ONLY ARSENAL
445 subscribers
116 photos
14 videos
12 links
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

💥የዝዉዉር ዜና
💥የአሰልጣኞች አስተያየት
💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች
💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Download Telegram
√የበርንሌዩ አሰልጣኝ ሺያን ዳይሽ አርሰናልን በገጠመባቸው 9 ጨዋታዎች ሁሉንም በሽንፈት አጠናቀዋል።😊
@onlyarse
#እውነታ!

√ኦባሚያንግ በፕሪምየር ሊጉ ቆይታው ከየትኛውም ቡድን በላይ በርንሌይ ላይ 7 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ይህን ለማድረግ የፈጀበት 4 ጫወታ ብቻ ነው።
@onlyarse
#እውነታ!

√አሌክሳንደር ላካዜቲ ወደ አርሰናል ከመጣ በኋላ ከየትኛውም የቡድኑ ተጫዋቾች በላይ በኤምሬትስ 28 ጎሎች ላይ አስተዋፅኦ አድርጓል። (21 ጎል አስቆጥሮ 7 ለጎል አመቻችቶ አቀብሏል።)
@onlyarse
#እውነታ!

√መድፈኛችን በፕሪምየር ሊጉ 2 ተከታታይ የመክፈቻ ጫወታውን ሲያሸንፍ ከ2009/10 ሲዝን በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ ሆኗል። (ከ10ዓመት በኋላ)
@onlyarse
√ ስለ ኦዚላ እና ስለ ዴቪድ ሊውስ የእንቅስቃሴው ውጤት አብዝታችሁ ጥያቄ ያቀርባቸሁሊኝ ወደ በኃላ እመልስበታለው!
@onlyarse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ዛሬ ስለ ቀጣዩ የሊቨርፑል ጨዋታ ለጋዜጠኞች አስተያየታቸዉን ሰተዋል። (THE SUN)

@onlyarse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
√ቀናቹ ያምር ዘንድ ይሄን #ቪዲዬ ጋብዝናችሁ! 😁

@onlyarse
#ሶቅራጢስ_ፓፓስቶፓውሎስ

ስለ ዴቪድ ሊውዝ እና ስለሚኖራቸው ጥምረት?

👉ለረጅም ዓመት አውቀዋለሁ፤ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነዉ፤ አንዳንድ የግሪክ ቃላቶች ይናገራል፤ እንደርሱ አይነት ልምድ ያለው ተጫዋች በማግኝታችን ደስተኛ ነኝ፤ ዶርትሙንድ በነበርኩበት ጊዜ ከማት ሁምለስ ጋር መጫወት ችያለሁ፤

በእያንዳንዱ የጫወታ እንቅስቃሴ ውስጥ እንግባባ ነበር፤ አስገራሚ ጥምረት ነበረን፤ ሁለታችንም ተመሳሳይ አጨዋወትን ነበር የምንከተለው፤ ያ ሲሆን ደሞ ስራህን ያቃልለዋል፤

ከዴቪድ ሊውዝ ጋርም ተመሳሳይ አጨዋወት ነዉ ያለን፤ በሂደት በጣም ጥሩ ጥምረት እንፈጥራለን፤ እርሱ በጣም ምርጥ ተጫዋች ነዉ፤ የተሳካ ጥምረት ይኖረናል።

"SHARE" @onlyarse
👉 ታዳጊዉ ተስፈኛ 20 ዓመት ሞልቶታል፣ #ጆ_ዊሎክ

😍 መልካም ልደት ይሁንልህ🎂
@onlyarse
#ማቲው_ጉንዱዚ

ስለ ክለብ አጋሮቹ ኦባ እና ላካ የሚከተለውን ብሉዋል.

