OPEN PLATFORM
159 subscribers
139 photos
195 links
• TAZMA PRODUCER DP

• For Fine Art | • for Media | • for Technology | • for BUSINESS ||

• tazmaopenplatform@gmail.com
ደህረ ገጽ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://tazmaoptf.blogspot.com

• tazma OPEN PLATFORM seen 2016 ®° |

TAZMA 2015 -2026®° | ALL Right Reserved.
Download Telegram
ለጭንብል (ግዜአዊ መጠሪያ) የፊልም ስራ ላይ ሶስት ተዋንያኖችን በተጨማሪነት እንፈልጋለን ።

ለወንድ ተዋንያን
ዕድሜው ከ 50 ዓመት በላይ የሆነ እና

ለሴት ተዋንያን

፩- ዕድሜ ከ40 እስከ 50 ዓመት የሆናት

፪- ዕድሜ ከ60 ዓመት በላይ የሆናት

በተዋናይነት መሳተፍ የሚፈልጉ በሙሉ

፩- ሙሉ የስም (ትርንጎ ተገኝ አለሙ)
፪- የሚኖሩበት አድራሻ
፫- የሚገኙበትን ስልክ አድረሻ
፬- የዕድሜ

በመጻፍ በቴሌግራም አድረሻችን ብቻ ለጭንብል ፊልም በተዋናይነት ለመስራት ብለው ይላኩልን።
ለመላክ
👇👇👇
@tplatform

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን።


እንደተለመደው ከእኛ ጋር ለመስራት ሆነ ለምዝገባ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform


ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
ለጭንብል ተዋንያኖች

ለጭምብል ፊልም (ግዜአዊ መጠሪያ) በትወና ለመሳተፍ ስማቹ የተጠቀሰ ምዝገባ ባደረጋችሁበት ስልክ ቁጥር የተግባር ምዘና እንድትወስዱ መልክት ልከናል ።

ሜክሲኮ አዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ጀርባ በሚገኘው የጣዝማ ኪን የትወና መዘጋጃ ስቱዲዩ በደረሳቹ መልክት መሰረት እንድትገኙ እናሳውቃቹሀለን።

በተጠቀሰው መሰረት መስተናገድ የአልቻለ መሳተፍ እንዳልፈለገ ስለሚቆጠረ ድጋሚ ወይም ተጨማሪ ቀን አንሰጥም።

ከዚህ ቀደም ስማቹ የተጠራናበኢሜል አደራሻቹ ስክሪፕት የቱላከላቹ በስልክ ቁጥራቹ መልክት ካልደረሳቹ በውስጥ አሳውቁን።

መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሀለን።

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን።

እንደተለመደው ከእኛ ጋር ለመስራት ሆነ ለምዝገባ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform


ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
Forwarded from OPEN PLATFORM (TAZMA OPEN PLATFORM)
በማንኛውም የስነ ጥበብ ውጤቶች ላይ ተናዋንያንሞዴል ተዋናይየድምፅ ተዋናይ ፣ ደራሲያ እና ገጣሚያንየሙዚቃ እና ድምጻዊአዘጋጅዳንሰኛየብርሃን ስርጭትበካሜራ ሰውበድምጽ እና ቅጂ ፎቶ-ግራፈር እና ሰዓሊ ፣ በግራፊክስ ፣ በፕሮግራሚንግ ባለሙያተኞች የስራ ዕድሎችን እንሰጣለን።

ሙሉ በሙሉ ምንም ዓይነት ክፍያ አናስከፍልም እኛ ለምንሰጣቹ ስራዎች ተመጣጣኝ ክፍያ በመክፈል እናሰራለን ፤

ለመመዝገብ ሁልግዜም የሚቻል ሲሆን ለምዝገባው የሚያስፈልገው

1/ የታደሰ መታወቂያ

2/ የግል ስልክ አድራሻ

3/ የ e-mail አድራሻ (የግል)

