በሳቄ ሸፈንኩት
172 subscribers
3 photos
8 videos
4 links
Download Telegram
Channel photo updated
ፀሎታችንን Accept

ጠላታችን Block

ኃጢያታችንን delete

ምኞታችንን Replay
እኔ  ግን ማነኝ መቼ ነው ደስታዬን
የእውነት የምኖረው መቼም ከወደድኩት ጋር      የምቆየው ብቻ ፍቅር ምንድን ነው  ልቤ ተመከር በቃ ለብቻህ ሁን ሰው ን አትመን በቃ   የመጀመሪያዬም  የመጨረሻዬም ሆነሀል ኪያዬ የልቤ ሰው አንተን ነበርክ ፍቅርን በአንተ አየሁ ደስታዬም ነበርክ ብቻ  የኔ ኪያ   የሚወዱትን እንደመውደድ ደስታ የሚሰጥ


የለም አንተ እኮ ሁሉ ነገሬ ነበርክ አሁን ግን ሁሉም ነገር ውሸት ሆ
ይቅናህ የልቤ ሰው የመጨረሻዬ ሆነሀል ኪዩ ልዑሌ ደግሞ ትዝ አትበለኝ
Live stream started
በሳቄ ሸፈንኩት
Live stream started
😍 ᴠᴏɪᴄᴇ ᴄʜᴀᴛ ꜱᴛᴀʀᴛᴇᴅ 🥳
በፍቅር ላይ ልመና የለም !
ምክኒያቱም ፍቅር የሁለት ሰው ጥመረት ነው ማለትም አንደኛው ወገን ለአንደኛው ወገን ያለው ስሜት ነው  ለዚህም ነው ፍቅር ላይ ልመና ያለም ያልኩት
ነገር ግን በፍቅር ውስጥ አንደኛው ወገን ለላኛውን የሚለምን ወይም የሚለማመጥ ከሆነ በለላኛው ወገን ፍቅር የለም ማለት #ሴት ልጅ የምተወድህ ከሆነ ትፈልግሀለች
#ወንድ ልጅ የሚወድሽ ከሆነ ሙሉ ጌዜው ያንቺ ነው ወንድ ልጅ ከማይፈለልጋት ሴት ጋር መታየት አይፈልግም 🤷‍♀
    * ወዳጄ አስተውል ህይወት ጫወታ አይደለም አንተም ጊዜ ማሳለፊያ አይደለህም
አንተ የምትሆንላት / የምቶኚለትን ያህል እሱ / እሷ ልትሆንለህ ይገባህ ካልሆነ ፍቅር ከለለበት ቀዝቃዛ ምድር ምን ትሰራለህ
     ጊዜህ በአግባቡ ተጠቀም 😉
ህይወት ላይ አታርፍድ 😎
˹𝗡ᴏᴛʏ ✘ 𝗠ᴜsɪᴄ˼ ɪꜱ ʀᴇᴀᴅʏ ᴛᴏ ʙʀɪɴɢ ᴍᴜꜱɪᴄ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ.

🎧 ᴜɴʟɪᴍɪᴛᴇᴅ ᴍᴜꜱɪᴄ ᴀɴʏᴛɪᴍᴇ
🚀 ꜰᴀꜱᴛ ᴀɴᴅ ꜱᴍᴏᴏᴛʜ ᴘʟᴀʏʙᴀᴄᴋ
🔊 ᴄʟᴇᴀʀ ᴠᴏɪᴄᴇ-ᴄʜᴀᴛ ᴀᴜᴅɪᴏ

ᴀᴅᴅ ᴍᴇ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ, ᴍᴀᴋᴇ ᴍᴇ ᴀᴅᴍɪɴ, ᴀɴᴅ ꜱᴇɴᴅ /play song name ᴛᴏ ᴇɴᴊᴏʏ ᴛʜᴇ ᴍᴜꜱɪᴄ.
ㅤㅤየማንችለው በዛ

