያዊነትን ከሚያለብስህ ከማይጠፋው ሰማያዊ ዘር ክብረት ታደርግ ዘንድ ሰውን ካለመውደድ ጥላቻ ተለወጥ።

ልጄ ሆይ ...... በምክንያቶች ተደልለህ አፅዋማትን ዘለህ፤ምስጋናን ነፍገህ፥አገልግሎትን ንቀህ ከአለም ጫጫታ ውስጥ የዘፈቀውን ማንነትህ እንዳያጠፋህ እንደ ዘመኑ አንተም ተለወጥ።

ልጄ ሆይ ...... ዲያቢሎስ በቃል እንዳያስትህ፤በማማለል እንዳይጠልፍህ የመንጋውን ጠባቂ ቃልን ስማ፤ የመታዘዝን በረከት ታገኝ ዘንድ ከትምህክትህ እንደ ዘመኑ አንተም ተለወጥ።

ልጄ ሆይ .....ቀናት ሳይሆን መንፈስህ ይለወጥ፤ፀሐይ ሳትሆን የህይወት ጀንበርህ ይለወጥ።

ልጄ ሆይ ......ዕለታት አይሰልጥኑብህ፤ ዘመናት  እስከ ሞትህ ጥግ ድረስ እስኪገፉህ ሳትጠብቅ አንተም እንደ ዘመንህ ተለወጥ

ልጄ ሆይ .....የእግዚአብሔር ፍቅር ለተከፈተ ልብ ቸር ነው ። ርህራሄው ጥልቅ ነው ። በአምሳሉ ፈጥሮሃል እና እንዳትጠፋ አንድያ ልጁን ለሞት አሳልፎ እስከመስጠት የደረስ ጥልቅ ፍቅር አሳይቷል ። ስለዚህ ከዘመንህ ቀድመህ ተለወጥ።

ልጄ ሆይ ...አዛኝቷን ተለማመን፤መላአኩን ተማለደው ፤ቀደምት ቅዱሳን አባቶችህን ጥራ፤ ፃድቃንን ዘክር እንጅ ላለመለወጥ ተማምለው ቀናት ብቻ ከሚለወጥባቸው ሰልፈኞች ተርታ አትገኝ ።

በንስሐ ወደ በረቱ የምንመለስበት ዘመን ይሁንልን! አሜን

🌼 እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሻጋግረን 🌼

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
                   •➢ ሼር // SHARE

     ✥••┈┈••●◉ ✞◉●••┈┈••✥
💚
@Orthodox_tewahdo_nen💚     
💛@Orthodox_tewahdo_nen💛
❤️
@Orthodox_tewahdo_nen❤️
      ✥••┈┈••●◉ ✞◉●••┈┈••✥
17👍9🙏4🥰2
             🤲እሰይ ነጋ🤲
ላመሰግነህ ነው


ይቀላቀላሉ 👉ኦርቶዶክስ ምስሎች
ይቀላቀላሉ 👉ኦርቶዶክስ ምስሎች
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏2414👍11🥰6
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞ (◦•●◉✿ T҈ o҈ m҈ a҈ s҈ ✿◉●•◦)
✥••┈┈•●◉ ✞◉●••┈┈••✥

አቡነ ተክለ ኃይማኖት 🥰💛

መልካም ቀን ቤተሰብ 💛

@Orthodox_tewahdo_nen     
@Orthodox_tewahdo_nen
@Orthodox_tewahdo_nen

 ✥••┈┈••●◉ ✞◉●••┈┈••✥
10👍10🥰1😱1
ለቀጣይ አመት ያድርሰን ❤️❤️❤️

https://t.me/orthodox_pic21
https://t.me/orthodox_pic21
22👍10🥰9🕊1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
16👍8🥰2😱1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞ (◦•●◉✿ T҈ o҈ m҈ a҈ s҈ ✿◉●•◦)
​​ጥር 11/2017 #በአለ_ጥምቀት