ሌላ አስፈላጊ ነገር እንደየስራው በየግላቹ እንጠይቃለን።

በዚህ ይቀላቀሉሉን
👇👇👇👇👇👇👇
@openplatforms

@tplatform ቴሌግራም ላይ ያለገደብ የበሳምንት 24/7 በድምጽ ብቻ ያውሩን



tazma OPEN PLATFORM የጣዝማ ኩባንያ©°

TAZMA FINE ART MEDIA SCIENCES 2020®°

t.me/openplatforms
እንዴት ሰነበታቹ ውድ ቤተሰቦቻችን

ተጠፋፋን አደል ፣ ከዚህ ከመስከረም ወር ጀምሮ እጅግ ብዙ ስራዎችን ይዘን መጥተናል ፣ ከዚህ መድረክ የወጡ እንዳሉ ሁሉ በትግስት ከእኛ ጋር ለቆያቹ በሙሉ በእነዚህ መድረኮች በሙሉ እንድትጠቀሙ እንጋብዛቹሀለን ፤

በዚህ መስከረም ወር ጀምሮ የሚሰሩ ስራዎች ፤

፩ የሙዚቃ ክሊፕ ፤

፪ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ፣

፫ የሬዲዩ ድራማ እንዲሁም

፬ የማስታወቂያ ስራ

፭ የቴሌቭዥን እና የሬዲዩን ምርት ስራዎች ሲሆኑ በእንደዚህ ከመቶ በላይ በሆኑ የ ፳፼፲፬ ዓመት ስራዎች ላይ እንድትሳተፉ በድጋሚ ግብዛችንን እናቀርባለን።


የእያንዳንዱን ስራ ማስታወቂያ በየቀኑ የምናወጣ ሲሆን ነገ ሶስት ማስታወቂያዎችን ይዘን እንመጣለን።

መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ ፤


እንደተለመደው ከእኛ ጋር ለመስራት ሆነ ለምዝገባ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform


ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
እንዴት አመሻቹ ውድ ቤተሰቦች

ይኸው በቃላችን መሰረት መጥተናል ፤

ለሙዚቃ ክሊፕ ስራ ላይ በገጸ-ባህሪ ተዋናይነት መሳተፍ ለምትፈልጉ

ጽዎታ ሴት
ዕድሜ ከ 25 ዓመት ጀምሮ ቢሆን ይመረጣል ፣ መሳተፍ ለምትፈልጉ ግን ከ 18 ዓመት እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል ።

ቁመት ፣ የቆዳ ቀለም ፣ የሰውነት ክብደት በማንኛውም መጠን ብትሆኑ ማመልከት ይቻላል።

በለመመዝገብ ማድረግ ያለባቹ ፤

ፎቶ ግራፍ ፦ ሙሉ ቁመታችሁን የሚያሳይ ፣ እንዲሁም ከወገብ በላይ (Middle Close up) መላክ ።

ፎቶ ግራፍ ለመላክ 👉 @tplatform

ለማንኛው ጥያቄ 👉 @tplatform በድምጽ ብቻ ያውሩን በድምጽ ለማታወሩን በፍጹም ምላሽ አንሰጥም።

በመድረኩ ተጠቀሙበት ።

እንደተለመደው ከእኛ ጋር ለመስራት ሆነ ለምዝገባ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform


ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ፤ በሪፓርተርነት እና በጋዜጠኝነት፡፡
በዚህ መድረክ አብረን ለመስራት ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ፤ ይህን ቅጽ በጥንቃቄ እንድትሞሉ ለማሳወቅ እንወዳለን ፤ ቅጹን ሞልታቹ ስትጨርሱ በኢ-ሜል አድራሻቹ ምላሽ እንልካለን ፤ ወይም በቴሌግራም ገጻችን
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/02/for-reporter-job.html

