የእናት ናፍቆት ይዞ ለሚያሰቃያችሁ
ናፍቆትን በሳቅ ለደበቃችሁ
እንዴት ነዉ ፋሲካ እንዴት አረጋችሁ
.................ምኑ ትዝ አላችሁ
ሳቋ ነዉ ቁጠዋ
ብሉልኝ የሚለዉ የእናት ግብዠዋ
እኔ ሁሉም ናፍቆኝ ዉያለሁ
የቅርብ እሩቅ ሆና እያየሁ ፎቶዋን
................የኔ ግርማ ሞገስ የኔ አካል መከታ
አባየም ናፈቀኝ ጥዋት ሆነ ማታ
እንዳዉ ለሰዉ ይምሰል ሆኖብኝ እንጀራ
ስጋይ ከኔጋ ነፍሴ እናንተ ጋራ
የላመት ሰዉ ይበለን
ምንም ሳይጎልብን🙏
ናፍቆትን በሳቅ ለደበቃችሁ
እንዴት ነዉ ፋሲካ እንዴት አረጋችሁ
.................ምኑ ትዝ አላችሁ
ሳቋ ነዉ ቁጠዋ
ብሉልኝ የሚለዉ የእናት ግብዠዋ
እኔ ሁሉም ናፍቆኝ ዉያለሁ
የቅርብ እሩቅ ሆና እያየሁ ፎቶዋን
................የኔ ግርማ ሞገስ የኔ አካል መከታ
አባየም ናፈቀኝ ጥዋት ሆነ ማታ
እንዳዉ ለሰዉ ይምሰል ሆኖብኝ እንጀራ
ስጋይ ከኔጋ ነፍሴ እናንተ ጋራ
የላመት ሰዉ ይበለን
ምንም ሳይጎልብን🙏
"እጮኛሽን ልትጠይቂው የሚገቡ መንፈሳዊና መሰረታዊ ጥያቄዎች፣..🥰..🥀🍀
1ኛ ስለ_ግል_መንፈሳዊ_ሕይወቱ (Personal Faith):
"ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ የግል ግንኙነት እንዴት ነው? ከቤተክርስቲያን አገልግሎት ውጪ
"በሕይወትህ ፈተና ሲገጥምህ መጀመሪያ የምታደርገው ምንድን ነው?"
2ኛ . #ስለ_ራዕይና_ጥሪ (Vision & Calling):
እግዚአብሔር በዚህ ምድር ላይ እንድትሰራ የሰጠህ አላማ ወይም ራዕይ ምንድን ነው? እኔስ በዚህ ውስጥ ያለኝ ድርሻ ምን እንዲሆን ትመኛለህ?"
ከአምስት ዓመት በኋላ ራሳችንን የት ሆኖ ማየት ትፈልጋለህ?"
3ኛ . ስለ ቤተሰብና አስተዳደግ (Family & Upbringing):
"እንደ አባት ወይም እንደ ባል የምትከተለው ምሳሌ (Role Model) ማን ነው?"
"በልጅነትህ ያየኸውና በገዛ ቤተሰብህ ውስጥ እንዲደገም የማትፈልገው ነገር አለ?"
4ኛ . ስለ ንጽሕናና ቃል ኪዳን (Purity & Covenant):
"ለአንቺ 'ቅድስና' ትርጉሙ ምንድን ነው? ድንበሮቻችንስ Boundaries) የት ድረስ ናቸው?"
"በእኛ ግንኙነት መካከል ግጭት ቢፈጠር በምን መንገድ እንድንፈታው ትመርጣለህ?"
5ኛ . ስለ ገንዘብና አመራር (Finances & Leadership):
"ገንዘብን እንዴት ነው የምታየው? (የእግዚአብሔር በረከት ወይስ የጥረት ውጤት?
"በቤተሰብ ውስጥ መሪነት (Leadership) ማለት ለአንተ ምን ማለት ነው? (መገዛት ወይስ በፍቅር ማገልገል?)"
6ኛ . ስለ_አገልግሎትና_ማህበራዊ ሕይወት:
"ለቤተክርስቲያን ያለህ ፍቅርና ተሳትፎ ምን ይመስላል?"
"ጓደኞችህ በማንነታችንና በሕይወታችን ላይ ያላቸው ተፅዕኖ ምን ያህል ነው?"
