OPEN PLATFORM
159 subscribers
139 photos
195 links
• TAZMA PRODUCER DP

• For Fine Art | • for Media | • for Technology | • for BUSINESS ||

• tazmaopenplatform@gmail.com
ደህረ ገጽ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://tazmaoptf.blogspot.com

• tazma OPEN PLATFORM seen 2016 ®° |

TAZMA 2015 -2026®° | ALL Right Reserved.
Download Telegram
በሪፖርተርነት እና ጋዜጠኝነት ለተመዘገባቹ ፤ 😍

ምዝገባ አድርጋቹ ምላሽ ለአልተሰጣቹ / የምዝገባ ቅጽ ሞልታቹ ምላሽ የአልተሰጣቹ ፣
የመጀመሪያው ዙር ፈተና የአልተሰጣቹ ወይም የአልደረሳቹ ፣

በውስጥ መስመር እገዛ እንዲደረግላቹ በድምጽ አውሩን ፤

@openplatforms
በሪፖርተርነት እና ጋዜጠኝነት ሙያ ለመስራት ለምትፈልጉ ይመዝገቡ ፤

ከአዲስ አበባ ውጭ በሀገር ውስጥ ለምትገኙ በዚህ ዕድል እንድትጠቀሙ አንጋብዛለን ፤

በሌላ የትምህርት ዘርፍ ተመርቃቹ በዚህ መስክ መስራት ለምትፈልጉ በዕድሉ ተጠቀሙበት፡፡

ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/02/for-reporter-job.html


@openplatforms
በመጀመሪያው ዙር እና በሁለተኛው ዙር የተፈተናቹ በሙሉ

መሳፍንት እያዩ ክፍሌ

ሠላማዊት ጌታቸው

እስራኤል ታደሰ (እስራኤል ከተፈተኑት የተሻለ ስራ በመስራት)


ወደ መጨረሻው ሂደት ያለፋቹ ሲሆን እንድታሟሉ የሚጠበቅባቹን መረጃዎች በማሟላት ከእኛ ጋር እንድትሰሩ እናሳውቃቹሀለን ፤
ዝርዝር ሃሳቡን በኢ-ሜል አድራሻዎቻቹ አስከዛሬ ማለትም ፳፪ የካቲት ፳፼፲፬ ዓ.ም አስራ አንድ ሰዓት ድረስ የሚደርሳቹ ሲሆን ፣ ካልደረሳቹ በዚህ የውስጥ መስመራችን አሳውቁን፡፡
በዛሬው የምላሽ ማስታወቂያ ላይ ስማቹ የአልተጠቀሰ ካለ ዓርብ በምንሰጠው ሌላኛው ምላሽ ማስታወቂያ ላይ እንድትመለከቱ እናሳስባለን ፡፡

ለምዝገባም ሆነ ስራውን እንድትሰሩ ምንም ዓይነት የገንዘብ ክፍያ አንጠይቅም ፣ እኛ ግን ተገቢውን ክፍያ ከፍለናቹ እናሰራለን፡፡

@openplatforms
🥰2👏1
እኛ ያለገደብ በነጻ ማስታወቂያዎችን እናወጣለን

አንተስ ፣ አንቺስ

ሌሎች በዚህ መድረክ እንዲጠቀሙ ወደ ዚህ የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ ያደርጋሉ ? ለምን ያህል ሰዎች አጋራችሁት ? ፤

እባክዎን ለሌሎች መድረኩን ያጋሩት፡፡

@openplatforms
2
ይኸው በቃላችን መሰረት መጥተናል ፤ ይህን ማስታወቂያ የቻላችሁት ያክል ለሌሎች አጋሩአቸው ፤

እናመሰግናለን፡፡

ይህን ተጭነው ማስታቀዊያውን በድህረ-ገጻችን ላይ ይመልከቱ ፤
👇👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post.html
በሪፖርተርነት እና በጋዜጠኝነት ለተመዘገባቹ ፤ 😍

መሳፍንት እያዩ ፤

ሳምራዊት አበበ ፤

ኃይለማርያም ተፈራ ፤

እስራኤል ታደሰ ፤

እዩኤል ክፍሌ ፤

እንኳን ደስ አላቹ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋቹሃል ፤

ለቅጥር ማሟላት የሚጠበቅባቹን ማስረጃዎች የማቅረብ ስራ እንድትሰሩ የሚገልጽ ማስረጃ ዛሬ እንልክላቹላን ፤ ቀደሞ የተላከላች ከሆነው ተገቢውን ሂደት በማከናውን አብራችሁን እንድትሰሩ እንገልጻል ፡፡