ለተጨማሪ ጥያቄና አስተያየት @tplatform በድምጽ ብቻ ያውሩን ፡፡
🥰21
በሪፖርተርነት እና ጋዜጠኝነት ማስታዊቂያ አመልካቾች ፤ 😍


እባካቹ ዋናው ማስታወቂያ የኦፕን ፕላትፎርም ድህረ-ገጽ ላይ የወጣውን ማስታወቂያ ሙሉውን በእርጋታ አንበቡት ፤

ድህረ-ገጹ ላይ የተቀመጠውን ጥያቄዎች በጥንቃቄ አንብባቹ ሙሉ ፤

ቅጽን ሞልታቹ ከጨረሳቹ በሆላ ድግማቹ ትክክል ስለመሆናቹ አንብቡት ከዛም አረጋግጣቹ ላኩ ፤

ቅጹ በቀረበበት ቋንቋ ብቻ ሞልታቹ ላኩ ፤

እንዲሁም ግልጽ መደረግ ያለባቸውን ጥያቄዎች አጭር መልስ ከመስጠት ይልቅ ግልጽ የሆነ መልስ ለመስጠት መኩሩ ፤

እነዚህ እና መሰል መልሶችን በትትክል ምላሽ ካልሰጣቹ የማረጋገጫ መልክት አይደርሳችሁም ፤

https://t.me/openplatforms 😍
2👍1
በሪፖርተርነት እና በጋዜጠኝነት ማስታወቂያ ለአመለከታቹ ፤

የመጀመሪያውን ቅድመ-ቅጽ ለሞላቹ ዛሬ ዓርብ ፬ የካቲት ፳፼፲፬ ዓ.ም ከረፋዱ አምስት ሰዓት ጀምሮ
ቀጣዩን ሂደት የተመለከተ ማስታወቂያ የምናወጣ በመሆኑ በኢ-ሜል አድራሻቹ አልያም በአዲሱ የኦፕን ፕላትፎም ድህረ-ገጽ የምንለቅ ስለሚሆን እንድትከታተሉን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

ምንም ምለሽ ካልተሰጣቹ ቅጹን በትክክል ያልመላቹ ስለሚሆን በድጋሚ አስተካክላቹ እንድትሞሉ እናሳውቃለን፤ ለሁላችሁም መልካም ዕድል፡፡

@openplatforms
👍2
በሪፖርተርነት እና በጋዜጠኝነት ማስታወቂያ ለአመለከታቹ ፤

በሰጣችሁን በኢ-ሜል አድራሻ መልክት ልከናል እና እንድትመለከቱ እንጋብዛለን ፤ መልካም ዕድል፡፡😍

@openplatforms
1👍1
ጣዝማ OPEN PLATFORM
ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትገኙ፡፡ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ፤ በሪፓርተርነት እና በጋዜጠኝነት፡፡ ሁለት

በዚህ መድረክ አብረን ለመስራት ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ፤ ይህን ቅጽ በጥንቃቄ እንድትሞሉ ለማሳወቅ እንወዳለን ፤ ቅጹን ሞልታቹ ስትጨርሱ በኢ-ሜል አድራሻቹ ምላሽ እንልካለን ፤ ወይም በቴሌግራም ገጻችን......
👇👇👇👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/02/blog-post_11.html

https://t.me/openplatforms
በሪፓርተርነት እና ጋዜጠኛነት ለመስራት ለተመዘገባቹ ፤

ቅድመ-ምዝገባውን ላድራቹ እና የተሰጣችሁን የመጀመሪያውን ዙር ፈተና ያለፋቹ የመጨረሻውን ፈተና እና ተያያዥ ዝርዝር ጉዳዮችን አስመልክተን ነገ ሐሙስ ፲ ቀን ፳፼፲፬ ዓ.ም ምዝገባ ባድጋችሁበት የኢ-ሜል አድራሻቹ የምንልክ ይሆናል ፤ መልካም ዕድል እንዲሆንላቹ እንመኛለን፡፡

