OPEN PLATFORM
163 subscribers
139 photos
197 links
• TAZMA PRODUCER DP

• For Fine Art | • for Media | • for Technology | • for BUSINESS ||

• tazmaopenplatform@gmail.com
ደህረ ገጽ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://tazmaoptf.blogspot.com

• tazma OPEN PLATFORM seen 2016 ®° |

TAZMA 2015 -2026®° | ALL Right Reserved.
Download Telegram
ለመመዝገብ እንደምሳሌ

ለመመዝገብ መልክት ከመላክ ይልቅ ከዚህ በታች በአስቀመጥነው መሰረት በመጻፍ እና መታወቂየችሁን በማያያዝ ብቻ ላኩልን እናመሰግናለ።

1 - አብይ አህመድ አሊ

2- 0900 00 00 00

3- abyahmed@gmail.com

4- የመታወቂያ ቅጂ



ለምታደርጉት ጥረት በሙሉ እናመሰግናለን ፣ እስካሁን በትክክል ያልተመዘገባቹ በሙሉ እንደገና በዚህ መሰረት አስተካክላቹ እባክቹ ላኩል።


ለማንኛውም ጥያቄዎቻቹ በድምጽ ብቻ ላኩልን ፣ ማንኛውንም ጥየቄ የፈለጋችሁትን ያክል ጥያቄ መጠየቅ ትችላላቹ በድምጽ ብቻ ላኩልን።


http://t.me/openplatforms
ጣዝማ አዲስ በሚሰራቸው ሁለት የTV የመዝናኛ ዝግጅቶች ላይ አብረውት መስራት የሚፈልጉ ቤተሰቦቹን መመልመል ይፈልጋል ፤

በምልመላው የሚያተኩርባቸው ፤

ተዋንያን ፣ ሞዴል ፣ ጋዜጠኛ ፣ አዘጋጅ ፣ የቅንብር ባለሙያተኛ ፣ የኮስቱዩምስ ባለሙያተኛ በአስተባባሪነት ፣ በግራፊክስ አብረውት መስራት የሚፈልጉ በሙሉ ግብዣውን ያቀርባል ፤

እንዴት መስራት ይቻላል ፤
ሰኞ 11 MAY 2020 (3 ግንቦት 2012) በሚወጣው ማስታወቂያ መሠረት መመዝገብ ይቻላል።

እነማን መመዝገብ ይቻላል ?
ከላይ በተጠቀሰው መሠረት ልምድ የአላቸውም ሆነ ፍላጎት የአላቸውም በሙሉ ፤

የበለጠ ለማወቅ ከፈለጋቹ
በቴሌግራም @tplatform ላይ ማውራት ይቻላል ማውራት የምንችለው በድምጽ ብቻ ለሚያወራን ነው።
ወይም በ094 662 9120 ይደውሉ
ይህን አገልግሎት 24 ሰዓታት ሙሉ ሳምንቱ ያገኛሉ።

***ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ፣ በስራው ላይ ለሚሳተፋ ግን ተገቢውን ክፍያ ከፍለን እናሰራለን***

t.me/openplatforms
11 ግንቦት 2020
PRODUCER TAZMA fine Art

ለTV ምርት 01

ተዋንያንለሴቶች 👩

ዕድሜ - ከ 19 ዓመት እስከ 35 ዓመት ፣

ት/ት ደረጃ - በማንኛውም

መስፈርት- ፍላጎት እና ግዜ ያለው

ቁመት- 1.60 ጀምሮ

የቆዳ ቀለም- በማንኛውም

ክብደት- ማንኛውም

ለማመልከት -
TV-P-1 በማስቀደም
ሙሉ ስም (ትዕግስት በላቸው በቀለ) ፣

ስልክ የግል ስልክ ቁጥር ፣

መታወቂያ-

ፎቶ-ግራፍ በዋይድ 1
በሚድየም 1
በክሎዝ አፕ 1
በማያያዝ በ @tplatform የቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን ፤

የምዝገባው ግዜ ከ04 ግንቦት እስከ 15 ግንቦት ድረስ ነው ፤

*ማሳሰቢያ* የምትልኩልን ፎቶ-ግራፍ ለሌላ አካል የላከችሁት በፍጹም መሆን የለበትም open platform የናንተን ፎቶ-ግራፍ ለሶስተኛ ወገን በፍጹም አሳልፎ አይሰጥም ፤

