OPEN PLATFORM
159 subscribers
139 photos
195 links
• TAZMA PRODUCER DP

• For Fine Art | • for Media | • for Technology | • for BUSINESS ||

• tazmaopenplatform@gmail.com
ደህረ ገጽ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://tazmaoptf.blogspot.com

• tazma OPEN PLATFORM seen 2016 ®° |

TAZMA 2015 -2026®° | ALL Right Reserved.
Download Telegram
ውድ የጣዝማ OPEN PLATFORM ቤተሰቦች ፤

ነጻ የፎቶ ግራፍ ማንሳት ትምህርት ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ ከሆነ ይኽን አቅርበንላቹሀለን ፣ በነጻ የሚሰጥ ስልጠና ነው እና ተጠቀሙበት ።

ከዚህ በታች በአለው መስፈንጠሪይ (link) በመጫን ምዝገባ ውን ማድረግ ትችላላቹ

👇👇👇
ፎቶግራፍ ማንሳት ተማር
ነፃ የመስመር ላይ ኮርስ

👇👇👇
www.europe.study/photography

OPEN PLATFORM ።
ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform

ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)
OPEN PLATFORM
👇👇👇
t.me/openplatforms
📣 The 2022 Sundance Film Festival will take place January 20–30 in Park City, Salt Lake City, and beyond. You’ll be able to join us in person or online. We’re designing a safe and accessible Festival where our audiences and artists can come together to celebrate and discover new work.

Sign up to receive Festival emails, so you don't miss our updates. More info to help with travel plans is coming this summer.

t.me/openplatforms
ሁለት ቀናት ብቻ

አሁንም ጭንብል ፊልም ላይ የሚሳተፉ ተዋናዮችን መዝግበን አልጨረስንም
ስለዚህ አሁንም እንድታመለክቱ እንጋብዛቹሀለን

ማስታወቂያውን በደንብ በማንበብ በጠየቅነው መሰረት በድጋሚ እንድታመለክቱ እንጋብዛለን።

የፊታችን (ነገ) ሰኞ አዳዲስ ስራዎችን ይዘን እንመጣለን።

የምናወጣውን ማስታወቂያ በደንብ ማንበብ ፣ መረዳት ፣ በተጠየቀው መሰረት ማድረግ በቀላሉ ከእኛ ጋር እንድትሰሩ ያደርጋል

OPEN PLATFORM ።
ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform

ለምዘናውም ሆነ ስራውን ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ፣ እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን።

ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
በጭንብል ፊልም ላይ ለመሳተፍ የተመዘገባቹ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን ።

ከጠበቅነው በላይ ብዙ ተመዝጋቢዎችን አግኝተናል ።

ነገ በተገቢው መስፈርት ምዝገባ ያከናወናቹ በሙሉ የስም ዝርዝራችሁን በዚሁ መድረክ ፣ በተመሳሳይ ሰዓት የምንገልጽ ይሆናል።

ሁላቹሁንም ላደረጋችሁት ተሳትፎ በድጋሚ እናመሰግናለን።

tazma OPEN PLATFORM

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform

ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
በጭንብል ፊልም ላይ በተዋናይነት ለመሳተፍ ከላካቹ ተመዝጋቢዎች መካከል ፣ በጠየቅነው መስፈርት መሰረት የላካቹ ዛሬ ስማችሁን እናሳውቃለን።

ስማቹ ተጠቀሰ ማለት በቀጥታ በስራው ላይ ትሳተፋላቹ ማለት አደለም ፣ ከዚህ በታች በአለው ሂደት ወደ ስራው የምትቀላቀሉ ይሆናል።