በዚህ ዕድል ለመመዝገብ ለምትፈልጉ አሁንም በራችን ክፍት ነው፡፡

ለተጨማሪ ጥያቄና አስተያየት @tplatform በድምጽ ብቻ ያውሩን ፡፡

@openplatforms
🥰21
በሪፖርተርነት እና በጋዜጠኝነት ማስታወቂያ ለአመለከታቹ ፤ 😍

የመጀመሪያውን ዙር ፈተና ለአስገባቹ የሁለተኛው እና የመጨረሻውን ዙር ፈተና አስመልክተን ምዝገባ በአደረጋችሁበት ኢ-ሜል አድራሻ መልክት ልከናል ፤ መልክቱን በማየት ፈተናውን እንድታጠናቅቁ እና ወደ ቀጣይ ስራ ቅጥር እንድትገቡ የሚደርጋችሁን ስራ እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን ፤

አሁንም ምዝገባ አልጨረስንም በዕድሉ መጠቀም የምትፈልጉ በማስታወቂያው መሰረት ምዝገባ ማድረግ ትችላላቹ ፤

ዋናውን የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለሌሎች ማስተላለፍ አይዘንጉ፡፡

@openplatforms
🥰21
ድርጅታችን ጣዝማ አዲስ ለሚጀምረው ዓለም አቀፍ የቴሌቭዥን ጣቢያ ላይ የጀርባና የፊት ባለሙያተኖችን አብረውት እንዲሰሩ እየመለመለ ይገኛል ፤ በዚህም መሰረት ከእኛ ጋር አብራችሁን ለመስራት ለምትፈልጉ በሙሉ ይህን መድረክ እንድትጠቀሙበት እንጋባዛለን፡፡

ለምዝገባም ሆነ ስራውን ለማግኘት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም እኛ ግን ጥሩ ደሞዝ የምንከፍላቹ ይሆናል፡፡

ይህን መስፈንጠሪያ በመጫን ድህረ-ገጻችን ላይ የወጣውን ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/02/blog-post.html

@openplatforms
የስራ ማስታወቂያ በሪፖርተርነተረ እና በጋዜጠኝት

በኢትዮጲያ ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትገኙ በአላችሁበት ሆናቹ በሪፖርተርነት እና በጋዜጠኝነት
በወር 8000 ብር እየተከፈላቹ መስራት ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን ሙሉውን ማስታወቂያ እንድትመለከቱ እና ለቅድመ-ቅጥር የተዘጋጀውን ቅጽ እንድትሞሉ እንጋብዛን፡፡
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/02/for-reporter-job.html

ለምዝገባም ሆነ ስራውን ለማግኘት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም፡፡

እባክዎ ይህን ማስታወቂያ ሌሎች እንዲጠቀሙበት ያጋሩት ፡፡

@openplatforms
😍 ማሳሰቢያ 😘

በውስጥ መስመር እገዛ ፣ ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ ካለሆነ በቀር በግለሰብ ደረጃም ሆነ አላስፈላጊ መልክቶችን በመላክ ፣ አገልግሎቱን በአግባቡ ለሚጠቀሙት እንቅፋት ባለመሆን ተባበሩ ፡፡

እንዲሁም አላስፈላጊ መልዕክችን ሲልኩ ብሎክ ይደረጋሉ እና ጥንቃቄ ያድርጉ ፤

በውስጥ መስመር ሁልግዜም ለማንኛውም አጭርም ሆነ ረዥም መልዕክት በድምጽ ብቻ ያውሩን ፣ የድምጽ መልዕክት ለማትጠቀሙ በፍጹም ምላሽ አንሰጥም፡፡

በድጋሚ
ይህ የውስጥ መስመር የቴሌግራም ግጽ የተዘጋጀው የጥያቄና የእገዛ መልእክቶች ምላሽ ለመስጠት ነው፡፡

@openplatforms