😍 ማሳሰቢያ 😘
በውስጥ መስመር እገዛ ፣ ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ ካለሆነ በቀር በግለሰብ ደረጃም ሆነ አላስፈላጊ መልክቶችን በመላክ ፣ አገልግሎቱን በአግባቡ ለሚጠቀሙት እንቅፋት ባለመሆን ተባበሩ ፡፡
እንዲሁም አላስፈላጊ መልዕክችን ሲልኩ ብሎክ ይደረጋሉ እና ጥንቃቄ ያድርጉ ፤
በውስጥ መስመር ሁልግዜም ለማንኛውም አጭርም ሆነ ረዥም መልዕክት በድምጽ ብቻ ያውሩን ፣ የድምጽ መልዕክት ለማትጠቀሙ በፍጹም ምላሽ አንሰጥም፡፡
በድጋሚ
ይህ የውስጥ መስመር የቴሌግራም ግጽ የተዘጋጀው የጥያቄና የእገዛ መልእክቶች ምላሽ ለመስጠት ነው፡፡
@openplatforms

በቅርብ ቀን
የዘጋቢ ስራዎች ውድድር 😍
በአጭር ዘጋቢ ስራዎች በዘጋቢ ስራዎች ለመወዳደር ለምትፈልጉ አጓጊ ሽልማቶች ጋር በቅርብ ቀን ይጠብቁን ፤
ፕሮውዲሰር ጣዝማ ኪነ
ኦፕን ፕላትፎርም
@openplatforms
የዘጋቢ ስራዎች ውድድር 😍
በአጭር ዘጋቢ ስራዎች በዘጋቢ ስራዎች ለመወዳደር ለምትፈልጉ አጓጊ ሽልማቶች ጋር በቅርብ ቀን ይጠብቁን ፤
ፕሮውዲሰር ጣዝማ ኪነ
ኦፕን ፕላትፎርም
@openplatforms
👍2🥰1
Forwarded from OPEN PLATFORM (TAZMA OPEN PLATFORM)
በሪፖርተርነት እና በጋዜጠኝነት ማስታወቂያ ለአመለከታቹ ፤ 😍
የመጀመሪያውን ዙር ፈተና ለአስገባቹ የሁለተኛው እና የመጨረሻውን ዙር ፈተና አስመልክተን ምዝገባ በአደረጋችሁበት ኢ-ሜል አድራሻ መልክት ልከናል ፤ መልክቱን በማየት ፈተናውን እንድታጠናቅቁ እና ወደ ቀጣይ ስራ ቅጥር እንድትገቡ የሚደርጋችሁን ስራ እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን ፤
አሁንም ምዝገባ አልጨረስንም በዕድሉ መጠቀም የምትፈልጉ በማስታወቂያው መሰረት ምዝገባ ማድረግ ትችላላቹ ፤
ዋናውን የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለሌሎች ማስተላለፍ አይዘንጉ፡፡

በሪፖርተርነት እና ጋዜጠኝነት ለመስራት ምዝገባ ያደረጋቹ በሙሉ በኢ-ሜል የምንሰጣችሁን ምላሽ እባካቹ በፍጥነት በመመልከት ቀጣይ ሂደቶችን ጨርሱ ፡፡
ያልደረሳቹ ከሆነም በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ ያውሩን ፤
እናመሰግናለን፡፡
@openplatforms
ያልደረሳቹ ከሆነም በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ ያውሩን ፤
እናመሰግናለን፡፡
@openplatforms
🥰1
በአወጣነው ማስታወቂያ በቂ የሰው ሃይል እንዲሁም ብቃት ያለው የሰው ሃይል አሁንም አላገኘኝም እና አሁንም በአዲስ አበባ እና በየትኛውም የሀገራችን ከተሞች የምትገኙ
በጋዜጠኝነት ፣ በቴአትር ጥበባት ፣ በቋንቋ ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ትምህርት የወሰዳቹ እና ፍላጎቱ ኖሮአቹ በሌላ የትምህርት ዘርፍ የሰለጠናቹ
በጋዜጠኝነት ፣ በሪፖርተርነት አዲስ ለመጀመር እያደራጀን ለአለነው ግሎባል ቴሌቭዥን ኔትዎርክ ድርጅታችን አብራቹህን እንድትሰሩ እንጋብዛለን ፤
እንዲሁም ይህን ማስታወቂያ ለሌሎች ያስተላልፉ ፤