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ጥር አስራ አንድ በዚች ቀን የክብር ባለቤት ጌታችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ከአጥማቂው ዮሀንስ ዘንድ #በዮርዳኖስ ወንዝ ውኃ ተጠመቀ

👉ይችም እለት በዮናኒ ቋንቋ #ኤጲፋንያ ትርጓሜውም #መለኮት የተገለጠበት ማለት ነውልዩ የሆነች የሶስትነቱን ምስጢር ገልጦባታልና አብ ከሰማይ ሆኖ የምወደው በርሱ ደስ የሚለኝ ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት እያለ ሲመሰክር ወልድም በዮርዳኖስ ወንዝ ቁሞ ሳለ #መንፈስ_ቅዱስም በነጭርግብ አምሳል በወልድ ራስ ላይ ሲቀመጥ ይህ አጥማቂው #ዮሀንስ እንደመሰከረ

👉እንዲህ ሲል ጌታችን
#ኢየሱስ\ክርስቶስ ተጠምቆ ከውኃ በወጣ ጊዜ ወዲያውኑ ሰማይ ተከፈተ መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ወረዶ በጌታችን ራስ ላይ ተቀመጠ ከሰማይም እንዲህ የሚል ቃል መጣ #የምወደው_በእርሱ_ደስ_የሚለኝ_ልጄ ነው እርሱንም ስሙት

👉በዚች እለት ጌታችን ራሱን ገልጦአልና ከዚህ በፊት ሰላሳ አመት ያህል ራሱን አልገለጠም ነበር ግን በዚች እለት ለእስራኤል ልጆች ራሱን ገለጠ እነሆ #የእግዚአብሔር_በግ የአለምን ኃጢአት የሚያስወግድ ብሎ #መጥምቁ_ዮሀንስ እንደገለጠው የከበረ ወንጌል ምስክር ሆነ

👉እኔ አላውቀውም ነበር ነገር ግን እስራኤል ያውቁት ዘንድ በውኃ ላጠምቅ ስለዚህ መጣሁ አለ በዚህም በዓል #የእግዚአብሄር ልጅ #የክርስቶስ የጌትነቱ ክብር ተገልጧል እርሱም የአለሙን ሁሉ ሀጢአት ለማስወገድ የሚሰዋ #የእግዚአብሔር አማናዊ በግ ነው

👉ስለዚህም ይህ በዓል በክርስቲያን ወገኖች ሁሉ ዘንድ የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ሆነ በርሱም የክብር ባለቤት ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ በጥምቀቱ በአከበረው ውኃ ይነፁበታል የተቀበሉትንም ንፅህና ጠብቀው ቢኖሩ በውስጡ #የኃጢአታቸውን_ስርየት ያገኛሉ

👉ስለዚህም ከክፉ ነገር ሁሉ ተጠብቀን የፈጣሪያችንና የመድኃኒታችንን #የኢየሱስ_ክርስቶስን የቸርነቱን ብዛት ልናመሰግን ይገባናል እርሱ ስለ እኛ ሰው ሆኖ ከኃጢአታችን አድኖናልና

👉ለእርሱም #ከቸር_አባቱ ሕይወት ከሆነ #መንፈስ_ቅዱስም ጋር ክብር ምስጋና ስግደትም ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን የጥምቀት በአል በረከት ለሁላችንም ይድረሰን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ለሀገራችን ሠላሙን ለህዝባችን ፍቅርና አንድነትን ይስጥልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

@orthodox_tewahdo_nen
@orthodox_tewahdo_nen
@orthodox_tewahdo_nen
9👍3🕊2
ልዩ የጥምቀት ትምህርት በአባ ገብረ ኪዳን 👇👇👇

https://youtu.be/a_Z9DEIpPu8?si=-bEzgQfPMfeVSHfa
https://youtu.be/a_Z9DEIpPu8?si=-bEzgQfPMfeVSHfa
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደል ነው ✝️😍