••• አስታውሱ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም •••

ነገር ግን እኛ ስራውን ለምትሰሩት ተገቢውን ክፍያ እንከፍላለን

ይህ ስራ ምን ያህል የግዜ ይቆይታ ይኖረዋል + ለአንድ ዓመት


t.me/openplatforms
11 ግንቦት 2020
PRODUCER TAZMA fine Art

ለTV ምርት 02

ተዋንያንለወንዶች 👦

ዕድሜ - ከ 28 ዓመት እስከ 35 ዓመት ፣

ት/ት ደረጃ - በማንኛውም

መስፈርት- ፍላጎት እና ግዜ ያለው

ቁመት- 1.65 ጀምሮ

የቆዳ ቀለም- በማንኛውም

ክብደት- ማንኛውም

ለማመልከት -
TV-P-2 በማስቀደም
ሙሉ ስም (ግርማ በላቸው በቀለ) ፣

ስልክ የግል ስልክ ቁጥር ፣

መታወቂያ-

ፎቶ-ግራፍ በዋይድ 1
በሚድየም 1
በክሎዝ አፕ 1
በማያያዝ በ @tplatform የቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን ፤

የምዝገባው ግዜ ከ04 ግንቦት እስከ 15 ግንቦት ድረስ ነው ፤

*ማሳሰቢያ* የምትልኩልን ፎቶ-ግራፍ ለሌላ አካል የላከችሁት በፍጹም መሆን የለበትም open platform የናንተን ፎቶ-ግራፍ ለሶስተኛ ወገን በፍጹም አሳልፎ አይሰጥም ፤

••• አስታውሱ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም •••

ነገር ግን እኛ ስራውን ለምትሰሩት ተገቢውን ክፍያ እንከፍላለን

ይህ ስራ ምን ያህል የግዜ ይቆይታ ይኖረዋል + ለአንድ ዓመት ፤


t.me/openplatforms
11 ግንቦት 2020
PRODUCER TAZMA fine Art

ለTV ምርት 03

ለሞዴልነት
ለሴቶች 👩 ብቻ የወጣ

ዕድሜ - ከ 16 ዓመት እስከ 25 ዓመት ፣

ት/ት ደረጃ - በማንኛውም

ቁመት- 1.60 ጀምሮ

የቆዳ ቀለም- በማንኛውም

ክብደት- እንደ ቁመት አማካኝ ክብደት

የምትሳተፍባቸው ስራዎች
1- የማስታወቂያ ስራዎች ፣
2- ለፊልም ተዋናይነት ፣
3- ለሙዚቃ ቪዲዮ ፣
4- ለኩነት ዝግጅቶች ፣
5- ለመድረክ ስራዎች ፣

ለመስፈርት +
1- ረዘም ላለ ግዜ ከእኛ ጋር ለመስራት ፍቃደኛ የሆነች ፣

2- ከዚህ በፊት በምንም ስራ የአልተሳተፈች ፣

3- ከ18 ዓመት በታች ለሆናቹ የቤተሰብ ፍቃድ ማግኘት የምትችል ፣

ለማመልከት ፤
TV-P-3 በማስቀደም
ሙሉ ስም (ትዕግስት በላቸው በቀለ) ፣

ስልክ የግል ስልክ ቁጥር

መታወቂያ- ከ18 ዓመት በላይ ለሆኑ ፤ ከ 18 ዓመት በታች ለሆኑ የት/ት ቤት መታወቂያ ፤

ፎቶ-ግራፍ በዋይድ 1
በሚድየም 1
በክሎዝ አፕ 1
በማያያዝ በ @tplatform የቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን ፤

የምዝገባው ግዜ ከ04 ግንቦት እስከ 15 ግንቦት ድረስ ነው ፤

*ማሳሰቢያ* የምትልኩልን ፎቶ-ግራፍ ለሌላ አካል የላከችሁት በፍጹም መሆን የለበትም open platform የናንተን ፎቶ-ግራፍ ለሶስተኛ ወገን በፍጹም አሳልፎ አይሰጥም ፤

••• አስታውሱ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም •••

ነገር ግን እኛ ስራውን ለምትሰሩት ተገቢውን ክፍያ እንከፍላለን

ይህ ስራ ምን ያህል የግዜ ይቆይታ ይኖረዋል + ለአንድ ዓመት ፤

ለበለጠ መረጃ @tplatform በቴሌግራም በድምጽ ብቻ አውሩን 24 ሰዓታት አገልግሎት ያገኛሉ ወይም

+251 946 629 120 ይደውሉ ፤

t.me/openplatforms
በሀዋሳ ለምትገኙ ተዋንያን ፤

ጣዝማ FINE ARTS በቀጣይ ወር ለህዝብ ማድረስ ለሚጀምረው አዲስ የሬዲዮን ድራማ በሀዋሳ ስቱዲዩ #4 የድምጽ ትወና ችሎታን ያላቻውን ተዋንያንን አብራችሁት እንድትሰሩ ይጋብዛል።