👉ሁለቱም ለኔ እጅግ በጣም አስፈላጊ ሰዎች ናቸው፤ ቡድኑን ከተቀላቀልኩበት ቀን አንስቶ አብረውኝ ነበሩ፤ ሜዳ ላይም ሆነ ከሜዳ ውጪ እንደ ትልቅ ወንድም ሆነውኛል፤ እነርሱ አስደናቂ ሰዎች ናቸው፤ ትልቅ ተጫዋቾችም ጭምር፣ 🤙😍

"SHARE" @onlyarse
#አርሰናል

👉ክለባችን አርሰናል ከፊትለፊቱ ትልቅ ፈተና የሚጠብቀው ይመስላል፤ ሊቨርፑል, ማን ዩናይትድ, እና ዋትፎርድን ከሜዳ ውጪ ተጎዞ ጨዋታውን የሚያደርግ ሲሆን በአንፃሩ ደግሞ፤ ቶተንሀም ሆትስፐርን እና አስቶንቪላ በሜዳው የሚያስተናግድ ይሆናል፣💪🙏

"SHARE" @onlyarse
Anthony Taylor የአርሰናልን እና የሊቨርፑል ጨዋታ እንዲዳኝ ተመርጧል።

"SHARE" @onlyarse
የአለን ሺረር TEAM OF THE WEEK ላይ የኛው Dani Ceballos ተካቷል።

"SHARE" @onlyarse
በኦናይ ኤምሬ እንደማይፈልግ የተነገረው ሽኮርዳን ሙስጣፊ የጣልያኑን ክለብ ሮማን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

@onlyarse
🔝የቀደሞ የሊቨርፑል ተጨዋች Jamie Carragher ፈት ለፊታችን ባለው ከባዱ ሰላማዊ ጦርነት

ሊቨርፑል እና አርሰናል ጨዋታ ላይ የመድፈኞች አሌክሳንደን ላካዜቲን እና ኦባሚያንግን በደንብ አድርገው ነቅተው ካልያዟቸው ክፍተት ከአገኙ ችግር ፈጣሪ ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ ማስጠንቀቂያ አድርሷል፣ ለቀድሞ ክለቡ ሊቨርፑል።😊
@onlyarse
√የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከ2 ጫወታዎች በኋላ

▪️ሊቨርፑል በ4 ንፁህ ጎልና በ6 ነጥብ እየመራ ነው
▪️አርሰናል በጎል ተበልጦ በተመሳሳይ ነጥብ ይከተላል
▪️ማን ሲቲና ማን ዩናይትድም በ4 ነጥብ 3 እና 4 ናቸው
▪️የላምፓርዱ ቸልሲ በ1 ነጥብ 14ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል
▪️ስተርሊንግና ፑኪ በ4 ጎል ኮከብነቱን እየመሩ ነው
▪️ኤቨርተን ጎል ያላስተናገደ ብቸኛ ቡድን ነው
▪️ማን ሲቲ በርካታ ጎል ያስቆጠረ ቡድን ነው (7)
▪️ዴብሬይን 3 assist በማድረግ እየመራ ይገኛል
▪️7 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ በማድረግ ፑኪ ቀዳሚ ነው
▪️በርካታየጎል ብረት የመለሰበት ቡድን ቸልሲ ነው (2)
▪️አርሰናል ቸልሲና ዩናይትድ 5 ቢጫ በማየት ይመራሉ
▪️አልደርዌርድ 163 የኳስ ቅብብል በማድረግ ቀዳሚ ነው
▪️1152 የኳስ ቅብብል በማድረግ ማን ሲቲ የበላይ ነው
▪️በርካታ የጎል ሙከራ ያደረገው ማን ሲቲ ነው (44)
▪️19 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ በማድረግም ሲቲ ይመራል
▪️ክሪስታል ፓላስና ዋትፎርድ አንድም ጎል አላስቆጠሩም
▪️በርካታ ጎል ያስተናገደው ቡድን ዌስትሃም ነው (6)
▪️ኤቨርተን ቀይ ካርድ የተመለከተ ብቸኛ ቡድን ነው
▪️አስቶን ቪላና ሌስተር አንድም ቢጫ ካርድ አላዩም
▪️አርሰናል 60% የኳስ ቁጥጥር በማድረግ የበላይ ነው
▪️ሁጎ ሎሪስ 11 ሙከራ በማዳን ቀዳሚ ነው፣
▪️ወልቭስና ሌስተር ሁለቱንም ጫወታ በአቻ ጨርሰዋል
▪️ኒውካስትል ፣ ሳውዝሃምፕተንና ዋትፎርድ የመጨረሻውን ደረጃ ይዘዋል

