ሂወት ካስተማረችኝ ነገር እየሳቁ ማለፍ በማንም ላይ መተማመን እንደለለብኝ ከሰው ደስታን አለመጠበቅ ሁሉም ውሸት ሁሉም ማስመሰል ቆይ ግን የእውነት የሚኖረው ማነው
እኔ ግን ማነኝ መቼ ነው ደስታዬን
የለም አንተ እኮ ሁሉ ነገሬ ነበርክ አሁን ግን ሁሉም ነገር ውሸት ሆ ነ
የእውነት የምኖረው መቼም ከወደድኩት ጋር የምቆየው ብቻ ፍቅር ምንድን ነው ልቤ ተመከር በቃ ለብቻህ ሁን ሰው ን አትመን በቃ የመጀመሪያዬም የመጨረሻዬም ሆነሀል ኪያዬ የልቤ ሰው አንተን ነበርክ ፍቅርን በአንተ አየሁደስታዬም ነበርክ ብቻ የኔ ኪያ የሚወዱትን እንደመውደድ ደስታ የሚሰጥ
የለም አንተ እኮ ሁሉ ነገሬ ነበርክ አሁን ግን ሁሉም ነገር ውሸት ሆ
በፍቅር ላይ ልመና የለም !
ምክኒያቱም ፍቅር የሁለት ሰው ጥመረት ነው ማለትም አንደኛው ወገን ለአንደኛው ወገን ያለው ስሜት ነው ለዚህም ነው ፍቅር ላይ ልመና ያለም ያልኩት
ነገር ግን በፍቅር ውስጥ አንደኛው ወገን ለላኛውን የሚለምን ወይም የሚለማመጥ ከሆነ በለላኛው ወገን ፍቅር የለም ማለት #ሴት ልጅ የምተወድህ ከሆነ ትፈልግሀለች
#ወንድ ልጅ የሚወድሽ ከሆነ ሙሉ ጌዜው ያንቺ ነው ወንድ ልጅ ከማይፈለልጋት ሴት ጋር መታየት አይፈልግም 🤷♀
* ወዳጄ አስተውል ህይወት ጫወታ አይደለም አንተም ጊዜ ማሳለፊያ አይደለህም
አንተ የምትሆንላት / የምቶኚለትን ያህል እሱ / እሷ ልትሆንለህ ይገባህ ካልሆነ ፍቅር ከለለበት ቀዝቃዛ ምድር ምን ትሰራለህ
ጊዜህ በአግባቡ ተጠቀም 😉
ህይወት ላይ አታርፍድ 😎
ምክኒያቱም ፍቅር የሁለት ሰው ጥመረት ነው ማለትም አንደኛው ወገን ለአንደኛው ወገን ያለው ስሜት ነው ለዚህም ነው ፍቅር ላይ ልመና ያለም ያልኩት
ነገር ግን በፍቅር ውስጥ አንደኛው ወገን ለላኛውን የሚለምን ወይም የሚለማመጥ ከሆነ በለላኛው ወገን ፍቅር የለም ማለት #ሴት ልጅ የምተወድህ ከሆነ ትፈልግሀለች
#ወንድ ልጅ የሚወድሽ ከሆነ ሙሉ ጌዜው ያንቺ ነው ወንድ ልጅ ከማይፈለልጋት ሴት ጋር መታየት አይፈልግም 🤷♀
* ወዳጄ አስተውል ህይወት ጫወታ አይደለም አንተም ጊዜ ማሳለፊያ አይደለህም
አንተ የምትሆንላት / የምቶኚለትን ያህል እሱ / እሷ ልትሆንለህ ይገባህ ካልሆነ ፍቅር ከለለበት ቀዝቃዛ ምድር ምን ትሰራለህ
ጊዜህ በአግባቡ ተጠቀም 😉
ህይወት ላይ አታርፍድ 😎
ㅤㅤየማንችለው በዛ
በሳቅ መጋረጃ ሀዘን ተደብቆ
ጥርስ ከላይ በማስመሰል ስቆ
ልብ እህ እህ ይላል በስቃይ ዋይታ
ለማለፍ ሲያጣጥር ሁሉን በዝምታ
የደረሰበትን በጥርስ ሳቅ ከልሎ
ውስጥ እረመጥ ፈጀው የማይቻል ችሎ
ላያስችል አይሰጥም ይባል ነበር ድሮ
የማንችለው በዛ እኛማ ዘንድሮ።
ㅤㅤ 😳😳
በሳቅ መጋረጃ ሀዘን ተደብቆ
ጥርስ ከላይ በማስመሰል ስቆ
ልብ እህ እህ ይላል በስቃይ ዋይታ
ለማለፍ ሲያጣጥር ሁሉን በዝምታ
የደረሰበትን በጥርስ ሳቅ ከልሎ
ውስጥ እረመጥ ፈጀው የማይቻል ችሎ
ላያስችል አይሰጥም ይባል ነበር ድሮ
የማንችለው በዛ እኛማ ዘንድሮ።
ㅤㅤ 😳😳
.