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/02/for-reporter-job.html

❤3
በሪፖርተርነት እና ጋዜጠኝነት ለተመዘገባቹ ፤ 😍
ምዝገባ አድርጋቹ ምላሽ ለአልተሰጣቹ / የምዝገባ ቅጽ ሞልታቹ ምላሽ የአልተሰጣቹ ፣
የመጀመሪያው ዙር ፈተና የአልተሰጣቹ ወይም የአልደረሳቹ ፣
በውስጥ መስመር እገዛ እንዲደረግላቹ በድምጽ አውሩን ፤
@openplatforms
ምዝገባ አድርጋቹ ምላሽ ለአልተሰጣቹ / የምዝገባ ቅጽ ሞልታቹ ምላሽ የአልተሰጣቹ ፣
የመጀመሪያው ዙር ፈተና የአልተሰጣቹ ወይም የአልደረሳቹ ፣
በውስጥ መስመር እገዛ እንዲደረግላቹ በድምጽ አውሩን ፤
@openplatforms
በሪፖርተርነት እና ጋዜጠኝነት ሙያ ለመስራት ለምትፈልጉ ይመዝገቡ ፤
ከአዲስ አበባ ውጭ በሀገር ውስጥ ለምትገኙ በዚህ ዕድል እንድትጠቀሙ አንጋብዛለን ፤
በሌላ የትምህርት ዘርፍ ተመርቃቹ በዚህ መስክ መስራት ለምትፈልጉ በዕድሉ ተጠቀሙበት፡፡
ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/02/for-reporter-job.html
@openplatforms
ከአዲስ አበባ ውጭ በሀገር ውስጥ ለምትገኙ በዚህ ዕድል እንድትጠቀሙ አንጋብዛለን ፤
በሌላ የትምህርት ዘርፍ ተመርቃቹ በዚህ መስክ መስራት ለምትፈልጉ በዕድሉ ተጠቀሙበት፡፡
ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/02/for-reporter-job.html
@openplatforms
በመጀመሪያው ዙር እና በሁለተኛው ዙር የተፈተናቹ በሙሉ
መሳፍንት እያዩ ክፍሌ
ሠላማዊት ጌታቸው
እስራኤል ታደሰ (እስራኤል ከተፈተኑት የተሻለ ስራ በመስራት)
ወደ መጨረሻው ሂደት ያለፋቹ ሲሆን እንድታሟሉ የሚጠበቅባቹን መረጃዎች በማሟላት ከእኛ ጋር እንድትሰሩ እናሳውቃቹሀለን ፤
ዝርዝር ሃሳቡን በኢ-ሜል አድራሻዎቻቹ አስከዛሬ ማለትም ፳፪ የካቲት ፳፼፲፬ ዓ.ም አስራ አንድ ሰዓት ድረስ የሚደርሳቹ ሲሆን ፣ ካልደረሳቹ በዚህ የውስጥ መስመራችን አሳውቁን፡፡
በዛሬው የምላሽ ማስታወቂያ ላይ ስማቹ የአልተጠቀሰ ካለ ዓርብ በምንሰጠው ሌላኛው ምላሽ ማስታወቂያ ላይ እንድትመለከቱ እናሳስባለን ፡፡
ለምዝገባም ሆነ ስራውን እንድትሰሩ ምንም ዓይነት የገንዘብ ክፍያ አንጠይቅም ፣ እኛ ግን ተገቢውን ክፍያ ከፍለናቹ እናሰራለን፡፡

🥰2👏1
እኛ ያለገደብ በነጻ ማስታወቂያዎችን እናወጣለን
አንተስ ፣ አንቺስ
ሌሎች በዚህ መድረክ እንዲጠቀሙ ወደ ዚህ የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ ያደርጋሉ ? ለምን ያህል ሰዎች አጋራችሁት ? ፤
እባክዎን ለሌሎች መድረኩን ያጋሩት፡፡
@openplatforms
አንተስ ፣ አንቺስ
ሌሎች በዚህ መድረክ እንዲጠቀሙ ወደ ዚህ የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ ያደርጋሉ ? ለምን ያህል ሰዎች አጋራችሁት ? ፤
እባክዎን ለሌሎች መድረኩን ያጋሩት፡፡
@openplatforms
❤2
ይኸው በቃላችን መሰረት መጥተናል ፤ ይህን ማስታወቂያ የቻላችሁት ያክል ለሌሎች አጋሩአቸው ፤
እናመሰግናለን፡፡
ይህን ተጭነው ማስታቀዊያውን በድህረ-ገጻችን ላይ ይመልከቱ ፤
👇👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post.html