መልካም ዕድል ይሁንላቹ፡፡


በዚህ አጋጣሚ አስቀድማቹ ባስገባችሁት ስራቹ ላይ ጠሩ ጥረት ያደረጋቹ ነገር ግን ምዘናውን የአላለፋቹ እንደገና እንድታስገቡ ድጋሚ ዕድል ተሰጥቶአቹሃል፤

ራሔል ሐይሉ ፤

እዩብ ዳዊት ፤

ዳግም ሙላቱ ፤

ናፖሊዮን ሰለሞን፤

በዚህም መሰረት በቴልግራም ገጻችን በውስጥ መስመር ድጋሚ ለማስገባት ዕድል እንዲሰጣቹ እስከ መጋቢት ፫/፲፬ ዓ.ም ድረስ መጠየቅ ትችላላቹ ፤

tazma OPEN PLATFORM

@openplatforms
🥰2
ምዝገባ ላደረጋቹ ብቻ ፤

ትላንት
በአወጣነው ማስታወቂያ ላይ ለተመዘገባቹ ቀጣዩን ሂደት በኢ-ሜል አድራሻቹ መልክት ልከናል እና ተገቢውን ሂደት እንድታስኬዱ እናሳውቃቹሃለን ፤

ተመዝግባቹ ያልደረሳቹ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ ያውሩን፡፡

ለሁላችሁም መልካም ዕድል ፤ 😍

@openplatforms
🥰1👏1
😘😘😘 ነገ በዚህ መድረክ ይጠብቁን ፤ 😍😍😍

@openplatforms
ይኸው ቃል በገባነው መሰረት ማስታወቂያውን ይዘን መጥተናል ይህን ተጭነው ድህረ-ገጻችን ላይ የወጣውን ማስታወቂያ ይመልከቱ ፤

👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post_9.html
👍1
በድምጽ ተዋናይነት ምዝገባ ላደረጋቹ ፤ 🦋

ትላንት ስራ እንድትጀምሩ የሚያስችላችሁን ደብዳቤ በኢ-ሜል አድራሻቹ ልከናል ፤

@openplatforms
በደራሲነት ለተመዘገባቹ ፤ 👍

ሰኞ ፭ ቀን መጋቢት ፳፼፲፬ ዓ.ም ያለ ፈተና በቀጥታ በክፍያ እንድትሰሩ የሚያስችላችሁን ደብዳቤ በኢ-ሜል አድራሻቹ እንልካለን ፡፡

መልካም ዕድል ፡፡


@openplatform
1
ደራሲዎች ፤ 💐
በቀጥታ እየተከፈላቹ የምትሰሩበትን የስራ ደብዳቤ ምዝገባ በአደረጋችሁበት የኢ-ሜል አድራሻቹ ልከናል ፤

መልካም የስራ ግዜ ይሁንላቹ ፡፡

@openplatforms
2🥰1
በድምጽ ተዋናይት የመጀመሪያውን የትወና ምዘና የወሰዳቹ በሙሉ ፯ ቀን መጋቢት ፳፼፲፬ ዓ.ም ውጤታችሁን የምናሳውቅ እንዲሁም ብቁ ለሆናቹ ቀጣይ በክፍያ የምትሰሩአቸውን የትወና ስራ የምንሰጣቹ ይሆናል ፤

መልካም ምዘና፡፡

@openplatforms
🔥1🥰1
በሪፖርተርነት እና ጋዜጠኝነት ለተመዘገባቹ ፤

ቅጽ ሞልታዙ የምዘና ፈተና ሰርታቹ ያስገባቹ እንዲሁም የድጋሚ ዕድል የተሰጣቹ እና ሰርታቹ ያስገባቹ በሙሉ የፊታችን ሰኞ ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ላይ ውጤታችሁን እናሳውቃለን ፤

እያደረጋችሁት አለው ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡

ለሁላችሁም መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሃን፡፡

@openplatforms
በዜና አንባቢነት መስራት ለምትፈልጉ ፤

ከአዲስ አበባ ውጪ የምትገኙም ማመልከት ትችላላቹ
ጣዝማ ሚዲያ አዲስ እየመሰረተው ላለው ዓለም አቀፍ የቴሌቭዥን ጣቢያ ላይ በዜና አንባቢነት አብረውት የሚሰሩ ባለሙያተኖችን ይፈልጋል በዚህም መሰረት ኦፕን ፕላትፎርም በሙያው የሰለኑም ሆነ በስራው ላይ ለመስራት ፍላጎት ያላቸውን እንዲሳተፉ ግብዣ ያቀርባል ፡፡
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post_17.html
🥰1
ለተከታታይ ሶስት ቀናት በበይነ-መረብ (ኢንተርኔት) መቆራረጥ ምክንያት የምናከናውንነው ስራ ላይ ከፍተኛ የሆነ ችግር እየገጠመን ስለሆነ ፣ የጣዝማ ኦፕን ፕላትፎርም ቤተሰቦች እባካቹ በትግስት እንድትጠብቁን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