ሂደቱ ፤

፩ኛ በኢሜል አድራሻቹ ጽሑፈ-ተውኔት (Script) ስማቹ እንደተለጠፈ የምንልክላቹ ይሆናል።

፪ተኛ - በአካል ወደ ቢሮአችን እንድትመጡ የምትጠሩ ሲሆን በዛም በተሰጣችሁን ጽሑፈ-ተውኔት (Script) የተግባር ምዘና የሚሰጣቹ ይሆናል።
(ከአዲስ አበባ ውጭ የምትገኙ ከሆነ ጣዝማ OPEN PLATFORM ወደ ወደ ጣዝማ ቅርንጫፍ ቢሮ እንድትሄዱ ሊያደርግ ይችላል።)

፫ተኛ- በተራ ቁጥር ፪ በተሰጠው ምዘና በብቃት መወጣት የቻላቹ በፊልም ስራው ላይ እንድትሰሩ ስማቹ የሚለጠፍ ይሆናል።

፬ተኛ- ወደ ጣዝማ ዋና መስሪያ ቤት እንድትመጡ የምትጠሩ ሲሆን ስለ ስራው አጠቃላ ጉዳይ መረጃ እና ዋናው ጽሑፈ-ተውኔት የሚሰጣቹ ሲሆን ውል በመግባት ወደ መጨረሻው ሂደት አብረን የምንደርስ ይሆናል።

አብራችሁን ስለሆናቹ ፣ ስለምታምኑን ፣ ከእኛ ጋር አብራቹ ስላላቹ እናመሰግናለ።

ከጣዝማ ድርጅቶች ጋር መስራት የሚቻልበት ብቸኛው መንገድ ባለተጽጥኦ መሆን ብቻ ነው ።

እኛ ጋር መድረኩን ልታገኙ የምትችሉ በችሎታና ችሎታቹ እንዲሁም በአላቹ መልካም ስነ-ምግባር ብቻ ነው ።

መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሀለን።

OPEN PLATFORM

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform

ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
ስለ OPEN PLATFORM
በጥቂቱ ዛሬም አንድ ነገር እናስታውሳቹ ።

OPEN PLATFORM በፍጹም ምንም ዓይነት የስነ-ጥበብ ስራዎችን አያመርትም ፣ ጣዝማ የተባለው ድርጅታችን ንብረት ሲሆን ጣዝማ በውስጡ በአሉ የራሳቸው ስያሜ በአላቸው የተለያዩ የስነ-ጥበብ እና የMEDIA እንዲሁም የማስታወቂያ ድርጅቶቹ አማካኝነት የሚሰራቸው ስራዎች ላይ እንድትሳተፉ ብቻ አተኩሮ የሚሰራ ድርጅት ነው ።

ይህ OPEN PLATFORM መድረክ እናንተን በተገቢው መንገድ ለማስተናገድ የተቋቋመ መድረካችን ነው።

የሚወጡት ማስታወቂያዎችን የምትሰሩት ከጣዝማ ሌሎች ድርጅቶቹ ጋር ነው።

OPEN PLATFORM

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform

ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
👍1
ይኸው በቃላችን መሰረት ተመልሰናል።
በጭንብል (ግዜ አዊ መጠሪያ ነው) ፊልም ስራ ላይ ለመሳተፍ ከአመለከታቹ መካከል በትክክል የተመዘገባቹ።