በሳቅ መጋረጃ ሀዘን ተደብቆ
ጥርስ ከላይ በማስመሰል ስቆ

ልብ እህ እህ ይላል በስቃይ ዋይታ
ለማለፍ ሲያጣጥር ሁሉን በዝምታ

የደረሰበትን በጥርስ ሳቅ ከልሎ
ውስጥ እረመጥ ፈጀው የማይቻል ችሎ

ላያስችል አይሰጥም ይባል ነበር ድሮ
የማንችለው በዛ እኛማ ዘንድሮ።


ㅤㅤ          😳😳
.
.,#የጥንቷ_ከተማ
----------------------------------
ታውቂያለሽ ሀገሬ
👉..የልቤን ትርታ
ሂወት ዘርቶልኛል ያንቺ ውብ ትዝታ
ታውቂያለሽ ሀገሬ የልፋቴን ድንበር
አበቃ ያልኩት ቀን ንዳዲስ ሲጀመር
ነብሴን ዜማ ሞላት በስልት የረቀቀ
የነካሽው ልቤ ውብ ቅኝት ታጠቀ
ውብ ዜማ አፈለቀ ፍቅርሽን ናፈቀ
.
አሮጌ ቢመስልም...ያለሽበት ስፍራ
ሁሌ ለኛ አዲስ ነው እንደ ጧፍየበራ
እንዴት ይሰለቻል መቼስ ይጠገባል
ጠረንሽ ያውዳል ውበትሽ ይደንቃል
.
ግርማሽ ይማርካል ሰላምን ይሰጣል
ከምን ተነስቼ ስላንቺስ ምን ልበል
ብምን ቃላት ላውራ ልተርክ ስለሷ
አከናንባ አኑራኝ በዛ ቆንጆ ልብሷ
የፍቅር ከተማ እትብቴን የቀበርሽ
የትውልድ ሀገሬ ጧት ማታ ባነሳሽ
ጀመርኩልሽ እንጂ መቼ አልቆ ታሪክሽ
.................................
የጥንቷ ከተማ የአራዶሽ ሰፈር
ያንቺ ታሪክማ ከማን ሊወዳደር
እስኪ ስለህዝቧ ጥቂንት እንናገር
ሙስሊም ክርስቲያኑ ስርክ ሲከባበር
.................................
ጠላትን ለማክሸፍ በፍቅር ታጅቦ
በአንድነት ታንፆ ፅናትን አንግቦ
እኔን ብቻ ሳይሆን እኛነት አስቦ
ፀብና ጥላቻን በፍቅር አሸንፎ
የጠላትን ደባ በመልካም አክሽፎ
የቁጣን ነበልባል በፍቅር እያጠፋ
የመጥፎን እሳቤ በምክሩ እያሰፋ
.....................................
ሀሳቡ ቢለይም በልብ አንድ ሆኖ
በመቻቻል ጥበብ በሰላም ተክኖ
ዘረኝነት ሳይኖርር አብሮነትን ፈጥሮ
በጥሩ መንገድ ላይ ባንድነት ተሳስሮ
.😘
ሀገር ለመጠበቅ ስቃይን ሳይፈራ
ለያዘው አላማ ተግቶ የሚሰራ
አሉ ብዙ ጀግና በሀገሬ ጎተራ
ሰዎቹ ገራገር ለእምነቱ አዳሪ
ትልቁም ትንሹም በጥሩ መካሪ
ድህነትን ጠልቶ ድሀ ሰው አክባሪ
ለችግር የሚደርስ ሰላምን አብሳሪ
የፍቅር ከተማ....ውብ ናት ካራቆሪ
.
አይጠገብ ፍቅርሽ የትውልድ አገሬ
አስታወስኩሽ እምኔ በምርጧ ብዕሬ
በጣም ነው የምወድሽ ውቢቷ ሀገሬ
.
ብቸኛ ወዳጃችን አብሮን ያለው ችግራችን ብቻ ነው
👋 ᴀᴅᴅ ˹𝗡ᴏᴛʏ ✘ 𝗠ᴜsɪᴄ˼ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ 👋

