OPEN PLATFORM
163 subscribers
139 photos
197 links
• TAZMA PRODUCER DP

• For Fine Art | • for Media | • for Technology | • for BUSINESS ||

• tazmaopenplatform@gmail.com
ደህረ ገጽ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://tazmaoptf.blogspot.com

• tazma OPEN PLATFORM seen 2016 ®° |

TAZMA 2015 -2026®° | ALL Right Reserved.
Download Telegram
ለጥር ፣ የካቲት እና መጋቢት ወር ለምንሰራቸው የኪነ - ጥበባት ስራዎች የወጣ ማስታወቂያ።
ማሳሰቢያ ለተከታታይ ለሶስት ዓመታት ለሀዋሳ እና ሻሸመኔ ስናቀርበው የነበረ የተዋናይ ጥሪ የመጨረሻ ማስታወቂያችን በመሆኑ በዚህ መድረክ እንዲጠቀሙ ግብዣ እናቀርባለን፡፡
ለጥር ፣ የካቲት እና መጋቢት ወር ለምንሰራቸው የኪነ - ጥበባት ስራዎች የወጣ ማስታወቂያ።
ማሳሰቢያ ለተከታታይ ለሶስት ዓመታት ለሀዋሳ እና ሻሸመኔ ስናቀርበው የነበረ የተዋናይ ጥሪ የመጨረሻ ማስታወቂያችን በመሆኑ በዚህ መድረክ እንዲጠቀሙ ግብዣ እናቀርባለን፡፡
እባካቹ ወደ ዚህ ገጽ የገባቹ በሙሉ

እንድናስተናግዳቹ ከፈለጋቹ ከዚህ በፊት የገለጽናቸውን ነገሮች አንብቡ ፤
በቀላሉ የስራ መድረኮቻች ን ላይ መሳተፍ እንድትችሉ ማድረግ የሚጠበቅባችሁን በግልጽ አስቀምጠናል ፤ አዳዲስ ስራዎች በየግዜው ቢወጡም በስራው ላይ ለመሳተፍ መድረኩን የምንሰጣቹ ግን ለሁሉም ስራዎች አንድ ዓይነት መንገድ ባስቀመጥነው ሂደት መሆኑን እንድታውቁ እናሳውቃለን።

ወደ ዚህ መድረክ ከመጣቹ አስቀድመም የሰጠናቸውን መግለጫዎች አንባቹ በዛ መሰረት ተስተናገዱ ።

t.me/openplatforms
ለጋዜጠኝነት እና ሪፖርተርነት ፤

ከዚህ በፊት በጋዜጠኝነት እና በሪፖርተርነት ተመዝግባቹ አብራችሁን እንድትሰሩ ጥሪ ላልቀረበላቹ ብቻ በ@openplatforms ሙሉ ስማችሁን እና በጋዜጠኝነት ወይም በሪፖርተርነት ብላቹ በድምጽ እንድትልኩልን እንጋብዛለን።

በትግስት ስለምትጠብቁን እናመሰግናለን።

እንደተለመደው ለምንሰጣቹ ስራ ክፍያ አንጠይቃችሁም ፣ እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን።

t.me/openplatforms
በዚህ ማስታወቂያ መሰረት እንዲሁም በጽሑፍ መልክት በስልካቹ የደረሳቹ ውድ የትወና ተጽጥኦ ያላቹ በሙሉ ።
፩ ክብረወርቅ ግርማ

፪ መላኩ ሰማኸኝ መቅድም

፫ ሮማን አየለ እንታዬ

፬ ሔኖክ ስለሺ ክብረት

፭ መለሰ ህዝቅኤል

እንዲሁም በአካል መጥታቹ ያመለከታቹ እና ስማቹ ያልተጠራ ካላቹ ነገ ሮብ ፭/፳፻፲፫ ዓ.ም ቀን 6:30-7:00 በአለው ሰዓት ብቻ ምዝገባ ባደረጋችሁበት ቢሮ እንድትገኙ እናሳውቃለን።