የሚፈለገው ችሎታ

ድምጽ ፡ ለሬዲዮን ድራማ የሚስማማ ድምጽ እና የድምጽ ትወና ክህሎት ያለው።

ጽዎታ ፡ በሁለቱም

ዕድሜ ፡ በማንኛውም ከ15 ዓመት በላይ።

ምዝገባ
ለምዝገባ ክፍያ በፍጹም አናስከፍልም ።

ከቅዳሜ 22 ግንቦት 2012 እስከ ግንቦት 30 2012 ዓ.ም ድረስ

ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ፣ ከሰኞ እስከ እሁድ ሁሌም በተጠቀሰው የግዜ ገደብ ድረስ መምጣት ይችላሉ።

በስራው ለሚሳተፉ ጥሩ ክፍያ ጣዝማ ይፈጽማል።

የመመዝገቢያ አድራሻ

ሀዋሳ ፒያሳ አሚን ህንጻ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 102 ጣዝማ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ ።

ምዝገባ የሚደረገው በአካል በመገኘት ብቻ ነው።

ከዚህ በፊት በጣዝማ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ ጋር የሰራቹ ተዋንያን በስልካቹ የጽሑፍ መልክት የደረሳቹ ብቻ እንድትመጡ እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ @tplatform በቴሌግራም በድምጽ ብቻ አውሩን 24 ሰዓታት አገልግሎት ያገኛሉ ወይም


t.me/openplatforms
Forwarded from TAZMA MEDIA
አንቱ የተባለ ተዋናይ ደራሲ አልያም
አዘጋጅ ካሜራ ማን የብርሃን ስርጭት ኤዲተር የግራፊክስ ባለሙያተኛ የአኒሜሽን ስልጠናን ጨምሮ በአጭሩ የፊልም ጥበብን በ 101 ፕሮፌሽናል ስልጠናዎችን በነጻ ይውሰዱ


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/K-E3jBCEuqE
Forwarded from TAZMA MEDIA
ጣዝማ open platform አዲስ ለሚሰረቸው ስራዎች ተዋንያንን እየመለመለ የሚገኝ ሲሆን በሀዋሳ እና አካባቢዋ ለምትገኙ እንዲሁም ከዚህ በፊት ምዝገባ ላደረጋቹ በሙሉ ነገ ቅዳሜ ከጠዋቱ 04 ሰዓት ጀምሮ እስከ ከሰዓት 8 ሰዓት ከአካል ጣዝማ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ እንድትመጡ እንጋብዛለን ፤

እንደተለመደው ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ስራው ላይ ለምትሳተፋ በሙሉ ከፍለን እናሰረለን ።

አዲስ አበባ ፣ መቐለ እና ሀረር በቀጣይ ሳምንት ጠብቁን ።



t.me/openplatforms
Forwarded from የኢትዮጵያ ድምጽ (TAZMA MEDIA 2020®°)
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ አጠቃቀም ግንዛቤ የሚፈጥር እና ሀገራዊ ዘመቻውን የሚያበረታታ ውድድር ይፋ ሆነ

የጤና ሚኒስቴር የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ አጠቃቀም ግንዛቤ የሚፈጥር እና ሀገራዊ ዘመቻውን የሚያበረታታ ውድድር ይፋ አደረገ።

የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ ጠቀሜታን የሚያስተዋዉቅ “መስክ ኢትዮጽያ” ዘመቻ በኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሰህለወርቅ ዘውዴ ይፋ ተደርጎ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል።

የጤና ሚኒስቴርም ይህ ዘመቻ ከታለመለት ግብ ለማደረስ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ አጠቃቀም ግንዛቤ የሚፈጥር እና ሀገራዊ ዘመቻውን የሚያበረታታ ውድድር ይፋ ማድረጉን አስታውቋል።

በዚህም መሰረት የሚመለከታቸው አካላት የማስክ አጠቃቀም የሚያስተምር፣ የሚሰጠውን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ በሚመለከት ግንዛቤን የሚፈጥር እና ሀገራዊ ዘመቻውን የሚያበረታታ የ30 ሰከንድ የቪዲዮ እንዲሁም ፎቶግራፍ እና በሬዲዮ ሊቀርብ የሚችሉ ስራዎችን አወዳድሮ ሊሸልም መዘጋጀቱን አስታውቋል።