እናመሰግናለን፡፡
ይህን ተጭነው ማስታቀዊያውን በድህረ-ገጻችን ላይ ይመልከቱ ፤
👇👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post.html
ጣዝማ OPEN PLATFORM
በተዋናይነት መሳተፍ ለምትፈልጉ
መቶ ሺ ብር ይሸለሙ ፤ Ethiopian Documentary Competition 2022
OPEN PLATFORM
ይኸው በቃላችን መሰረት መጥተናል ፤ ይህን ማስታወቂያ የቻላችሁት ያክል ለሌሎች አጋሩአቸው ፤ እናመሰግናለን፡፡ ይህን ተጭነው ማስታቀዊያውን በድህረ-ገጻችን ላይ ይመልከቱ ፤ 👇👇👇👇 https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post.html
ይኸው በቃላችን መሰረት መጥተናል ፤
ይህን ማስታወቂያ የቻላችሁት ያክል ለሌሎች አጋሩአቸው ፤
እናመሰግናለን፡፡
ይህን ተጭነው ማስታቀዊያውን በድህረ-ገጻችን ላይ ይመልከቱ ፤
👇👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post_8.html
ይህን ማስታወቂያ የቻላችሁት ያክል ለሌሎች አጋሩአቸው ፤
እናመሰግናለን፡፡
ይህን ተጭነው ማስታቀዊያውን በድህረ-ገጻችን ላይ ይመልከቱ ፤
👇👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post_8.html
ጣዝማ OPEN PLATFORM
በሙዚቀ ክሊፕ ተዋናይነት መሳተፍ ለምትፈልጉ ፤
፳፱ ቀን የካቲት ፳፼፲፬ ዓ.ም የወጣ ፤ ምዝገባው የሚቆየው እስከ ፴ ቀን መጋቢት ፳፼፲፬ ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው ፤ በሙዚቃ ክሊፕ ላይ በተዋናይነት ለመሳተፍ ስለመጡ እናመሰግናለን ፤ እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ በ...
🥰1
በሪፖርተርነት እና በጋዜጠኝነት ለተመዘገባቹ ፤ 😍
መሳፍንት እያዩ ፤
ሳምራዊት አበበ ፤
ኃይለማርያም ተፈራ ፤
እስራኤል ታደሰ ፤
እዩኤል ክፍሌ ፤
እንኳን ደስ አላቹ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋቹሃል ፤
ለቅጥር ማሟላት የሚጠበቅባቹን ማስረጃዎች የማቅረብ ስራ እንድትሰሩ የሚገልጽ ማስረጃ ዛሬ እንልክላቹላን ፤ ቀደሞ የተላከላች ከሆነው ተገቢውን ሂደት በማከናውን አብራችሁን እንድትሰሩ እንገልጻል ፡፡
መልካም ዕድል ይሁንላቹ፡፡
በዚህ አጋጣሚ አስቀድማቹ ባስገባችሁት ስራቹ ላይ ጠሩ ጥረት ያደረጋቹ ነገር ግን ምዘናውን የአላለፋቹ እንደገና እንድታስገቡ ድጋሚ ዕድል ተሰጥቶአቹሃል፤
ራሔል ሐይሉ ፤
እዩብ ዳዊት ፤
ዳግም ሙላቱ ፤
ናፖሊዮን ሰለሞን፤
በዚህም መሰረት በቴልግራም ገጻችን በውስጥ መስመር ድጋሚ ለማስገባት ዕድል እንዲሰጣቹ እስከ መጋቢት ፫/፲፬ ዓ.ም ድረስ መጠየቅ ትችላላቹ ፤
tazma OPEN PLATFORM

🥰2
ምዝገባ ላደረጋቹ ብቻ ፤
ትላንት በአወጣነው ማስታወቂያ ላይ ለተመዘገባቹ ቀጣዩን ሂደት በኢ-ሜል አድራሻቹ መልክት ልከናል እና ተገቢውን ሂደት እንድታስኬዱ እናሳውቃቹሃለን ፤
ተመዝግባቹ ያልደረሳቹ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ ያውሩን፡፡
ለሁላችሁም መልካም ዕድል ፤ 😍
@openplatforms
