በሳቄ ሸፈንኩት
173 subscribers
3 photos
8 videos
4 links
Download Telegram
Channel photo updated
Channel photo updated
Channel photo updated
Channel photo updated
Channel photo updated
Channel photo updated
የእናት ናፍቆት ይዞ ለሚያሰቃያችሁ
ናፍቆትን በሳቅ ለደበቃችሁ
እንዴት ነዉ ፋሲካ እንዴት አረጋችሁ
.................ምኑ ትዝ አላችሁ
ሳቋ ነዉ ቁጠዋ
ብሉልኝ የሚለዉ የእናት ግብዠዋ
እኔ ሁሉም ናፍቆኝ ዉያለሁ
የቅርብ እሩቅ ሆና እያየሁ ፎቶዋን
................የኔ ግርማ ሞገስ የኔ አካል መከታ
አባየም ናፈቀኝ ጥዋት ሆነ ማታ
እንዳዉ ለሰዉ ይምሰል ሆኖብኝ እንጀራ
ስጋይ ከኔጋ ነፍሴ እናንተ ጋራ
የላመት ሰዉ ይበለን
ምንም ሳይጎልብን🙏
Channel name was changed to «በሳቄ ሸፈንኩት»
"እጮኛሽን ልትጠይቂው የሚገቡ መንፈሳዊና መሰረታዊ ጥያቄዎች፣..🥰..🥀🍀

‎1ኛ ስለ_ግል_መንፈሳዊ_ሕይወቱ (Personal Faith):

‎ "ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ የግል ግንኙነት እንዴት ነው? ከቤተክርስቲያን አገልግሎት ውጪ
‎ "በሕይወትህ ፈተና ሲገጥምህ መጀመሪያ የምታደርገው ምንድን ነው?"

‎2ኛ . #ስለ_ራዕይና_ጥሪ (Vision & Calling):

‎ እግዚአብሔር በዚህ ምድር ላይ እንድትሰራ የሰጠህ አላማ ወይም ራዕይ ምንድን ነው? እኔስ በዚህ ውስጥ ያለኝ ድርሻ ምን እንዲሆን ትመኛለህ?"
‎ከአምስት ዓመት በኋላ ራሳችንን የት ሆኖ ማየት ትፈልጋለህ?"

‎3ኛ . ስለ ቤተሰብና አስተዳደግ (Family & Upbringing):

‎"እንደ አባት ወይም እንደ ባል የምትከተለው ምሳሌ (Role Model) ማን ነው?"
‎"በልጅነትህ ያየኸውና በገዛ ቤተሰብህ ውስጥ እንዲደገም የማትፈልገው ነገር አለ?"

‎4ኛ . ስለ ንጽሕናና ቃል ኪዳን (Purity & Covenant):

‎"ለአንቺ 'ቅድስና' ትርጉሙ ምንድን ነው? ድንበሮቻችንስ Boundaries) የት ድረስ ናቸው?"
‎"በእኛ ግንኙነት መካከል ግጭት ቢፈጠር በምን መንገድ እንድንፈታው ትመርጣለህ?"

‎5ኛ . ስለ ገንዘብና አመራር (Finances & Leadership):

‎"ገንዘብን እንዴት ነው የምታየው? (የእግዚአብሔር በረከት ወይስ የጥረት ውጤት?
‎"በቤተሰብ ውስጥ መሪነት (Leadership) ማለት ለአንተ ምን ማለት ነው? (መገዛት ወይስ በፍቅር ማገልገል?)"

‎6ኛ . ስለ_አገልግሎትና_ማህበራዊ ሕይወት:

‎"ለቤተክርስቲያን ያለህ ፍቅርና ተሳትፎ ምን ይመስላል?"
‎"ጓደኞችህ በማንነታችንና በሕይወታችን ላይ ያላቸው ተፅዕኖ ምን ያህል ነው?"

‎"ለወጣት እህቶች የሚሆን ወርቃማ ምክር

‎"ጥያቄ መጠየቅ አለመተማመን ሳይሆን፣ ነገ የምትገቡበትን ቤት በብርሃን ለመገንባት የምታደርጉት ጥንቃቄ ነው። መልሱን ብቻ ሳይሆን የሚመልስበትን 'መንፈስ' (ትህትናውንና እውነተኝነቱን) አስተውሉ!

❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️
Channel photo updated
ሰላም ነህ አልልህ አንተ የለህ ከኔ
ደግሞ ትናፍቀኛለህ ካላንተ የማልሆር እኔ
ብቻ ትዝታህ ወደኋላ እየመላለሰኝ
አንዴ ሄድኩ ስል ከመንገድ ሊያስቆመኝ
ወይ የለህ ከኔ ወይ አልኖርኩ ለኔ
ብቻ መመላለስ ከራስ ጋር መታገል ሆኖብኛል ለኔ
በል ልሸኝህ ስቄ በፍቅር ልሸኝህ ከአይኔ
ላውጣህ ደግሞ ከልቤ በል አንተም ሂድ
እኔም ሰላም ላግኝ ትተው የሀሳብ መንገድ
አትሁን አለሜ አርቄ ልቅበርህ ልሸኝህ በፍቃድ
እኔስ በቃሀኝ ስትሄድ ስትመጣ
ብቸኝነትን አስለመድከኝ ልሁንልህ ለብቻዬ
እኔው ለኔ ብዬ ልኑር ለብቻዬ
Live stream started
በሳቄ ሸፈንኩት
Live stream started
😍 ᴠᴏɪᴄᴇ ᴄʜᴀᴛ sᴛᴀʀᴛᴇᴅ 🥳
የዋህ ስትሆኑ ትጎዳላችሁ ብልጥ ስትሆኑ እራሳችሁን ታታልላላችሁ ሰው ጀል ነው ብላችሁ ካሰባችሁ ከእናንተ በላይ ጅል የለም እናም ወዳጄ ብልህ ከሆናችሁ የራሳችሁን መድረሻ ታገኛላችሁ
የትላንት ውሎዩን ላስቀኛችሁ እኔ በተመሳሳይ ህይወት ከአንዴም ሁለቴ ጎድተውኝ ለሶስተኛ ግዜ እድል ስጪኝ አሉኝ ቆይ በዚህ ውስጥ ማነው እራስ ወዳድ
እራሴን ከማንም ጋር አላወዳድርም እኔን መሆን ስለማይችሉ በፈለጉት መንገድ ይረዱኝ እራሴን ለእነሱ የማብራራበት አቅም የለኝም ምክንያቱም እራሴን እራሱ አላቀውም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መልካም ቀን 🌹🌹🌹