"ለወጣት እህቶች የሚሆን ወርቃማ ምክር
"ጥያቄ መጠየቅ አለመተማመን ሳይሆን፣ ነገ የምትገቡበትን ቤት በብርሃን ለመገንባት የምታደርጉት ጥንቃቄ ነው። መልሱን ብቻ ሳይሆን የሚመልስበትን 'መንፈስ' (ትህትናውንና እውነተኝነቱን) አስተውሉ!
❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️

ሰላም ነህ አልልህ አንተ የለህ ከኔ
ደግሞ ትናፍቀኛለህ ካላንተ የማልሆር እኔ
ብቻ ትዝታህ ወደኋላ እየመላለሰኝ
አንዴ ሄድኩ ስል ከመንገድ ሊያስቆመኝ
ወይ የለህ ከኔ ወይ አልኖርኩ ለኔ
ብቻ መመላለስ ከራስ ጋር መታገል ሆኖብኛል ለኔ
በል ልሸኝህ ስቄ በፍቅር ልሸኝህ ከአይኔ
ላውጣህ ደግሞ ከልቤ በል አንተም ሂድ
እኔም ሰላም ላግኝ ትተው የሀሳብ መንገድ
አትሁን አለሜ አርቄ ልቅበርህ ልሸኝህ በፍቃድ
እኔስ በቃሀኝ ስትሄድ ስትመጣ
ብቸኝነትን አስለመድከኝ ልሁንልህ ለብቻዬ
እኔው ለኔ ብዬ ልኑር ለብቻዬ
ደግሞ ትናፍቀኛለህ ካላንተ የማልሆር እኔ
ብቻ ትዝታህ ወደኋላ እየመላለሰኝ
አንዴ ሄድኩ ስል ከመንገድ ሊያስቆመኝ
ወይ የለህ ከኔ ወይ አልኖርኩ ለኔ
ብቻ መመላለስ ከራስ ጋር መታገል ሆኖብኛል ለኔ
በል ልሸኝህ ስቄ በፍቅር ልሸኝህ ከአይኔ
ላውጣህ ደግሞ ከልቤ በል አንተም ሂድ
እኔም ሰላም ላግኝ ትተው የሀሳብ መንገድ
አትሁን አለሜ አርቄ ልቅበርህ ልሸኝህ በፍቃድ
እኔስ በቃሀኝ ስትሄድ ስትመጣ
ብቸኝነትን አስለመድከኝ ልሁንልህ ለብቻዬ
እኔው ለኔ ብዬ ልኑር ለብቻዬ
የዋህ ስትሆኑ ትጎዳላችሁ ብልጥ ስትሆኑ እራሳችሁን ታታልላላችሁ ሰው ጀል ነው ብላችሁ ካሰባችሁ ከእናንተ በላይ ጅል የለም እናም ወዳጄ ብልህ ከሆናችሁ የራሳችሁን መድረሻ ታገኛላችሁ
የትላንት ውሎዩን ላስቀኛችሁ እኔ በተመሳሳይ ህይወት ከአንዴም ሁለቴ ጎድተውኝ ለሶስተኛ ግዜ እድል ስጪኝ አሉኝ ቆይ በዚህ ውስጥ ማነው እራስ ወዳድ
እራሴን ከማንም ጋር አላወዳድርም እኔን መሆን ስለማይችሉ በፈለጉት መንገድ ይረዱኝ እራሴን ለእነሱ የማብራራበት አቅም የለኝም ምክንያቱም እራሴን እራሱ አላቀውም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መልካም ቀን 🌹🌹🌹
ዳስ ጣል (አንሳው)
ዳስ ጣል ልቤ፣ ለውስጤ ሀዘን ለቅሶ
ሰው አይችልህ ደርሶ
አለ ጊዜ፣ ገና ነው እያልኩት
እራሴን በደልሁት
ለካ እንዲህ ነው ማለቅ፣ እህ እያሉ ነዶ
ሀገር የሞተበት፣ የት ያለቅሳል ሄዶ?
ዳስ ጣል
ዳስ ጣል
ዳስ ጣል ልቤ
ለውስጤ አዘን ለቅሶ
ሰው አይችልህ ደርሶ
አለ ጊዜ፣ ገና ነው እያልኩት
እራሴን በደልሁት
ለካ እንዲህ ነው ማለቅ፣ እህ እያሉ ነዶ
ሀገር የሞተበት፣ የት ያለቅሳል ሄዶ?