ወንድ ተዋንያን

አብዱ ሰመድ አብድራማን
ዋሲሁን አንዳልክ
ቢንያም ብርሃኑ
ዳዊት ገ/እግዚአብሄር
አቤል ተሰማ
ወርቁ
አብዱላዚህ አብዱልፈታ
ሳምሶን ብርሃኑ
ቴድሮስ ግርማቸው
አያልቅበት ፍቅሩ
ሙዲን በክሩ
አብዲላዚህ
መሀመድ በክሪ
ፉአድ መሀመድ
ቴዲ ግርማ
ታዲዮስ ወ/ሰንበት
ተስፋማርያም አርአያ
ሚደቅሳ ግርማ
በቀለ እሸቴ
አጥናፉ ገብሬ
ሳሙኤል አልአዛር
አቤንኤዘር እንዳልክ
ዳዊት እንዳሻው
ግርማ በቀለ
መሳይ ታመነ
አዲስ አንድአርጌ
ሳሙኤል ተገኔ
መንግስቱ ተሰማ
በረከት አስቻለው
በረከት አበበ
ሳሙኤል ተስፋዬ
ሳሙኤል መላኩ
ፍቅሬ ታዬ
ናታን ገብሬ
ናትናኤል አካሉ
ናትናኤል ስዩም
ናትናኤል አበበ
ናኦል ገመቹ
አቤሴሎም ተስፋዬ
አቤኔር ተሰማ
ብሩክ ገ/መስቀል
ስንታየው ሳሙኤል
ታምራት ብርሃን
ዮሴፍ ሳምሶን
ስምኦን አንድአምላክ
ምህረትአብ ተስፋዬ
ምህረትአብ ክብረት

በተገቢው መንገድ የአመለከታቹ ሲሆን በሰጣችሁን የኢሜል አድራሻ በተግባር የምትመዘኑበትን ጽሑፈ-ተውኔት (Script) ልከናል ፣ የተላከላቹ ባለ 11 ገጽ ጭንብል የተሰኘው እና ለፈተና ብቻ የተዘጋጀውን ጽሑፈ-ተውኔት በተገቢው ሁኔታ በመለማመድ ከወዲሁ ዝግጁ እንድትሆኑ እናሳውቃለን።

ከላይ ስማቹ የተጠቀሰው ቴሌግራምን ጨምሩ በሁሉም የማህበራዊ ገጾች በሙሉ ምዝገባ ያደረጋቹ ናቹ።

ለተግባር ምዘናው (Audition) የምትጠሩበትን ማስታወቂያ በዚሁ የቴሌግራም አድራሻችን ብቻ የሚገለጽ ይሆናል።

ለመመዝገብ ላደረጋችሁት ጥረት በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።

እንደተለመደው ከእኛ ጋር ለመስራት ሆነ ለምዝገባ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform

ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
ይኸው በቃላችን መሰረት ተመልሰናል።
በጭንብል (ግዜ አዊ መጠሪያ ነው) ፊልም ስራ ላይ ለመሳተፍ ከአመለከታቹ መካከል በትክክል የተመዘገባቹ።

ሴት ተዋንያን

ዮዲት ገመቹ
ፍራኦል ገመቹ
ዲቦራ ታረቀኝ
ፍቅርተ ታደሰ
ሠላም ታደሰ
ሠላማዊት አክሊሉ
ሠላማዊት አስቻለ
ቤተልሔም ማርቆስ
ቤተልሔም ተ/ስላሴ
ቤተልሔም ተስፋዬ
ቤተልሔም ታምሩ
ሰላም ገ/እግዚአብሔር
ናርዶስ ተስፋዬ
ዲና ተሰማ
ዳናዊት አዲስ
ኤልዳና ምትኩ
ኤልዳና ተፈሪ
ህሊና ተስፋዬ
ሳምራዊት ሰለሞን
ሰለማዊት ካህሳዬ
ዳግማዊት ፍቅሩ
ይዲዲያ ዳንኤል
ሀና እንዳልካቸው
ምህረት ካህሳዬ
ገነት ሳሙኤል
ቤተልሔም መላኩ
ሳምራዊት ዳንኤል
ሳምራዊት ተስፋዬ
ሰሚራ መሀመድ
ኢንቲሳር አብዱሰመድ
ሙኒራ ከማል
ስምሀል ገ/ክርስቶስ
እየሩሳሌም ታደሰ
ትግስት ተስፋ
እሌኒ ሄኖክ
ኤልሳቤጥ ዳንኤል
ሀመልማል አበበ
ህሊና ላቀው
ፍቅርተ የዝና
ኤዶም ካሳ
ቤተልሔም መለስ
ሳምራዊት አስናቀ
ዲቦራ ግርማ
ሀሴት ስንትአየው
አዜብ ከበደ
ከድጃ መሀመድ

