እምዬ እናቴ
የኔ የግል ሀብቴ
ተቀምጠሽ ከጎኔ
እያየውሽ ባይኔ
ላኑርሽ ዘላለም ህይወቴ ነሽ ለኔ
ስታዘዝሽ ልኑር
ህይወቴ እንዲሰምር
ምክርሽ ህይወቴ ነው
ቁጣሽ ተስፋዬ ነው
ደስታሽ አለሜ ነው
እምዬ አበባዬ ካንቺ ጋራ ኖሬ
ምንም ሳልደብቅሽ የውስጤን ዘርዝሬ
ሀዘኔን ደስታዬን ላንቺ ተናግሬ
ልኑር ካንቺ ጋራ
ህይወቴ እናቴ
የኔ የግል ሀብቴ
ተቀምጠሽ ከጎኔ
እያየውሽ ባይኔ
ላኑርሽ ዘላለም ህይወቴ ነሽ ለኔ
ስታዘዝሽ ልኑር
ህይወቴ እንዲሰምር
ምክርሽ ህይወቴ ነው
ቁጣሽ ተስፋዬ ነው
ደስታሽ አለሜ ነው
እምዬ አበባዬ ካንቺ ጋራ ኖሬ
ምንም ሳልደብቅሽ የውስጤን ዘርዝሬ
ሀዘኔን ደስታዬን ላንቺ ተናግሬ
ልኑር ካንቺ ጋራ
ህይወቴ እናቴ
❤2
አንዳንዴ እኮ የውስጥን ቃል ለመናገር ይከብዳል ብቻ የውስጥን ጩኸት እንዴት መደበቅ ይቻላል ብቻ ሁሌም ብቻዬን መሆኔ ያስገርመኛል እኔ ማነኝ መፈተኔስ ለምን በዛ ዙሪያዬ እንደ ገደል ማሚቱ በውሸት እንዴት ተከበብኩ ያልፋል እያልኩ እራሴን እንዴት ላታለው ኡፍ አሁንስ ስልችት አለኝ ምክንያት ያጣ ህይወት ደህና ነኝ ብዬ መሳቅ ስጀምር መልሼ መታመሜ ልቤ በቃ መከራህን ላበዛችብህ ነፍሴ ይቅርታ
አንዳንዴ እኮ እውነትን ይዘን ስንሄድ ፍቅር እያልን ለእውነት ስንኖር ጉዳቱ ሲበዛ ያማል ግን የውሸት አለሁ እያላችሁ ሰው የምትጎዱ ሰወች እኔም እንደናንተ የውሸት ፍቅር ፍቅር ባልኩኝ ቆይ ግን ማፍቀር ሀፂያት ነውለአፈቀሩት መኖር ጅልነት ነው አልገባኝም ፍቅር ምንድን ነው እንዴት ነው ነገሩ
ወዳጄ ለራስህ በመታመን የምታገኘው ሰላም ወደር የለውም ፍቅር ከውሸት የራቀ ነው ነገን ተስፋ በማድረግ ነው ሁለት ሆኖ እንደ አንድ መኖር ነው
ግን እኛ በማስመሰል የምናገኘውን ደስታ መርጠሀናል አይ ግዜ
ወዳጄ ለራስህ በመታመን የምታገኘው ሰላም ወደር የለውም ፍቅር ከውሸት የራቀ ነው ነገን ተስፋ በማድረግ ነው ሁለት ሆኖ እንደ አንድ መኖር ነው
ግን እኛ በማስመሰል የምናገኘውን ደስታ መርጠሀናል አይ ግዜ
አቤቱ ጌታዬ ደስታዬን ሳቄን እና ፍቅሬን አንተ ጠብቅልኝ በሱ ደስታ እኔ አለሁ መድዬ አባቴ የአለምን ደስታ ሁላ ለሱ ስጥልኝ
❤1
ሂወት ካስተማረችኝ ነገር እየሳቁ ማለፍ በማንም ላይ መተማመን እንደለለብኝ ከሰው ደስታን አለመጠበቅ ሁሉም ውሸት ሁሉም ማስመሰል ቆይ ግን የእውነት የሚኖረው ማነው
እኔ ግን ማነኝ መቼ ነው ደስታዬን
የለም አንተ እኮ ሁሉ ነገሬ ነበርክ አሁን ግን ሁሉም ነገር ውሸት ሆ ነ
የእውነት የምኖረው መቼም ከወደድኩት ጋር የምቆየው ብቻ ፍቅር ምንድን ነው ልቤ ተመከር በቃ ለብቻህ ሁን ሰው ን አትመን በቃ የመጀመሪያዬም የመጨረሻዬም ሆነሀል ኪያዬ የልቤ ሰው አንተን ነበርክ ፍቅርን በአንተ አየሁደስታዬም ነበርክ ብቻ የኔ ኪያ የሚወዱትን እንደመውደድ ደስታ የሚሰጥ
የለም አንተ እኮ ሁሉ ነገሬ ነበርክ አሁን ግን ሁሉም ነገር ውሸት ሆ