ሁላችሁም ከእኛ ጋር ለመስራት ስትሉ የምትከፍሉትን መስዋዕት እና ከፍተኛ ጥረት የምናደንቅና የምናውቅ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ልናሳውቃቹ እንወዳለን፡፡

ከእኛ ጋር በትግስት ቆዩ፡፡😍

OPEN PLATFORM

@openplatforms
OPEN PLATFORM 😍

@openpalatforms
በእንግሊዘኛ ቋንቋ 😍

ዜና አንባቢ ሆናቹ መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ ከዚህ በታች በአለው ማስታወቂያ ላይ በነጻ ምዝገባ እንድታደርጉ መድረኩን ከፍተናል ፤
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post_17.html

OPEN PLATFORM

@openplatforms 💐
እንደምን አደራቹ ፤ 😍

በሪፖርተርነት እና ጋዜጠኝነት ተመዝግባቹ የተሰጣችሁን የመጀመሪያውን ዙር ምዝና እንድታለፉ የተወሰነላቹ ከዚህ በታች ስማችሁን አስቀምጠናል እንኳን ደስ አላቹ፡፡💐

እንደገና አራጋው
ምንሊክ ብርሃኑ
ሃናን አክመል
ማርታ ዘነብ
አለማየው ግዛው
በረከት ተሾመ
ሰለሞን ግርማይ
ዳግም ሙላቱ
ሃይለማርያም
ራሔል ሀይሉ
እዩብ ዳዊት

ቀጣዩን ሂድት እንዲሁም በግላቹ ስለአስገባችሁት የምዘና የግምገማ ሁኔታ ምዝገባ በአደረጋችሁበት የኢ-ሜል አድራሻቹ እናሳውቃቹሃለን፡፡

መልካም መድረክ፡፡ 😘

OPEN PLATFORM

@openplatforms
1
በዜና አንባቢነት ለመስራት በትክክል የተመዘገባቹ እንዲሁም ተቀባይነት ያገኛቹ ከዚህ በታች ስማችሁን የአቀረብን ሲሆን የፊታች ሰኞ ፳፮ ቀን መጋቢት ፳፼፲፬ ዓ.ም ወደ ስራ የሚያስገባችን አንድ ዙር ምዘና የምሰጣቹ ይሆናል ፤ 😍

ሳምራዊት አበበ ወ/አማኑኤል
ሄለን ክንዱ ወርቁ
ሽታዬ ማስረሻ ቢርቢርሳ
ሚኪያስ ዮሀንስ ንጉሴ
ዳግም ሙላቱ አበበ
ሕዝቄል ጥላዬ ተፈራ
ተስፋ ጥበብ አበባው
ወንጌል ሙሉጌታ ጅክሶ
ኃይለማርያም ተፈራ አበበ
መልካ አያሌው አመዴ
እዮብ ድሪባ ጫላ
አማኑኤል ይሁኔ ሙጨ
ቤተማርያም ፀጋ ፈንቴ
ውብሸት ካሳሁን በቀለ
ኤርሚያስ ምስጋናው ደጀን
ኢሳያስ አሸናፊ መጫ
ናፖሊዮን ሰለሞን አበበ
ትዕማር ታዬ አስፋው
ራሕመት መሐመድ ዑመር

እባካቹ ለምዘናው በግላቹ ዝግጅት አድርጉ ፤ ለሁላችሁም መልካም እንመኝላቹሃለን፡፡ ❤️

ምዝገባ አድርጋቹ ስማቹ ያልተጠቀሰ በመመሪያው መሰረት ምዝገባ ያላደረጋቹ የሆናቹ መሆኑን እንገልጻለን ፤ አሁንም ምዝገባው አላለቀም መመዝገብ ትችላላቹ ፡፡

እንደተለመደው ለምዝገባም ሆነ ስራውን ከማግኘት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ፤

OPEN PLATFORMS

https://t.me/openplatforms
👍3🥰1