ሌሎች ፍላጎቱ ያላቹ እስከ ጥር ፳ ድረስ በአካል በመምጣት እንድት መዘገቡ እንጋብዛለን ።

ለምዝገባም ሆነ ስራውን ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ፣ እኛ ግን ከፍለን እናሰራቹሀለን።
በደራሲነት በአለበት ሆነህ እየተከፈለህ ከእኛ ጋር መስራት ትፈልጋለህ “በደራሲነት ለመስራት” ብለህ በኢሜል tazmaopenplatform@gmail.com አድራሻቸን ላይ ጻፍልን ፈጣን መልስ እንሰጥሃለን፡፡

አልያም በቴሌግራም አድራሻችን ላይ ልትልክልን ትችላለህ ።
@openplatforms

እንደተለመደው ለምዝገባም ሆነ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም ፣ እኛ ግን እየከፈልን እናሰራለን።

t.me/openplatforms
ለገጣሚያን ሀዋሳ እና ሻሸመኔ ለምትገኙ የግጥም ችሎታ ያላቹ በሀዋሳለምናዘጋጀው ቋሚ የግጥም ድግስ ስራ ላይ በመሳተፍ መድረኩን እንድትጠቀሙበት እንጋባለን

አልያም በቴሌግራም አድራሻችን ላይ ልትልክልን ትችላለህ ።
@openplatforms

እንደተለመደው ለምዝገባም ሆነ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም ፣ እኛ ግን እየከፈልን እናሰራለን።

t.me/openplatforms
አዳዲስ የስራ መድረኮችን ዛሬ ቀን 7 ሰዓት ጀምሮ ይዘን እንመጣለን ።

ለሎች ወደ መድረካችን እንዲቀላቀሉ ይሄን ያጋሩአቸው

👇👇👇
t.me/openplatforms
ተዋናይ

አዲስ አበባ ለምተገኙ ተዋናዩች አዲስ ለምንሰራው በመጋቢት ወር ቀረጻቸው ለሚጀመር የስነ-ራዕይ ስራ ላይ አብራችሁን እንድትሰሩ ግብዣ እናቀርባለን፡፡
መሳተፍ ለምትፈልጉ ፤
4 በ 6 አንድ ፎቶ ግራፍ እና 8 በ10 አንድ ፎቶ ግራፋችሁን በመላክ እንድትመዘገቡ፡፡

በዚህ ይላኩልን 👉 @tplatform

እንደተለመደው ለምዝገባም ሆነ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም ፣ እኛ ግን እየከፈልን እናሰራለን።

t.me/openplatforms
ዘፋኝ ነህ
በሁለተኛ ዙር ተመለሶ መጥቶአል ፤
ዘፋኝ ከሆንክ ሙሉ የሚዚቃ ስራ ፕሮዲውስድ እንደምናረግ ስናሳውቅህ ደስታ ይሰማናል ፤
ሙሉ መረጃውን በቴሌግራም ገጻችን ይመልከቱ ፤

በዚህ በድምጽ ያውሩን 👉 @tplatform 24 ሰዓታት አገልግሎት እንሰጣለን
እንደተለመደው ለምዝገባም ሆነ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም ፣ እኛ ግን እየከፈልን እናሰራለን።

t.me/openplatforms
የሁላችሁንም የጽሑፍ መልክ ማንበብ ትንሽ ግዜ ይወስዳል እንዲሁም አብዛኞቻቹ ሃሳባችሁን በአጭሩ እና ዋናውን ነጥብ ማስረዳት ተስኗቹ ስለምናይ ነው በድምጽ መልክት እንድታወሩን የምንጠይቀው ፣ እንዲሁም ማንነታችሁን በግልጽ ማወቅ ስለምንፈልግ ሲሆን ይህን የምናደርገው በቀላሉ ወደ ቢሮችን ለስራ ብቻ እንድትጠሩ (ከምልልስ እና አላስፈላጊ ወጪ እንድትድኑ ነው) የሚያስችል ለማድረግ በመሆኑ ነው።

