Open Platform
በጣዝማ የተቋቋመ ህጋዊ ተቋም ነው ፣ ጣዝማ ከ2008 ዓመት ጀምሮ በfine art በ Media እና Sciences ዘርፍ የሚሰሩ ከ28 በላይ የሚሆኑ ድርጅቶችን ያቋቋመ ሲሆን ማንኛውም አካል ከድርጅቶቹ ጋር ያለውን ችሎታ በመጠቀም መስራት እንዲችሉ ይህን የ Producer የውስጥ አሰራር ተግብሮል ፤
በዚህም መሰረት በ ስነ-ጥበብ ፣ በብዙሀን መገናኛ እና በሳይንስና ምህንድስና አብራችሁን እንድትሰሩ እንጋብዛለን።
ለበለጠ መረጃ openplatform@tazma.et
tazmaopenplatform@gmail.com
@tplatform በቴሌግራም ለማውራት
+251 946 629 120 በሞባይል
በአዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት እና በሀዋሳ በጣዝማ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ በአካል በመምጣት አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።
ለማንኛውም አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ምንም ዓይነት ክፍያ አይከፍሉም ፣ ጣዝማን በመጠቀም ግን produce እናደርጋቹሀለን።
t.me/openplatforms

Telegram
OPEN PLATFORM
• TAZMA PRODUCER DP
• For Fine Art | • for Media | • for Technology | • for BUSINESS ||
• tazmaopenplatform@gmail.com
ደህረ ገጽ
👇🏽👇🏽👇🏽
• https://tazmaoptf.blogspot.com
• tazma OPEN PLATFORM seen 2016 ®° |
TAZMA 2015 -2026®° | ALL Right Reserved.