በዚሁ መሰረት ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው moh@moh.gov.et እና www.mascethiopia@gmail.com ኢሜይል እንዲሁም በጤና ሚኒስቴር ድህረገጽ ላይ በመግባት በተዘጋጀው ሙሉ መረጃ መሰረት እስከ ነሐሴ 18/2012 ዓ/ም ድረስ በመላክ ውድድሩን እንዲሳተፉም ጥሪ አቅርቧል።


በቴሌግራም ይከተሉን
t.me/news24national


#News 24 national
ውድ ቤተሰቦች ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይዘን መጥተናል እስካሁን ታግሳቹ ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለ


ብዙ ትካሳላቹ እና እንኳን ደስ አላቹ

ሁሉንም መረጃዎች ከዛሬ ጀምሮ ማቅረብ እንጀምራለን



@openplatforms
ዛሬ ማታ

ምሽት 3 ሰዓት ላይ ይጠብቁን



@openplatforms
OPEN PLAFORM

አዳዲስ ዕቅዶችን ይዞ መጥቶል


ያላችሁን ክህሎቶች የምትጠቀሙባቸው እና በአንድ ግዜ ሁሉንም ሰዎች ማሳተፍ የሚቻልባቸውን የተለያዩ ስራዎችን ያዘጋጀን ሲሆን በመጀመሪያው ዙር በአንድ ወር ግዜ ቆይታ እንዲኖረው አድርገን አዘጋጀተናል

በእነዚህ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ እንደተለመደው ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ሙሉ በሙሉ ነጻ ነው

እኛ ግን ተገቢውን ክፍያ ፣ ሽልማት እና ማበረታቻ እንደቅማችን እንሰጣለን ።

ይህ ዕቅድ በመጀመሪያው ዙር
በዋናነት እነዚህን ነጥቦች ያሳካል


1ኛ ከፍተኛ የስራ ዕድል

2ኛ ከፍተኛ የመታያ እና የማቅረቢያ መድረኮችን መስጠት

3ተኛ ተመጣጣኝ ክፍያ


ታዲያ የምትሰሩት ምንድን ነው

ነገ መረጃውን እናቀርባለን
እስከዛው የቻላችሁትን ያክል ወዳጆቻችሁን ወደ መድረኩ ጋብዙ



@openplatforms
ሀዋሳ ለምትገኙ በሙሉ የቀረበ መድረክ

በሬዲዮን እና የቴሌቭዥን ስራዎችን ላይ ለመስራት ለምትፈልጉ የወጣ ዕድል

የስራው ኩነቶች

በጋዜጠኝነት

በአቅራቢነት

በአዘጋጀነት
በሪፖርተርነት ጨምሮ በሬዲዮም ሆነ የቴሌቭዥን ስራዎች ላይ የመስራት ፍላጎት ያላቹ በሙሉ ይህን መድረክ እንድታሳተፉበት እንጋብዛለን ።

እንደተለመደው ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ሙሉ በሙሉ ነጻ ነው እኛ ግን በክፍያ ነው የምናሰራቹ ።


አድራሻችን

ሀዋሳ ፦ ፒያሳ አሚና ህንጻ አንደኛ ፎቆ ቢ.ቁ 102 ጣዝማ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ

ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ አውሩን በጽሑፍ መልክት ለምትልኩልን ከይቅርታ ጋር አናስተናግድም
👇👇👇
@tplatform

@openplatforms
ሀዋሳ ለምትገኙ በሙሉ የቀረበ መድረክ

ለኮሜዲያን የቀረበ መድረክ

በዚህ መድረክ ላይ የኮሜዲያ ችሎታ ካላቹ በአድራሻችን በመቅረብ የተዘጋጀውን ስራ እንድትሰሩን እንጋብዛለን

እንደተለመደው ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ሙሉ በሙሉ ነጻ ነው እኛ ግን በክፍያ ነው የምናሰራቹ ።


አድራሻችን

ሀዋሳ ፦ ፒያሳ አሚና ህንጻ አንደኛ ፎቆ ቢ.ቁ 102 ጣዝማ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ

ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ አውሩን በጽሑፍ መልክት ለምትልኩልን ከይቅርታ ጋር አናስተናግድም
👇👇👇
@tplatform

@openplatforms