ስለዚህ በውስጥ ስታወሩን እባካቹ በድምጽ አውሩን ።

እናመሰግናለን

http://t.me/openplatforms
ለሙዚቃ ክሊፕ መስራት ከብዶሃል
ሙሉ ወጪውን ሸፍነን ፕሮዲውስ እናደርጋለን

ዘፋኝ ነህ
በሁለተኛ ዙር ተመለሶ መጥቶአል ፤
ዘፋኝ ከሆንክ ሙሉ የሚዚቃ ስራ ፕሮዲውስድ እንደምናረግ ስናሳውቅህ ደስታ ይሰማናል ፤
ሙሉ መረጃውን በቴሌግራም ገጻችን ይመልከቱ ፤

በዚህ በድምጽ ያውሩን 👉 @tplatform 24 ሰዓታት አገልግሎት እንሰጣለን

እንደተለመደው ለምዝገባም ሆነ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም ፣ እኛ ግን እየከፈልን እናሰራለን።

t.me/openplatforms
OPEN PLATFORM
ተዋናይ አዲስ አበባ ለምተገኙ ተዋናዩች አዲስ ለምንሰራው በመጋቢት ወር ቀረጻቸው ለሚጀመር የስነ-ራዕይ ስራ ላይ አብራችሁን እንድትሰሩ ግብዣ እናቀርባለን፡፡ መሳተፍ ለምትፈልጉ ፤ 4 በ 6 አንድ ፎቶ ግራፍ እና 8 በ10 አንድ ፎቶ ግራፋችሁን በመላክ እንድትመዘገቡ፡፡ በዚህ ይላኩልን 👉 @tplatform እንደተለመደው ለምዝገባም ሆነ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም ፣ እኛ…
ለአዲስ አበባ በመጋቢት ወር ለምንሰራቸው መሳተፍ እንደምትፈልጉ ከተመዘገባችሁት ውስጥ በተሰጠው መሰረት ምዝገባ ያደርጋቹ የተወሰናቹ ናቹ እና አሁንም ምዝገባውን እንድታደርጉ እናበረታታለን።

ለመመዝገብም ሆነ ስራውን አብራችሁን ለመስረት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ፣ ጣዝማ ግን በስራው ላይ ካሳተፋቹ እየከፈለ ያሳራቹሀል።
t.me/openplatforms
OPEN PLATFORM
Photo
በሀዋሳ የተመዘገባቹ ለ3 ተኛ ዙር ተመዝጋቢዎች ጥሪ

1- ሰላማዊት አለም
ሐና አሠላ
መስክረም ብርሃኑ
ሀና ምትኩ
መቅደስ ጌታቸው
ስንዱ ምትኩ
ብንያም
አንተነህ ያዕቆብ
ረታ ጨምዴሳ
ለንድአዲላ አለማየው
ሊዲያ ሰለሞን
ፀጋ ሰለሞን
ፍርቱና ጥላዬ
የትምወርቅ ለገሠ
ሰላማዊት ወርቅነህ
ሄርሜላህ አለማየው
ምህረት አስረግደው
ፌቨን አሳምረው
ሔኖክ ምህረት
መሠረት ደለለኝ
መሳይ ላንቃ
ፍቃዱ ጎድስ
መለሰ ተስፋዬ
ተመስገን ዳንኤል
አንሙት ታደለ በቀለ
ፍፁም ታደለ በቀለ
31- መላኩ ሰማኸኝ መቅድም
32- እየሱስ ፍቃዱ ተስፋዬ
33- በሀይሉ አህመድ ኡስማን
34- ጥበቡ በየነ አባተ
35- እፁበ ድንቅ አረፋይኔ መብራቱ
36- ሳምራዊት ደምሰው አበበ
37- ታምራት አወል ሀሰን

ምዝገባ ወደ አረጋችሁበት ጣዝማ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ በመምጣት ስራ እድትጀምሩ እናሳውቃለን።



t.me/openplatforms