🎧 24x7 ᴍᴜꜱɪᴄ • ꜱᴍᴏᴏᴛʜ ᴀɴᴅ ꜰᴀꜱᴛ ᴘʟᴀʏʙᴀᴄᴋ

ᴇɴᴊᴏʏ ᴜɴʟɪᴍɪᴛᴇᴅ ꜱᴏɴɢꜱ, qᴜɪᴄᴋ ʀᴇꜱᴘᴏɴꜱᴇ, ᴀɴᴅ ᴄʟᴇᴀʀ ᴀᴜᴅɪᴏ ɪɴ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ ᴠᴏɪᴄᴇ ᴄʜᴀᴛ.

ᴀᴅᴅ ᴍᴇ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ, ᴍᴀᴋᴇ ᴍᴇ ᴀᴅᴍɪɴ, ᴀɴᴅ ꜱᴇɴᴅ /play song name ᴛᴏ ꜱᴛᴀʀᴛ ᴛʜᴇ ᴍᴜꜱɪᴄ.
🎶 ɴᴇᴇᴅ ᴀ ꜰᴀꜱᴛ ᴀɴᴅ ʀᴇʟɪᴀʙʟᴇ ᴍᴜꜱɪᴄ ʙᴏᴛ?

ᴀᴅᴅ ˹𝗡ᴏᴛʏ ✘ 𝗠ᴜsɪᴄ˼ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ ᴀɴᴅ ᴇɴᴊᴏʏ ɴᴏɴ-ꜱᴛᴏᴘ ꜱᴏɴɢꜱ ᴅɪʀᴇᴄᴛʟʏ ɪɴ ᴛʜᴇ ɢʀᴏᴜᴘ ᴠᴏɪᴄᴇ ᴄʜᴀᴛ.

24x7 ᴍᴜꜱɪᴄ
ꜱᴍᴏᴏᴛʜ ꜱᴛʀᴇᴀᴍɪɴɢ
ꜰᴀꜱᴛ ꜱᴇᴀʀᴄʜ ᴀɴᴅ ᴘʟᴀʏʙᴀᴄᴋ

👇 ᴛᴀᴘ ᴛʜᴇ ʙᴜᴛᴛᴏɴ ʙᴇʟᴏᴡ ᴛᴏ ᴀᴅᴅ ᴍᴇ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ.
🖤በእርሳስ ጫፍ ላይ እንጂ በህይወትህ ጫፍ ላይ ላጲስ የለም...

ስለዚህ ተጠንቅቃችሁ ፃፉ ፤ ስህተት ከሰራችሁም ደሞ ስህተታችሁን ለማረም እና ያንን ስህተት ደግማችሁ ላለመስራትም
ቻሉ
🖤የልቤ በሽታ ልቤ እራሱ ነው 🖤
"ይቅርታ...!     

ብዙ አለመውደዴ እና አለመብሰሌ ነው እንደዛ እየፈለግሽኝ ሳልጠነቀቅልሽ፥ ስሜትሽን ሳላስታምመው ችላ ያልኩሽ" አልኳት።

"ጥሩ ልጅ እንደሆንሽ ግዜ አሳይቶኛል፣ መልካም ልጅ እንደሆንሽ የሆንሽልኝ ነገሮች በግዜ ብዛት የበለጠ ተገልጦልኛል  " አልኳት።

ትንሽ በስሱ ፈገግ ብላ...

" እንኳን ተውከኝ..! ብዙ ቀን አግኝቼ እንኳን ተውከኝ ማለት ፈልጌ ነበር ... መበሻሸቅ ይመስልብኛል ብዬ ነው  የተውኩት።"

"ስለተውከኝ ... ስለገፋኸኝ ...ከመጤፍ ስላልቆጠርከኝ ... ስንት ቀን እያሰብኩ ሃሴት ተሰምቶኝ ያውቃል።

ያሁኑን ባሌን በየት በኩል አገኘው ነበር? አንተ ባትገፋኝ፤ ብዬ መሰለኝ። መገፋትን ማጣጣሜ ይሆናል ፍቅር በዚህ መጠን እንዲገባኝ ያደረገኝ ብዬም ይሆናል፤ የጠፋኝ ቦታ ስለተገኘልኝ ደስ ብሎኝ ይሆናል።

ብቻ እንኳን ተውከኝ !