.✍,#የጥንቷ_ከተማ✍
----------------------------------
ታውቂያለሽ ሀገሬ
👉..የልቤን ትርታ
ሂወት ዘርቶልኛል ያንቺ ውብ ትዝታ
ታውቂያለሽ ሀገሬ የልፋቴን ድንበር
አበቃ ያልኩት ቀን ንዳዲስ ሲጀመር
ነብሴን ዜማ ሞላት በስልት የረቀቀ
የነካሽው ልቤ ውብ ቅኝት ታጠቀ
ውብ ዜማ አፈለቀ ፍቅርሽን ናፈቀ
.
አሮጌ ቢመስልም...ያለሽበት ስፍራ
ሁሌ ለኛ አዲስ ነው እንደ ጧፍየበራ
እንዴት ይሰለቻል መቼስ ይጠገባል
ጠረንሽ ያውዳል ውበትሽ ይደንቃል
.
ግርማሽ ይማርካል ሰላምን ይሰጣል
ከምን ተነስቼ ስላንቺስ ምን ልበል
ብምን ቃላት ላውራ ልተርክ ስለሷ
አከናንባ አኑራኝ በዛ ቆንጆ ልብሷ
የፍቅር ከተማ እትብቴን የቀበርሽ
የትውልድ ሀገሬ ጧት ማታ ባነሳሽ
ጀመርኩልሽ እንጂ መቼ አልቆ ታሪክሽ
.................................
የጥንቷ ከተማ የአራዶሽ ሰፈር
ያንቺ ታሪክማ ከማን ሊወዳደር
እስኪ ስለህዝቧ ጥቂንት እንናገር
ሙስሊም ክርስቲያኑ ስርክ ሲከባበር
.................................
ጠላትን ለማክሸፍ በፍቅር ታጅቦ
በአንድነት ታንፆ ፅናትን አንግቦ
እኔን ብቻ ሳይሆን እኛነት አስቦ
ፀብና ጥላቻን በፍቅር አሸንፎ
የጠላትን ደባ በመልካም አክሽፎ
የቁጣን ነበልባል በፍቅር እያጠፋ
የመጥፎን እሳቤ በምክሩ እያሰፋ
.....................................
ሀሳቡ ቢለይም በልብ አንድ ሆኖ
በመቻቻል ጥበብ በሰላም ተክኖ
ዘረኝነት ሳይኖርር አብሮነትን ፈጥሮ
በጥሩ መንገድ ላይ ባንድነት ተሳስሮ
.😘
ሀገር ለመጠበቅ ስቃይን ሳይፈራ
ለያዘው አላማ ተግቶ የሚሰራ
አሉ ብዙ ጀግና በሀገሬ ጎተራ
ሰዎቹ ገራገር ለእምነቱ አዳሪ
ትልቁም ትንሹም በጥሩ መካሪ
ድህነትን ጠልቶ ድሀ ሰው አክባሪ
ለችግር የሚደርስ ሰላምን አብሳሪ
የፍቅር ከተማ....ውብ ናት ካራቆሪ
.