በማንኛውም የስነ ጥበብ ውጤቶች ላይ ተናዋንያን ፣ ሞዴል ተዋናይ ፣ የድምፅ ተዋናይ ፣ ደራሲያ እና ገጣሚያን ፣ የሙዚቃ እና ድምጻዊ ፣ አዘጋጅ ፣ ዳንሰኛ ፣ የብርሃን ስርጭት ፣ በካሜራ ሰው ፣ በድምጽ እና ቅጂ ፎቶ-ግራፈር እና ሰዓሊ ፣ በግራፊክስ ፣ በፕሮግራም መሪነት ባለሙያተኞች የስራ ዕድሎችን እንሰጣለን።
ሙሉ በሙሉ ምንም ዓይነት ክፍያ አናስከፍልም እኛ ለምንሰጣቹ ስራዎች ተመጣጣኝ ክፍያ በመክፈል እናሰራለን ፤
ለመመዝገብ ሁልግዜም የሚቻል ሲሆን ለምዝገባው የሚያስፈልገው
1/ የታደሰ መታወቂያ
2/ የግል ስልክ አድራሻ
3/ የ e-mail አድራሻ (የግል)
ሌላ አስፈላጊ ነገር እንደየስራው በየግላቹ እንጠይቃለን።
በዚህ ይቀላቀሉሉን
👇👇👇👇👇👇👇
@openplatforms
@tplatform ቴሌግራም ላይ ያለገደብ የበሳምንት 24/7 በድምጽ ብቻ ያውሩን
tazma OPEN PLATFORM የጣዝማ ኩባንያ©°
TAZMA FINE ART MEDIA SCIENCES 2020®°
t.me/openplatforms
ሙሉ በሙሉ ምንም ዓይነት ክፍያ አናስከፍልም እኛ ለምንሰጣቹ ስራዎች ተመጣጣኝ ክፍያ በመክፈል እናሰራለን ፤
ለመመዝገብ ሁልግዜም የሚቻል ሲሆን ለምዝገባው የሚያስፈልገው
1/ የታደሰ መታወቂያ
2/ የግል ስልክ አድራሻ
3/ የ e-mail አድራሻ (የግል)
ሌላ አስፈላጊ ነገር እንደየስራው በየግላቹ እንጠይቃለን።
በዚህ ይቀላቀሉሉን
👇👇👇👇👇👇👇
@openplatforms
@tplatform ቴሌግራም ላይ ያለገደብ የበሳምንት 24/7 በድምጽ ብቻ ያውሩን
tazma OPEN PLATFORM የጣዝማ ኩባንያ©°
TAZMA FINE ART MEDIA SCIENCES 2020®°
t.me/openplatforms
Telegram
OPEN PLATFORM
• TAZMA PRODUCER DP
• For Fine Art | • for Media | • for Technology | • for BUSINESS ||
• tazmaopenplatform@gmail.com
ደህረ ገጽ
👇🏽👇🏽👇🏽
• https://tazmaoptf.blogspot.com
• tazma OPEN PLATFORM seen 2016 ®° |
TAZMA 2015 -2026®° | ALL Right Reserved.
• For Fine Art | • for Media | • for Technology | • for BUSINESS ||
• tazmaopenplatform@gmail.com
ደህረ ገጽ
👇🏽👇🏽👇🏽
• https://tazmaoptf.blogspot.com
• tazma OPEN PLATFORM seen 2016 ®° |
TAZMA 2015 -2026®° | ALL Right Reserved.
ስለ የጣዝማ Open platform መድረክ ማወቅ ያለባቹ ነጥቦች
1- ጣዝማ በሚሰራቸው ስራዎች ላይ የሚሳተፋ መድረክ ያጡ ሰዎችን መረጃው እንዲኖራቸው ማድረግ ነው ፤
2- በዚህ መድረክ ለመስራት ማንኛውም ሰው በየትኛውም ዕድሜ ላይ እና የት/ት ደረጃ ያለው ቢሆን መመዝገብ ፍላጎት እስካለው ድረስ መመዝግብ ይችላል ፤
3- ለምዝገባም ሆነ ስራውን ለመስራት ለጣዝማም ሆነ ለopen platform ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም በፍጹም ፣ ወይም ክፍያ የሚጠይቅ አካል ካለ የኛ ተቋም አደለም።
4- አንድ ሰው ተመዘገበ ማለት ስራ ይሰጠዋል ማለት አደለም ፣ ስራ መድረክ ላይ ለመጋበዝ ቅድሚያ የሚሰጠው ሲሆን በዚህም መሰረት በወቅቱ በሚሰጠው ምዘና ብቃት ያለው ሲሆን እናሰራዋለን።
5- ለሚሰራቸው ስራዎች ተገቢውን ክፍያ እየተከፈለው ይሰራል።
6- የስራ መድረክ ላይ የሚሳተፍ ሰው በጣዝማ ቢሮዎች ተጠርቶ ቅድሚያ ውል የሚገባ ሲሆን ከዚህ ውጪ በስልክም ሆነ በሌላ መንገድ ጣዝማ ካሉት ህጋዊ ቢሮዎች ወደ አንደኛው ተጠርቶ በአካል እስካልተገኘ ድረስ ምንም ዓይነት ስራ ከኛ አያገኝም ፣ ወይም የተመዘገበው ሰው ምዘናውን እና መሰል ጉዳዩችን በአለበት በኢ - ሜል እና መሰል መንገዶች እንዲጨርስ ቢደረግም ሲጠራ በጣዝማ ቢሮዎች በአካል እስካልተገኘ ድረስ ስራ አይሰረም።
ከላይ የተዘረዘሩት ነጥቦች እኛ ለናንተ ስራዎችን ለመስጠት እንጂ ከናንተ ምንም የምንፈልገው የተለየ ዓላማ የለንም ፣ ስለዚህ የተለየ መልክት እና የተዛባ አስተሳሰብ ያላቹ በሙሉ በስነ-ምግባር የታጀበ ክህሎት እስካላሳያችሁን ድረስ ከኛ ጋር መስራትም ሆነ ድጋሚ ዕድል ስለማንሰጥ እባክዎን ሁሉን ነገር በስነ - ምግባር አከናውኑ።
ለ24 ሰዓታ አጋግሎት ከፈለጉ ፤
@tplatform በቴሌግራም ለማውራት
በfb/tazmamedia በfb ላይ
tazmaopenplatform@email.com በኢ-ሜል አድረሻ ማውራት ይችላሉ።
በውስጥ ለምታዋሩን የድምጽ መልክት ብቻ ይላኩልን በጽሑፍ አናስተናግድም
ግዴታ ፦ በውስጥ መስመር ስተወሩን ማንነታችሁን የማናውቅ ሰዎች ወይም አካላት አናዋራም
http://t.me/openplatforms