የቆምንበትን ስፍራ የምናጣጥመው በመጣንበት መሰላል ላይ ተንጠላጥለን አይደል? እጃችን ላይ ያለው ክብደት መጠን ቀድሞ የያዝነው ነገር ክብደት እንድንዝል እና እንድንበረታ የሚያደርግ ሃይል አለው አይደል?

በዚህ መጠን መወደድ እንደሚገባኝ፤ ቆንጆ እንደሆንኩ፤ የራሴን ስሜት እና ፍላጎት ቦታ መስጠት እንዳለብኝ፤ ፍቅር ካጉል ስጋት እና ካጉል ቅናት ውጪ መቆም እንደሚችል፤ ህልሜ ላይ ማታኮር እንዳለብኝ፤ የአጋሬ  ህልም እንዲሳካ አስተዎጽዖ ማበርከት እደምችል አንተ ባትተወኝ ኖሮ በምን አውቅ ነበር??

አንዳንድ ሰው የሚውልልን ገፍቶን ነው !!

አለመፈለግን በደንብ ስላሳየኻኝ  መፈለግ ውስጥ ያለን ውበት አየሁት !!
ሳትኮራብኝ ስትቀር ሲኮራብኝ የሰጠኝ ምቾት ልቤ ላይ ሃሴት አፈሰሰልኝ ።

ያኔ እንዴት መኖር ደስስ እንዳለኝ

ለስሜቴ ሲጠነቀቅ ሴትነቴ ጎላልኝ ። ሳከብረው እና ማክበሬን እውቅና ሲሰጥልኝ  የሚ'ሰሙትን ስሜቶች አየኾቸው ።

አንዳንድ ጉዳቶች በየት በኩል አግኝተው እንደሚጠቅሙን አናውቅም።

የሆነው ሁሉ   ሆኖ ሳለ...
ስለተውከኝ አመሰግናለሁ ስል ምክንያቴ ብዙ ነው ።
                ❤️❤️

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
2
🖤 ያለፈው አልፏል
ሕይወት ይቀጥላል
💪ጠንካራ ሁን
ተስፋ አትቁረጥ
🌙የተሻሉ ቀኖች እየመጡ ነው
❤️ጊዜ ሁሉም ያድናል
🚶ወደፊት ቀጥል
🌹ራስህን ሁን
🌼እያንዳንዱ ቀን አዲስ እድል ነው
💫ህልሞችህ እውነት ይሆናሉ
ይለፍ
ያለ ጥረት ስኬት የለም
😁ፈገግ በልና ቀጥል
🌎የወደፊቱ ብሩህ ነው
💖መጀመርያ እራስህን ውደድ
1🥰1
Channel photo updated
__🏃
ደስታን የሚሠውር ሣቅን የሚቀማ
ልብን የሚያቆስል ሆድን የሚያደማ
መከራን የሚያሳይ ሥቃይ የሚያበላ
መንፈስ የሚያጎድል ኪዳን የሚያላላ
ብሶት አለ ውስጤ
.
አድማስ የሚጋርድ ስኬት የሚያከስል
ህልምን የሚያዳፍን ቅዠት የሚያበስል
አንጀት የሚበጥስ ውስጥን የሚያቃጥል
ብሶት አለ ውስጤ
ከጨለመ አይደል...
          ኩራዝ ትዝ ሚልህ
መሸት ሲል አይደል...
     የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ
ሲበርድህም አይደል...
          ፀሀይ ምትናፍቀው
     [እንግዲህ እሷንም]
ያጣሃት እለት ነው...
       ፍቅሯን እምታውቀው