አይጠገብ ፍቅርሽ የትውልድ አገሬ
አስታወስኩሽ እምኔ በምርጧ ብዕሬ
በጣም ነው የምወድሽ ውቢቷ ሀገሬ
.
.✍,#የጥንቷ_ከተማ✍
----------------------------------
ታውቂያለሽ ሀገሬ
👉..የልቤን ትርታ
ሂወት ዘርቶልኛል ያንቺ ውብ ትዝታ
ታውቂያለሽ ሀገሬ የልፋቴን ድንበር
አበቃ ያልኩት ቀን ንዳዲስ ሲጀመር
ነብሴን ዜማ ሞላት በስልት የረቀቀ
የነካሽው ልቤ ውብ ቅኝት ታጠቀ
ውብ ዜማ አፈለቀ ፍቅርሽን ናፈቀ
.
አሮጌ ቢመስልም...ያለሽበት ስፍራ
ሁሌ ለኛ አዲስ ነው እንደ ጧፍየበራ
እንዴት ይሰለቻል መቼስ ይጠገባል
ጠረንሽ ያውዳል ውበትሽ ይደንቃል
.
ግርማሽ ይማርካል ሰላምን ይሰጣል
ከምን ተነስቼ ስላንቺስ ምን ልበል
ብምን ቃላት ላውራ ልተርክ ስለሷ
አከናንባ አኑራኝ በዛ ቆንጆ ልብሷ
የፍቅር ከተማ እትብቴን የቀበርሽ
የትውልድ ሀገሬ ጧት ማታ ባነሳሽ
ጀመርኩልሽ እንጂ መቼ አልቆ ታሪክሽ
.................................
የጥንቷ ከተማ የአራዶሽ ሰፈር
ያንቺ ታሪክማ ከማን ሊወዳደር
እስኪ ስለህዝቧ ጥቂንት እንናገር
ሙስሊም ክርስቲያኑ ስርክ ሲከባበር
.................................
ጠላትን ለማክሸፍ በፍቅር ታጅቦ
በአንድነት ታንፆ ፅናትን አንግቦ
እኔን ብቻ ሳይሆን እኛነት አስቦ
ፀብና ጥላቻን በፍቅር አሸንፎ
የጠላትን ደባ በመልካም አክሽፎ
የቁጣን ነበልባል በፍቅር እያጠፋ
የመጥፎን እሳቤ በምክሩ እያሰፋ
.....................................
ሀሳቡ ቢለይም በልብ አንድ ሆኖ
በመቻቻል ጥበብ በሰላም ተክኖ
ዘረኝነት ሳይኖርር አብሮነትን ፈጥሮ
በጥሩ መንገድ ላይ ባንድነት ተሳስሮ
.😘
ሀገር ለመጠበቅ ስቃይን ሳይፈራ
ለያዘው አላማ ተግቶ የሚሰራ
አሉ ብዙ ጀግና በሀገሬ ጎተራ
ሰዎቹ ገራገር ለእምነቱ አዳሪ
ትልቁም ትንሹም በጥሩ መካሪ
ድህነትን ጠልቶ ድሀ ሰው አክባሪ
ለችግር የሚደርስ ሰላምን አብሳሪ
የፍቅር ከተማ....ውብ ናት ካራቆሪ
.
አይጠገብ ፍቅርሽ የትውልድ አገሬ
አስታወስኩሽ እምኔ በምርጧ ብዕሬ
በጣም ነው የምወድሽ ውቢቷ ሀገሬ
.
👋 ᴀᴅᴅ ˹𝗡ᴏᴛʏ ✘ 𝗠ᴜsɪᴄ˼ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ 👋
🎧 24x7 ᴍᴜꜱɪᴄ • ꜱᴍᴏᴏᴛʜ ᴀɴᴅ ꜰᴀꜱᴛ ᴘʟᴀʏʙᴀᴄᴋ
⚡ ᴇɴᴊᴏʏ ᴜɴʟɪᴍɪᴛᴇᴅ ꜱᴏɴɢꜱ, qᴜɪᴄᴋ ʀᴇꜱᴘᴏɴꜱᴇ, ᴀɴᴅ ᴄʟᴇᴀʀ ᴀᴜᴅɪᴏ ɪɴ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ ᴠᴏɪᴄᴇ ᴄʜᴀᴛ.