@orthodox_tewahdo_nen
29👍12🙏6
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞ (◦•●◉✿ T҈ o҈ m҈ a҈ s҈ ✿◉●•◦)
​​የካቲት 3/2017 #ፆመ_ነነዌ

" #እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸው እንደተመለሱ
ስራቸዉን አየ እግዚአብሔርም ያደርግባቸዉ
ዘንድ በተናገረዉ ክፉ ነገር ተፀፅቶ አላደረገውም
ትንቢተ ዮናስ.3፥10"

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በፆም እና በፀሎት ለምንማፀንበት ሀገር እና ህዝብ ከጥፋት ለዳነበት ትንሽ ቀን ሆና በስራዋ ግን ታላቅ ታምር ለተፈፀመባት #ፆመ_ነነዌ እንኳን አደረሰን

👉ነነዌ ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ ፆሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን ፆሙ ሶስት ( 3 ) ቀን ብቻ ነው ቀኖቹም በየዓመቱ ሰኞ ማክሰኞ ረቡዕ ናቸው #የነነዌ_ፆም በመባቻ ሐሙስ( አቆጣጠር ) ከፍ እና ዝቅ ስለሚል አንድ ጊዜ በጥር አንድ ጊዜ በየካቲት ይሆናል ።

👉እናም የ2016 #ፆመ_ነነዌ የካቲት 3 ሰኞ ይጀምራል የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህን ፆም የወሰኑት ልትጠፋ የነበረች ነነዌን በፆም ምክንያት #እግዚአብሔር ይቅር ስላላት ይህን አምላካዊ ይቅርታውን ለዘለዓለም ለማሰብና ዛሬም በዚህ ዓለም ከነነዌ የከፋ ርኩሰትንና ኃጢያትን ስላለ የነነዌ ሕዝብ ይቅር ያልክ አምላክ ዛሬን #ይቅር_በለን ለማለት ነው

👉የነነዌ ሰዎችም #እግዚአብሔርን አመኑ ለፆም አዋጅ ነገሩ ከትልቁም ጀምሮ እስከ ትንሾቹም ማቅ ለበሱ ወሬውም ለነነዌ ንጉስ ደረሰ እርሱም ከዙፋኑ ተነስቶ መጎናፀፊያውን አውልቆ #ማቅንም_ለበሰ_አመድ ላይም ተቀመጠ አዋጅንም አስነገረ

👉በነነዌም ውስጥ የንጉሱንና የመኳንቱን ትእዛዝ አሳወጀ እንዲህም አለ #ሰዎችም_እንስሶችም አንዳችም እንዳይቀምሱ አይሰማሩም ውኃንም አይጠጡ ሰዎችና እንስሳትም #በማቅ ይከደኑ ወደ #እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩሁ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ።

👉እኛ እንዳንጠፋ #እግዚአብሔር ተመልሶ ይፀፀት እንደሄነ ከፅኑ ቁጣውስ ይመለስ እንደሆነ ምን ይታወቃል በማለትም አሳሳበ #እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸውም እንደተመለሱ በስራቸውም አየ #እግዚአብሔር_አምላክም ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተፀፀቶ አላደረገውም ት.ዮናስ.3፥5-10

👉 #የነነዌ ህዝብን በምህረቱ የጎበኘ ቸሩ አምላካችን ሀገራችንን ህዝባችንንም በምህረት አይኑ ይጎብኝልን ቸርነቱን ያብዛልን ፆሙንም ለጥያቄያችን መልስ የምናገኝበት የበረከት ፆም ይሆንልን ዘንድ የአምላካችን #ቅዱስ_ፈቃድ ይሁንልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

👉ሰለሞን የገብርኤል የካቲት 3/2017

📱 JOIN 📱 JOIN -📱 JOIN 📱 JOIN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍112