OPEN PLATFORM
163 subscribers
139 photos
197 links
• TAZMA PRODUCER DP

• For Fine Art | • for Media | • for Technology | • for BUSINESS ||

• tazmaopenplatform@gmail.com
ደህረ ገጽ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://tazmaoptf.blogspot.com

• tazma OPEN PLATFORM seen 2016 ®° |

TAZMA 2015 -2026®° | ALL Right Reserved.
Download Telegram
አዲስ አበባ


ናዝሬት እና መቐለ ነገ ምሽት ይጠብቁን



አዳዲስ የስራ መድረኮች አዘጋጅተናል


እንደተለመደው ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ሙሉ በሙሉ ነጻ ነው እኛ ግን በክፍያ ነው የምናሰራቹ ።

ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ አውሩን በጽሑፍ መልክት ለምትልኩልን ከይቅርታ ጋር አናስተናግድም
👇👇👇
@tplatform

@openplatforms
tazma OPEN PLATFORM

ከአላችሁበት ከተማ ሆናችሁ በሪፖርተርነት መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ አዲስ መድረክ ከፍተናል

ለኢትዮጵያ

መቐለ
ደሴ
ላሊበላል
ባህር ዳር
ደብረማርቆስ
ጎንደር
ሠመራ
አሶሳ
ጋምቤላ
ጅማ
ናዝሬት
አዋሳ
ወላይታ ሶዶ
ድሬ ደዋ
አስፈተፈሪ
ሀረር
ጅጅጋ የምትገኙ እና የመስራት ፍላጎት ያላቹ በሙሉ በመድረኩ እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን

ለመሳተፍ የሚቻልበት መንገድ

ፍላጎት ያላቹ በሙሉ እንቀበላለን

በሙያው በቂ ስልጠና የአላችሁንም እንቀበላለን ።

በሪፖርተርነት መስራት እፈልጋለው
ብላቹ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን
t.me/tplatform

ወይም በኢሜል አድራሻችን
tazmamedias@gmail.com ይላኩልን

እንደተለመደው ክፍያ የማንጠይቅ ሲሆን እኛ ግን በተመጣጣ ክፍያ በመክፈል የምናሰራ ይሆናል


ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ አውሩን በጽሑፍ መልክት ለምትልኩልን ከይቅርታ ጋር አናስተናግድም
👇👇👇
@tplatform

@openplatforms
በሀዋሳ ና ሻሸመኔ እንዲሁም በአከባቢው ለምትገኙ

በሀዋሳ ስቱዲዮ ለድምጽ ተዋንያኖች የተከፈተ የስራ መድረክ

ለድምጽ ተጽጥኦ እና ፍላጎት ላላቹ በሙሉ በተከፈተው መድረክ እንድትሳተፉ እንጋብዛለን

ለመሳተፍ የሚያስፈልገው
ወደ ቢሮችን ለመስራት ስትመጡ

1 ስነ-ግጥም

1 ሞኖሎግ አጥንታቹ መምጣት እና ማቅረብ ይኖርባቹሀል


ይህ መድረክ የሚዘጋው
እስከ 07 ጥቅምት 2013 ዓ. ም ድረስ ይሆናል

በድምጽ ተዋናይነት መስራት እፈልጋለው
ብላቹ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን
t.me/tplatform

ወይም በኢሜል አድራሻችን
tazmamedias@gmail.com ይላኩልን

እንደተለመደው ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ሙሉ በሙሉ ነጻ ነው እኛ ግን በክፍያ ነው የምናሰራቹ ።


የ ቅ/ፍ ቢሮ አድራሻችን

ሀዋሳ ፦ ፒያሳ አሚና ህንጻ አንደኛ ፎቆ ቢ.ቁ 102 ጣዝማ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ ሲሆን በአካል ማመልከት ይቻላል

ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ አውሩን በጽሑፍ መልክት ለምትልኩልን ከይቅርታ ጋር አናስተናግድም
👇👇👇
@tplatform

@openplatforms
OPEN PLATFORM
tazma OPEN PLATFORM ከአላችሁበት ከተማ ሆናችሁ በሪፖርተርነት መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ አዲስ መድረክ ከፍተናል ለኢትዮጵያ መቐለ ደሴ ላሊበላል ባህር ዳር ደብረማርቆስ ጎንደር ሠመራ አሶሳ ጋምቤላ ጅማ ናዝሬት አዋሳ ወላይታ ሶዶ ድሬ ደዋ አስፈተፈሪ ሀረር ጅጅጋ የምትገኙ እና የመስራት ፍላጎት ያላቹ በሙሉ በመድረኩ እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን ለመሳተፍ የሚቻልበት መንገድ ፍላጎት ያላቹ…
በሪፖርተርነት አብራችሁን ለመስራት ለተመዘገባቹ በሙሉ ፤

ምዝገባውን ላከናወናቹ በሙሉ በኢሜል አድራሻቹ 14 መስከረም 2013 ዓ.ም ጀምሮ ማሟላት ያለባችሁን ስለተላከላቹ አስፈላጊውን ሁሉ እንድታደርጉ ልናሳውቃቹ እንወዳለን ።



መልካም ግዜ ለሁላችሁም ።

tazma OPEN PLATFORM©°


ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ አውሩን በጽሑፍ መልክት ለምትልኩልን ከይቅርታ ጋር አናስተናግድም
👇👇👇
@tplatform

@openplatforms
ውድ የሪፖርተር ተመዝጋቢዎች በሰጣችሁን የኢሜል አድራሻቹ መረጃ ልከንላችሆል አይታቹ አስፈላጊውን ሁሉ እንድታደርጉ ልናስታውሳቹ እንወዳለን ፣ ምናልባት መልክት ካልደረሳቹ በውስጥ መስመር አሳውቁን ።
እናመሰግናለን

መልካም ግዜ ለሁላችሁም ።

tazma OPEN PLATFORM©°


ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ አውሩን በጽሑፍ መልክት ለምትልኩልን ከይቅርታ ጋር አናስተናግድም
👇👇👇
@tplatform

@openplatforms
ጣዝማ በ STUDIO 4


አራት ዜና አንባቢ በመሆን አብረው እንዲሰሩ ማስታወቂያ ያወጣን ሲሆን በዚህ መስክ መስራት የምትፈልጉ በሙሉ በምልመላው ላይ በአካል እንድትሳተፋ እንጋብዛለን ።

ለመመዝገብ

በኢሜል አድራሻችን tazmamedias@gmail.com
ለዜና አንባቢነትን ብለው ብትልኩልን መልስ እንሰጣለን

አልያም በዚህ የቴሌግምራ @tplatform አድራሻ ለዜና አንባቢነት ብለው ይላኩልን

እንደተለመደው ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ሙሉ በሙሉ ነጻ ነው እኛ ግን በክፍያ ነው የምናሰራቹ ።

ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ አውሩን በጽሑፍ መልክት ለምትልኩልን ከይቅርታ ጋር አናስተናግድም
👇👇👇
@tplatform

@openplatforms
እባክዋን ስብስክራይ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
👇👇👇
youtube.com/tazmamedia


ከቻሉም ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ
👇👇👇

www.tazma.et

እናመሰግናለን
OPEN PLATFORM
ጣዝማ በ STUDIO 4 አራት ዜና አንባቢ በመሆን አብረው እንዲሰሩ ማስታወቂያ ያወጣን ሲሆን በዚህ መስክ መስራት የምትፈልጉ በሙሉ በምልመላው ላይ በአካል እንድትሳተፋ እንጋብዛለን ። ለመመዝገብ በኢሜል አድራሻችን tazmamedias@gmail.com ለዜና አንባቢነትን ብለው ብትልኩልን መልስ እንሰጣለን አልያም በዚህ የቴሌግምራ @tplatform አድራሻ ለዜና አንባቢነት ብለው ይላኩልን እንደተለመደው…
በአንባቢነት የአወጣነው ይህን ምልመላ ማስታወቂያ ላይ ለአመለከታቹ በሙሉ የመጀመሪያ ዙር የመመዘኛ ጥያቄ በቴሌግራም አድራሻቹ ልከናል ።

የአልገባቹ ነገር ካለ በድምጽ መልክት መላክ ትችላላቹ።

ለሁላችሁም የተሰጠው የግዜ ገደብ ሶስት ቀናት ብቻ ነው።

ከ ፲፪ ጥቅምት ፪፻፲፫ እስከ ፲፭ ጥቅምት ፪፻፲፫ ድረስ ነው።



እንደተለመደው ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ሙሉ በሙሉ ነጻ ነው እኛ ግን በክፍያ ነው የምናሰራቹ ።

ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ አውሩን በጽሑፍ መልክት ለምትልኩልን ከይቅርታ ጋር አናስተናግድም
👇👇👇
@tplatform