ᴀᴅᴅ ᴍᴇ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ, ᴍᴀᴋᴇ ᴍᴇ ᴀᴅᴍɪɴ, ᴀɴᴅ ꜱᴇɴᴅ
🎧 24x7 ᴍᴜꜱɪᴄ • ꜱᴍᴏᴏᴛʜ ᴀɴᴅ ꜰᴀꜱᴛ ᴘʟᴀʏʙᴀᴄᴋ
⚡ ᴇɴᴊᴏʏ ᴜɴʟɪᴍɪᴛᴇᴅ ꜱᴏɴɢꜱ, qᴜɪᴄᴋ ʀᴇꜱᴘᴏɴꜱᴇ, ᴀɴᴅ ᴄʟᴇᴀʀ ᴀᴜᴅɪᴏ ɪɴ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ ᴠᴏɪᴄᴇ ᴄʜᴀᴛ.
ᴀᴅᴅ ᴍᴇ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ, ᴍᴀᴋᴇ ᴍᴇ ᴀᴅᴍɪɴ, ᴀɴᴅ ꜱᴇɴᴅ
/play song name ᴛᴏ ꜱᴛᴀʀᴛ ᴛʜᴇ ᴍᴜꜱɪᴄ.🎶 ɴᴇᴇᴅ ᴀ ꜰᴀꜱᴛ ᴀɴᴅ ʀᴇʟɪᴀʙʟᴇ ᴍᴜꜱɪᴄ ʙᴏᴛ?
ᴀᴅᴅ ˹𝗡ᴏᴛʏ ✘ 𝗠ᴜsɪᴄ˼ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ ᴀɴᴅ ᴇɴᴊᴏʏ ɴᴏɴ-ꜱᴛᴏᴘ ꜱᴏɴɢꜱ ᴅɪʀᴇᴄᴛʟʏ ɪɴ ᴛʜᴇ ɢʀᴏᴜᴘ ᴠᴏɪᴄᴇ ᴄʜᴀᴛ.
✅ 24x7 ᴍᴜꜱɪᴄ
✅ ꜱᴍᴏᴏᴛʜ ꜱᴛʀᴇᴀᴍɪɴɢ
✅ ꜰᴀꜱᴛ ꜱᴇᴀʀᴄʜ ᴀɴᴅ ᴘʟᴀʏʙᴀᴄᴋ
👇 ᴛᴀᴘ ᴛʜᴇ ʙᴜᴛᴛᴏɴ ʙᴇʟᴏᴡ ᴛᴏ ᴀᴅᴅ ᴍᴇ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ.
ᴀᴅᴅ ˹𝗡ᴏᴛʏ ✘ 𝗠ᴜsɪᴄ˼ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ ᴀɴᴅ ᴇɴᴊᴏʏ ɴᴏɴ-ꜱᴛᴏᴘ ꜱᴏɴɢꜱ ᴅɪʀᴇᴄᴛʟʏ ɪɴ ᴛʜᴇ ɢʀᴏᴜᴘ ᴠᴏɪᴄᴇ ᴄʜᴀᴛ.
✅ 24x7 ᴍᴜꜱɪᴄ
✅ ꜱᴍᴏᴏᴛʜ ꜱᴛʀᴇᴀᴍɪɴɢ
✅ ꜰᴀꜱᴛ ꜱᴇᴀʀᴄʜ ᴀɴᴅ ᴘʟᴀʏʙᴀᴄᴋ
👇 ᴛᴀᴘ ᴛʜᴇ ʙᴜᴛᴛᴏɴ ʙᴇʟᴏᴡ ᴛᴏ ᴀᴅᴅ ᴍᴇ ᴛᴏ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ.