በተገቢው መንገድ የአመለከታቹ ሲሆን በሰጣችሁን የኢሜል አድራሻ በተግባር የምትመዘኑበትን ጽሑፈ-ተውኔት (Script) ልከናል ፣ የተላከላቹ ባለ 11 ገጽ ጭንብል የተሰኘው እና ለፈተና ብቻ የተዘጋጀውን ጽሑፈ-ተውኔት በተገቢው ሁኔታ በመለማመድ ከወዲሁ ዝግጁ እንድትሆኑ እናሳውቃለን።

ከላይ ስማቹ የተጠቀሰው ቴሌግራምን ጨምሩ በሁሉም የማህበራዊ ገጾች በሙሉ ምዝገባ ያደረጋቹ ናቹ።

ለተግባር ምዘናው (Audition) የምትጠሩበትን ማስታወቂያ በዚሁ የቴሌግራም አድራሻችን ብቻ የሚገለጽ ይሆናል።

ለመመዝገብ ላደረጋችሁት ጥረት በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።

እንደተለመደው ከእኛ ጋር ለመስራት ሆነ ለምዝገባ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform

ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
ለጭንብል (ግዜአዊ መጠሪያ) የፊልም ስራ ላይ ሶስት ተዋንያኖችን በተጨማሪነት እንፈልጋለን ።

ለወንድ ተዋንያን
ዕድሜው ከ 50 ዓመት በላይ የሆነ እና

ለሴት ተዋንያን

፩- ዕድሜ ከ40 እስከ 50 ዓመት የሆናት

፪- ዕድሜ ከ60 ዓመት በላይ የሆናት

በተዋናይነት መሳተፍ የሚፈልጉ በሙሉ

፩- ሙሉ የስም (ትርንጎ ተገኝ አለሙ)
፪- የሚኖሩበት አድራሻ
፫- የሚገኙበትን ስልክ አድረሻ
፬- የዕድሜ

በመጻፍ በቴሌግራም አድረሻችን ብቻ ለጭንብል ፊልም በተዋናይነት ለመስራት ብለው ይላኩልን።
ለመላክ
👇👇👇
@tplatform

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን።

እንደተለመደው ከእኛ ጋር ለመስራት ሆነ ለምዝገባ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform

ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
ለጭንብል ተዋንያኖች

ለጭምብል ፊልም (ግዜአዊ መጠሪያ) በትወና ለመሳተፍ ስማቹ የተጠቀሰ ምዝገባ ባደረጋችሁበት ስልክ ቁጥር የተግባር ምዘና እንድትወስዱ መልክት ልከናል ።

ሜክሲኮ አዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ጀርባ በሚገኘው የጣዝማ ኪን የትወና መዘጋጃ ስቱዲዩ በደረሳቹ መልክት መሰረት እንድትገኙ እናሳውቃቹሀለን።

በተጠቀሰው መሰረት መስተናገድ የአልቻለ መሳተፍ እንዳልፈለገ ስለሚቆጠረ ድጋሚ ወይም ተጨማሪ ቀን አንሰጥም።

ከዚህ ቀደም ስማቹ የተጠራናበኢሜል አደራሻቹ ስክሪፕት የቱላከላቹ በስልክ ቁጥራቹ መልክት ካልደረሳቹ በውስጥ አሳውቁን።

መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሀለን።

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን።

እንደተለመደው ከእኛ ጋር ለመስራት ሆነ ለምዝገባ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform

ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
Forwarded from OPEN PLATFORM (TAZMA OPEN PLATFORM)
በማንኛውም የስነ ጥበብ ውጤቶች ላይ ተናዋንያንሞዴል ተዋናይየድምፅ ተዋናይ ፣ ደራሲያ እና ገጣሚያንየሙዚቃ እና ድምጻዊአዘጋጅዳንሰኛየብርሃን ስርጭትበካሜራ ሰውበድምጽ እና ቅጂ ፎቶ-ግራፈር እና ሰዓሊ ፣ በግራፊክስ ፣ በፕሮግራሚንግ ባለሙያተኞች የስራ ዕድሎችን እንሰጣለን።

ሙሉ በሙሉ ምንም ዓይነት ክፍያ አናስከፍልም እኛ ለምንሰጣቹ ስራዎች ተመጣጣኝ ክፍያ በመክፈል እናሰራለን ፤

ለመመዝገብ ሁልግዜም የሚቻል ሲሆን ለምዝገባው የሚያስፈልገው

1/ የታደሰ መታወቂያ

2/ የግል ስልክ አድራሻ

3/ የ e-mail አድራሻ (የግል)

ሌላ አስፈላጊ ነገር እንደየስራው በየግላቹ እንጠይቃለን።

በዚህ ይቀላቀሉሉን
👇👇👇👇👇👇👇
@openplatforms

@tplatform ቴሌግራም ላይ ያለገደብ የበሳምንት 24/7 በድምጽ ብቻ ያውሩን

tazma OPEN PLATFORM የጣዝማ ኩባንያ©°

TAZMA FINE ART MEDIA SCIENCES 2020®°

t.me/openplatforms
እንዴት ሰነበታቹ ውድ ቤተሰቦቻችን

ተጠፋፋን አደል ፣ ከዚህ ከመስከረም ወር ጀምሮ እጅግ ብዙ ስራዎችን ይዘን መጥተናል ፣ ከዚህ መድረክ የወጡ እንዳሉ ሁሉ በትግስት ከእኛ ጋር ለቆያቹ በሙሉ በእነዚህ መድረኮች በሙሉ እንድትጠቀሙ እንጋብዛቹሀለን ፤

በዚህ መስከረም ወር ጀምሮ የሚሰሩ ስራዎች ፤

፩ የሙዚቃ ክሊፕ ፤

፪ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ፣

፫ የሬዲዩ ድራማ እንዲሁም

፬ የማስታወቂያ ስራ

፭ የቴሌቭዥን እና የሬዲዩን ምርት ስራዎች ሲሆኑ በእንደዚህ ከመቶ በላይ በሆኑ የ ፳፼፲፬ ዓመት ስራዎች ላይ እንድትሳተፉ በድጋሚ ግብዛችንን እናቀርባለን።

የእያንዳንዱን ስራ ማስታወቂያ በየቀኑ የምናወጣ ሲሆን ነገ ሶስት ማስታወቂያዎችን ይዘን እንመጣለን።

መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ ፤

እንደተለመደው ከእኛ ጋር ለመስራት ሆነ ለምዝገባ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform

ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
እንዴት አመሻቹ ውድ ቤተሰቦች

ይኸው በቃላችን መሰረት መጥተናል ፤

ለሙዚቃ ክሊፕ ስራ ላይ በገጸ-ባህሪ ተዋናይነት መሳተፍ ለምትፈልጉ

ጽዎታ ሴት
ዕድሜ ከ 25 ዓመት ጀምሮ ቢሆን ይመረጣል ፣ መሳተፍ ለምትፈልጉ ግን ከ 18 ዓመት እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል ።

ቁመት ፣ የቆዳ ቀለም ፣ የሰውነት ክብደት በማንኛውም መጠን ብትሆኑ ማመልከት ይቻላል።

በለመመዝገብ ማድረግ ያለባቹ ፤

ፎቶ ግራፍ ፦ ሙሉ ቁመታችሁን የሚያሳይ ፣ እንዲሁም ከወገብ በላይ (Middle Close up) መላክ ።

ፎቶ ግራፍ ለመላክ 👉 @tplatform

ለማንኛው ጥያቄ 👉 @tplatform በድምጽ ብቻ ያውሩን በድምጽ ለማታወሩን በፍጹም ምላሽ አንሰጥም።

በመድረኩ ተጠቀሙበት ።

እንደተለመደው ከእኛ ጋር ለመስራት ሆነ ለምዝገባ ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቃችሁም እኛ ግን እየከፈልን እናሰራቹሀለን