@openplatforms
ለጥር ፣ የካቲት እና መጋቢት ወር ለምንሰራቸው የኪነ - ጥበባት ስራዎች የወጣ ማስታወቂያ።
ማሳሰቢያ ለተከታታይ ለሶስት ዓመታት ለሀዋሳ እና ሻሸመኔ ስናቀርበው የነበረ የተዋናይ ጥሪ የመጨረሻ ማስታወቂያችን በመሆኑ በዚህ መድረክ እንዲጠቀሙ ግብዣ እናቀርባለን፡፡
ለጥር ፣ የካቲት እና መጋቢት ወር ለምንሰራቸው የኪነ - ጥበባት ስራዎች የወጣ ማስታወቂያ።
ማሳሰቢያ ለተከታታይ ለሶስት ዓመታት ለሀዋሳ እና ሻሸመኔ ስናቀርበው የነበረ የተዋናይ ጥሪ የመጨረሻ ማስታወቂያችን በመሆኑ በዚህ መድረክ እንዲጠቀሙ ግብዣ እናቀርባለን፡፡
እባካቹ ወደ ዚህ ገጽ የገባቹ በሙሉ

እንድናስተናግዳቹ ከፈለጋቹ ከዚህ በፊት የገለጽናቸውን ነገሮች አንብቡ ፤
በቀላሉ የስራ መድረኮቻች ን ላይ መሳተፍ እንድትችሉ ማድረግ የሚጠበቅባችሁን በግልጽ አስቀምጠናል ፤ አዳዲስ ስራዎች በየግዜው ቢወጡም በስራው ላይ ለመሳተፍ መድረኩን የምንሰጣቹ ግን ለሁሉም ስራዎች አንድ ዓይነት መንገድ ባስቀመጥነው ሂደት መሆኑን እንድታውቁ እናሳውቃለን።

ወደ ዚህ መድረክ ከመጣቹ አስቀድመም የሰጠናቸውን መግለጫዎች አንባቹ በዛ መሰረት ተስተናገዱ ።

t.me/openplatforms
ለጋዜጠኝነት እና ሪፖርተርነት ፤

ከዚህ በፊት በጋዜጠኝነት እና በሪፖርተርነት ተመዝግባቹ አብራችሁን እንድትሰሩ ጥሪ ላልቀረበላቹ ብቻ በ@openplatforms ሙሉ ስማችሁን እና በጋዜጠኝነት ወይም በሪፖርተርነት ብላቹ በድምጽ እንድትልኩልን እንጋብዛለን።

በትግስት ስለምትጠብቁን እናመሰግናለን።

እንደተለመደው ለምንሰጣቹ ስራ ክፍያ አንጠይቃችሁም ፣ እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን።

t.me/openplatforms
በዚህ ማስታወቂያ መሰረት እንዲሁም በጽሑፍ መልክት በስልካቹ የደረሳቹ ውድ የትወና ተጽጥኦ ያላቹ በሙሉ ።
፩ ክብረወርቅ ግርማ

፪ መላኩ ሰማኸኝ መቅድም

፫ ሮማን አየለ እንታዬ

፬ ሔኖክ ስለሺ ክብረት

፭ መለሰ ህዝቅኤል

እንዲሁም በአካል መጥታቹ ያመለከታቹ እና ስማቹ ያልተጠራ ካላቹ ነገ ሮብ ፭/፳፻፲፫ ዓ.ም ቀን 6:30-7:00 በአለው ሰዓት ብቻ ምዝገባ ባደረጋችሁበት ቢሮ እንድትገኙ እናሳውቃለን።

ሌሎች ፍላጎቱ ያላቹ እስከ ጥር ፳ ድረስ በአካል በመምጣት እንድት መዘገቡ እንጋብዛለን ።

ለምዝገባም ሆነ ስራውን ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ፣ እኛ ግን ከፍለን እናሰራቹሀለን።
በደራሲነት በአለበት ሆነህ እየተከፈለህ ከእኛ ጋር መስራት ትፈልጋለህ “በደራሲነት ለመስራት” ብለህ በኢሜል tazmaopenplatform@gmail.com አድራሻቸን ላይ ጻፍልን ፈጣን መልስ እንሰጥሃለን፡፡

አልያም በቴሌግራም አድራሻችን ላይ ልትልክልን ትችላለህ ።
@openplatforms

እንደተለመደው ለምዝገባም ሆነ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም ፣ እኛ ግን እየከፈልን እናሰራለን።

t.me/openplatforms