ትላንት በአወጣነው ማስታወቂያ ላይ ለተመዘገባቹ ቀጣዩን ሂደት በኢ-ሜል አድራሻቹ መልክት ልከናል እና ተገቢውን ሂደት እንድታስኬዱ እናሳውቃቹሃለን ፤
ተመዝግባቹ ያልደረሳቹ ካላቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ ያውሩን፡፡
ለሁላችሁም መልካም ዕድል ፤ 😍
@openplatforms
🥰1👏1
ይኸው ቃል በገባነው መሰረት ማስታወቂያውን ይዘን መጥተናል ይህን ተጭነው ድህረ-ገጻችን ላይ የወጣውን ማስታወቂያ ይመልከቱ ፤
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post_9.html
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/03/blog-post_9.html
ጣዝማ OPEN PLATFORM
ውድ ደራሲ እንኳን ደህና መጣቹ ፡፡
መቶ ሺ ብር ይሸለሙ ፤ Ethiopian Documentary Competition 2022
👍1
በደራሲነት ለተመዘገባቹ ፤ 👍
ሰኞ ፭ ቀን መጋቢት ፳፼፲፬ ዓ.ም ያለ ፈተና በቀጥታ በክፍያ እንድትሰሩ የሚያስችላችሁን ደብዳቤ በኢ-ሜል አድራሻቹ እንልካለን ፡፡
መልካም ዕድል ፡፡
@openplatform
ሰኞ ፭ ቀን መጋቢት ፳፼፲፬ ዓ.ም ያለ ፈተና በቀጥታ በክፍያ እንድትሰሩ የሚያስችላችሁን ደብዳቤ በኢ-ሜል አድራሻቹ እንልካለን ፡፡
መልካም ዕድል ፡፡
@openplatform
❤1
ደራሲዎች ፤ 💐
በቀጥታ እየተከፈላቹ የምትሰሩበትን የስራ ደብዳቤ ምዝገባ በአደረጋችሁበት የኢ-ሜል አድራሻቹ ልከናል ፤
መልካም የስራ ግዜ ይሁንላቹ ፡፡
@openplatforms
በቀጥታ እየተከፈላቹ የምትሰሩበትን የስራ ደብዳቤ ምዝገባ በአደረጋችሁበት የኢ-ሜል አድራሻቹ ልከናል ፤
መልካም የስራ ግዜ ይሁንላቹ ፡፡
@openplatforms
❤2🥰1
በድምጽ ተዋናይት የመጀመሪያውን የትወና ምዘና የወሰዳቹ በሙሉ ፯ ቀን መጋቢት ፳፼፲፬ ዓ.ም ውጤታችሁን የምናሳውቅ እንዲሁም ብቁ ለሆናቹ ቀጣይ በክፍያ የምትሰሩአቸውን የትወና ስራ የምንሰጣቹ ይሆናል ፤
መልካም ምዘና፡፡
@openplatforms
መልካም ምዘና፡፡
@openplatforms
🔥1🥰1
በሪፖርተርነት እና ጋዜጠኝነት ለተመዘገባቹ ፤
ቅጽ ሞልታዙ የምዘና ፈተና ሰርታቹ ያስገባቹ እንዲሁም የድጋሚ ዕድል የተሰጣቹ እና ሰርታቹ ያስገባቹ በሙሉ የፊታችን ሰኞ ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ላይ ውጤታችሁን እናሳውቃለን ፤
እያደረጋችሁት አለው ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡
ለሁላችሁም መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሃን፡፡
@openplatforms
ቅጽ ሞልታዙ የምዘና ፈተና ሰርታቹ ያስገባቹ እንዲሁም የድጋሚ ዕድል የተሰጣቹ እና ሰርታቹ ያስገባቹ በሙሉ የፊታችን ሰኞ ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ላይ ውጤታችሁን እናሳውቃለን ፤
እያደረጋችሁት አለው ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡
ለሁላችሁም መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሃን፡፡
@openplatforms