Ethio ቅናሽ
27 subscribers
174 photos
1 video
1 link
በዚህ channel የተለያዩ እቃዎችን እናሻሽጣለን የሚሸጥ እቃ ያላቹ እንዲሁም መግዛት እና ማዘዝ የምትፈልጉ በinbox @DOKIMAS26 ማናገር ትችላላቹ
Download Telegram
Price 1500birr

☎️ ደውለው ይዘዙን
@DOKIMAS26 በሁሉም የክልል ከተሞች ላይ delivery 🚛 እንልካለን!

high quality
size available


አዲስ አበባ , ,ደብረዘይት, ጅማ ,አሶሳ, ወላይታ ,ሻሸመኔ , መቀሌ , አሰላ , ወለጋ ,  ጋምቤላ , ደሴ , ባህርዳር እና የተለያዩ ክልል ከተሞች ያላቹ ደንበኞቻችን በብዛትም ሆነ በፍሬ እንልካለን
          👇
☎️0967024286

@DOKIMAS26
👀👀👂ደረሰ ደረሰ  ደረሰ
ለጥምቀት ያልሆነ ቲሸርት ይበጣጠስ
ጥምቀት እኮ ደረሰ ወገን ታድያ ‼️🗣🗣አንድ ሚስጥር ልንገራቹ የክር እና የመነን ዋጋ ከአሁኑ እየጨመረ ነዉ ስለዚህ ከአሁኑ ደዉለዉ አዝዉን ካላሰሩ ብሩ ይወደድባቹሃል እና ምን ያስባሉ በህብረትም ሆነ በግል ለምታሰሩ ዶኪማስ ጥበብ ለእናንተ በቅናሽ እና በጥራት ይዘዙን
ይመኑኑን በስራችን ያመሰግኑናል
ለዛ(ለዛች)ጥበብ እናሰራ ለሚሉት ጓደኛቹ ላኩለት
price 3500 ብር ብቻ
በቡድን ለሚያሰሩ ታላቅ ቅናሽ አለን
ለማዘዝ ወይም ለመጠየቅ
☎️በስልክ0967024286
📩በቴሌግራም@DOKIMAS26
ባህልን ከዘመናዊነት ጋር የሰፋነው ጥበብ!
​በ[ዶኪማስ ጥበብ] እጅ የተሰሩ የሀበሻ ቀሚሶች የጥበብን ጥረትና የዘመንን ፋሽን አጣምረው ይዘዋል። ለጀሰርግ፣ ለበዓልና ለማንኛውም ትልቅ ስነስርዓት የእርስዎ መለያ ለመሆን ዝግጁ ናቸው።
📍 አድራሻ፡ አዲስ አበባ (ሽሮ ሜዳ )
📞 ይደውሉልን፡ [0967024286]
ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም @DOKIMAS26 ያናግሩን
📦 በፈለጉበት ቦታ እናደርሳለን!"


እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን
👍1
መጥተናል መጥተናል ለአዲስ ሙሽሮች ምን ስጦታ እንስጥ ብለዉ ተጨንቀዋል
👨‍⚖️👰ሙሽሮችስ ለቤትዎ ምን እንግዛ ብለዉ ተጨንቀዋል
እንደዛ ከሆነ ይህ እድል እንዳያመልጠዎ
ማንም ቤት የሌለዉን እቃ ይዘን መጥተናል
የቡና ረከቦት በልዩ ቅናሽ
የቤትዎን ቡና ስነ-ሥርዓት ወደ ሌላ ደረጃ ያድርሱ!
📦 ይህ ሙሉ ረከቦት የሚያካትተው: ስኳር ማስቀመጫ
ጀበና ማስቀመጫ
እጣን ማጨሻ
✔️እጣን ማስቀመጫ
መቀመጫ ወንበር
🎯 ለቤት • ለእንግዳ መቀበያ • ለንግድ – ፍጹም ምርጫ!
🏷 ከ “ኢትዮ ቅናሽ”
💰 በ12,500 ብር ብቻ!
እቃው የተወሰነ ነው – ፈጥነዉ ይዘዙ!
📲 ይደውሉ ወይም መልዕክት ይላኩ
☎️0967024286