ዳስ ጣል
ዳስ ጣል
አክሱም ላሊበላን፣ በአንድ አለት አጽንቶ
አልራመድ አለ፣ ሀገር ተለያይቶ
ምሰሶው ዘመመ፣ ጣራውም ያፈሳል
ሀገር የሞተበት፣ የት ሄዶ ያለቅሳል!
ባሳደገኝ ቅየ፣ ባደኩበት መንደር
ባይተዋር ሰው ሁኜ፣ እንደሌለው ሀገር
ያቆምኋትን ሰንደቅ፣ ተፈትኜ በእሳት
እንዴት አቀርቅሬ፣ ባንዲራዬን ላንሳት
አባይ ለዘዴው፣ በአፍ ይቀድማል
አምኖ መከዳት፣ እንዴት ያማል
ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት
እንዴት ይችላል ዝም ማለት
ከነገ ዛሬ፣ ይሻል ባልኩኝ
የራሴን ጩኸት፣ ተነጠቅኩኝ
ተጣላሁና ከወንዜ አድባር
እንዴት ልታረቅ፣ ከራሴ ጋር
አዲስ አበባ፣ አዶ ሸገሩ
እንኳን ሸገሩ
የሁሉ አይደል ወይ? ሞላው ሀገሩ
በፍቅር ጠርተው፣ ከዳር እስከ ዳር
መሃል ገቡና፣ አቆሙን ከዳር
ባቆዩት ሀገር፣ ጀግኖች በአንድነት
በአርበኝነት
እንዴት ይገፋ፣ ኢትዮጵያዊነት
ኧ . . .ኧ . . ና ና
ባቆዩት ሀገር ፣ ጀግኖች በአንድነት
እንዴት ይገፋል፣ ኢትዮጵያዊነት🌹🌹
ዳስ ጣል ልቤ፣ ለውስጤ ሀዘን ለቅሶ
ሰው አይችልህ ደርሶ
አለ ጊዜ፣ ገና ነው እያልኩት
እራሴን በደልሁት
ለካ እንዲህ ነው ማለቅ፣ እህ እያሉ ነዶ
ሀገር የሞተበት፣ የት ያለቅሳል ሄዶ?
ዳስ ጣል
ዳስ ጣል
ዳስ ጣል ልቤ
ለውስጤ አዘን ለቅሶ
ሰው አይችልህ ደርሶ
አለ ጊዜ፣ ገና ነው እያልኩት
እራሴን በደልሁት
ለካ እንዲህ ነው ማለቅ፣ እህ እያሉ ነዶ
ሀገር የሞተበት፣ የት ያለቅሳል ሄዶ?
ዳስ ጣል
ዳስ ጣል
አክሱም ላሊበላን፣ በአንድ አለት አጽንቶ
አልራመድ አለ፣ ሀገር ተለያይቶ
ምሰሶው ዘመመ፣ ጣራውም ያፈሳል
ሀገር የሞተበት፣ የት ሄዶ ያለቅሳል!
ባሳደገኝ ቅየ፣ ባደኩበት መንደር
ባይተዋር ሰው ሁኜ፣ እንደሌለው ሀገር
ያቆምኋትን ሰንደቅ፣ ተፈትኜ በእሳት
እንዴት አቀርቅሬ፣ ባንዲራዬን ላንሳት
አባይ ለዘዴው፣ በአፍ ይቀድማል
አምኖ መከዳት፣ እንዴት ያማል
ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት
እንዴት ይችላል ዝም ማለት
ከነገ ዛሬ፣ ይሻል ባልኩኝ
የራሴን ጩኸት፣ ተነጠቅኩኝ
ተጣላሁና ከወንዜ አድባር
እንዴት ልታረቅ፣ ከራሴ ጋር
አዲስ አበባ፣ አዶ ሸገሩ
እንኳን ሸገሩ
የሁሉ አይደል ወይ? ሞላው ሀገሩ
በፍቅር ጠርተው፣ ከዳር እስከ ዳር
መሃል ገቡና፣ አቆሙን ከዳር
ባቆዩት ሀገር፣ ጀግኖች በአንድነት
በአርበኝነት
እንዴት ይገፋ፣ ኢትዮጵያዊነት
ኧ . . .ኧ . . ና ና
ባቆዩት ሀገር ፣ ጀግኖች በአንድነት
እንዴት ይገፋል፣ ኢትዮጵያዊነት🌹🌹