👍1
ለመመዝገብ እንደምሳሌ
ለመመዝገብ መልክት ከመላክ ይልቅ ከዚህ በታች በአስቀመጥነው መሰረት በመጻፍ እና መታወቂየችሁን በማያያዝ ብቻ ላኩልን እናመሰግናለ።
1 - አብይ አህመድ አሊ
2- 0900 00 00 00
3- abyahmed@gmail.com
4- የመታወቂያ ቅጂ
ለምታደርጉት ጥረት በሙሉ እናመሰግናለን ፣ እስካሁን በትክክል ያልተመዘገባቹ በሙሉ እንደገና በዚህ መሰረት አስተካክላቹ እባክቹ ላኩል።
ለማንኛውም ጥያቄዎቻቹ በድምጽ ብቻ ላኩልን ፣ ማንኛውንም ጥየቄ የፈለጋችሁትን ያክል ጥያቄ መጠየቅ ትችላላቹ በድምጽ ብቻ ላኩልን።

ጣዝማ አዲስ በሚሰራቸው ሁለት የTV የመዝናኛ ዝግጅቶች ላይ አብረውት መስራት የሚፈልጉ ቤተሰቦቹን መመልመል ይፈልጋል ፤
በምልመላው የሚያተኩርባቸው ፤
ተዋንያን ፣ ሞዴል ፣ ጋዜጠኛ ፣ አዘጋጅ ፣ የቅንብር ባለሙያተኛ ፣ የኮስቱዩምስ ባለሙያተኛ በአስተባባሪነት ፣ በግራፊክስ አብረውት መስራት የሚፈልጉ በሙሉ ግብዣውን ያቀርባል ፤
እንዴት መስራት ይቻላል ፤
ሰኞ 11 MAY 2020 (3 ግንቦት 2012) በሚወጣው ማስታወቂያ መሠረት መመዝገብ ይቻላል።
እነማን መመዝገብ ይቻላል ? ፤
ከላይ በተጠቀሰው መሠረት ልምድ የአላቸውም ሆነ ፍላጎት የአላቸውም በሙሉ ፤
የበለጠ ለማወቅ ከፈለጋቹ ፤
በቴሌግራም @tplatform ላይ ማውራት ይቻላል ማውራት የምንችለው በድምጽ ብቻ ለሚያወራን ነው።
ወይም በ094 662 9120 ይደውሉ
ይህን አገልግሎት 24 ሰዓታት ሙሉ ሳምንቱ ያገኛሉ።
***ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ፣ በስራው ላይ ለሚሳተፋ ግን ተገቢውን ክፍያ ከፍለን እናሰራለን***

11 ግንቦት 2020
PRODUCER TAZMA fine Art
ለTV ምርት 01
ተዋንያን ፦ ለሴቶች 👩
ዕድሜ - ከ 19 ዓመት እስከ 35 ዓመት ፣
ት/ት ደረጃ - በማንኛውም
መስፈርት- ፍላጎት እና ግዜ ያለው
ቁመት- 1.60 ጀምሮ
የቆዳ ቀለም- በማንኛውም
ክብደት- ማንኛውም
ለማመልከት -
TV-P-1 በማስቀደም
ሙሉ ስም (ትዕግስት በላቸው በቀለ) ፣
ስልክ የግል ስልክ ቁጥር ፣
መታወቂያ-
ፎቶ-ግራፍ በዋይድ 1
በሚድየም 1
በክሎዝ አፕ 1
በማያያዝ በ @tplatform የቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን ፤
የምዝገባው ግዜ ከ04 ግንቦት እስከ 15 ግንቦት ድረስ ነው ፤
*ማሳሰቢያ* የምትልኩልን ፎቶ-ግራፍ ለሌላ አካል የላከችሁት በፍጹም መሆን የለበትም open platform የናንተን ፎቶ-ግራፍ ለሶስተኛ ወገን በፍጹም አሳልፎ አይሰጥም ፤
••• አስታውሱ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም •••
ነገር ግን እኛ ስራውን ለምትሰሩት ተገቢውን ክፍያ እንከፍላለን
ይህ ስራ ምን ያህል የግዜ ይቆይታ ይኖረዋል + ለአንድ ዓመት ፤

ለTV ምርት 02
ተዋንያን ፦ ለወንዶች 👦
ዕድሜ - ከ 28 ዓመት እስከ 35 ዓመት ፣
ት/ት ደረጃ - በማንኛውም
መስፈርት- ፍላጎት እና ግዜ ያለው
ቁመት- 1.65 ጀምሮ
የቆዳ ቀለም- በማንኛውም
ክብደት- ማንኛውም
ለማመልከት -
TV-P-2 በማስቀደም
ሙሉ ስም (ግርማ በላቸው በቀለ) ፣