ሁሌም በውስጥ ስታወሩን የድምጽ መልክት (voice message) መጠቀም እንዳትረሱ ለመላክ 👉 @tplatform

ሌሎች መድረኩን ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ይህን መድረክ እባክዎን አጋሩአቸው (share)

http://t.me/openplatforms
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ፤ በሪፓርተርነት እና በጋዜጠኝነት፡፡
በዚህ መድረክ አብረን ለመስራት ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ፤ ይህን ቅጽ በጥንቃቄ እንድትሞሉ ለማሳወቅ እንወዳለን ፤ ቅጹን ሞልታቹ ስትጨርሱ በኢ-ሜል አድራሻቹ ምላሽ እንልካለን ፤ ወይም በቴሌግራም ገጻችን
👇👇👇
https://tazmaoptf.blogspot.com/2022/02/for-reporter-job.html

ለተጨማሪ ጥያቄና አስተያየት @tplatform በድምጽ ብቻ ያውሩን ፡፡
🥰21
በሪፖርተርነት እና ጋዜጠኝነት ማስታዊቂያ አመልካቾች ፤ 😍

እባካቹ ዋናው ማስታወቂያ የኦፕን ፕላትፎርም ድህረ-ገጽ ላይ የወጣውን ማስታወቂያ ሙሉውን በእርጋታ አንበቡት ፤

ድህረ-ገጹ ላይ የተቀመጠውን ጥያቄዎች በጥንቃቄ አንብባቹ ሙሉ ፤

ቅጽን ሞልታቹ ከጨረሳቹ በሆላ ድግማቹ ትክክል ስለመሆናቹ አንብቡት ከዛም አረጋግጣቹ ላኩ ፤

ቅጹ በቀረበበት ቋንቋ ብቻ ሞልታቹ ላኩ ፤

እንዲሁም ግልጽ መደረግ ያለባቸውን ጥያቄዎች አጭር መልስ ከመስጠት ይልቅ ግልጽ የሆነ መልስ ለመስጠት መኩሩ ፤

እነዚህ እና መሰል መልሶችን በትትክል ምላሽ ካልሰጣቹ የማረጋገጫ መልክት አይደርሳችሁም ፤

https://t.me/openplatforms 😍
2👍1
በሪፖርተርነት እና በጋዜጠኝነት ማስታወቂያ ለአመለከታቹ ፤

የመጀመሪያውን ቅድመ-ቅጽ ለሞላቹ ዛሬ ዓርብ ፬ የካቲት ፳፼፲፬ ዓ.ም ከረፋዱ አምስት ሰዓት ጀምሮ
ቀጣዩን ሂደት የተመለከተ ማስታወቂያ የምናወጣ በመሆኑ በኢ-ሜል አድራሻቹ አልያም በአዲሱ የኦፕን ፕላትፎም ድህረ-ገጽ የምንለቅ ስለሚሆን እንድትከታተሉን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

ምንም ምለሽ ካልተሰጣቹ ቅጹን በትክክል ያልመላቹ ስለሚሆን በድጋሚ አስተካክላቹ እንድትሞሉ እናሳውቃለን፤ ለሁላችሁም መልካም ዕድል፡፡

@openplatforms
👍2
በሪፖርተርነት እና በጋዜጠኝነት ማስታወቂያ ለአመለከታቹ ፤

በሰጣችሁን በኢ-ሜል አድራሻ መልክት ልከናል እና እንድትመለከቱ እንጋብዛለን ፤ መልካም ዕድል፡፡😍

@openplatforms
1👍1