•••የ3ኛ ሳምንት ጫወታ የፊታችን ቅዳሜ ከምሽቱ 01:30 ላይ መሪዎቹ ሊቨርፑል እና አርሰናል በአንፊልድ የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል።

"SHARE" @onlyarse
NORTH LONDON DERBY

🔴Arsenal vS Tottenham

መድፈኞቹ አርሴናሎች በሜዳቸው እና በደጋፊያቸው ፊት Emirates Stadium ላይ የዞትር ባላጣቸውን Tottenhamን ያስተናግዳሉ ይሄን ወሳኝ ጨዋታ በአዲስ አበባ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ተሰባስበን እናያለን ሁላችንም ከአንድ ደብተር ጀምሮ የተቻለንን በመያዝ ነሐሴ 26/12/2011 ዓመተ ምህረት ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በቦታው መገኝት እንደምንችል ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

#ለወገኔ_እኔም_አለሁ

"SHARE" @onlyarse
የቀድሞ የቺሊ U 20 አሰልጣኝ Jose Sulantay ዛሬ ለ Tutto Mercato እንዳለው ከሆነ Alexis ከአርሰናል ለቆ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ መሄድ አልነበረበትም ከአርሰናል ከለቀቀ ጀምሮ የሱ ስም ጠፍቷል ሲል ተናግሯል።

SHARE" @onlyarse
#ዳረን_ቤንት

የቀድሞ እንግሊዛዊ አጥቂ ዳረን ቤንት ስለ ሜትላንድ ናይልስ የሚከተለውን ብሉዋል.

👉አርሰናል ምርጡን የቀኝ መስመር ተከላካይ ከአካዳሚዉ አጊንቱዋል ብዬ አስባለሁ፤ ቤለሪን ከጉዳቱ ሲያገግም ቦታውን እንደሚነጥቀዉ እና እንደሚተካው ይነገራል፤ ለኔ ግን ሜትላድ ናይልስ አሁን ላይ በሚያሳየው ብቃት በሄክቶሮ ቤለሪን መተካት አያስፈልገውም.

**በዳረን ቤንት ሀሳብ ስንቶቻቹ ትስማሙ ይሆን.


"SHARE" @onlyarse
🔝አርሰናል VS ሊቨርፑል የደመቁ ተጫዋቾች

ሁለት የእንግሊዝ ትላልቅ ክለቦች የሚያደርጉት ትልቅ ጨዋታ፣ድራማዊ ክስተቶች የነዚህ ክለቦች ጨዋታ አንዱ ባህሪ ነው ሁሌም ጎል አለ፣እልህ አስጨራሽ ፉክክር፣ባለቀ ሰዓት የሚቆጠሩ ግቦች፣ቀይ ካርዶች ብዙ ትዕይንቶች ያሉት መርሃ ግብር ነው ዛሬም በዚህ ተጠባቂ ጨዋታ ላይ የደመቁ ተጫዋቾችን እናወሳለን።

ቴሪ ሄነሪ

ይህ ታላቅ ፈረንሳይዊ በዚህ ጨዋታ አሻራቸውን ማሳረፍ ከቻሉ ተጫዋቾች አንዱ ነው፣ከሊቨርፑል ጋር ባደረጋቸው 18 ጨዋታዎች 9 ጎሎችን አስቆጥሯል ከነዚህ ውስጥ ሶስቱ ከ83ተኛው ደቂቃ በኋላ የተቆጠሩ ግቦች ናቸው

ታሪካዊው አጋጣሚ የተፈጠረው ግን 2004 ላይ ሊቨርፑል የማይረሳውን ያለመሸነፍ ጉዟችንን ለመስበር በተቃረበበት ሰዓት ነው፣ሌጀንዳችን ይህን የፈቀደ አይመስልም ሃትሪክ በመስራት ድሉን ለመድፈኛችን አበረከተ፣በርካታ ተጫዋቾችን በማለፍ የዱደክ መረብ ላይ ያሳረፉት ጎል የማትረሳ ናት።

አንድሬ አርሻቪን

ድንቅ ራሺያዊ ጥበበኛ ነው ከኛ ጋር በቆየባቸው አመታት ጥሩ ብቃቱን አሳይቶናል የአፕሪል 2009 የአንፊልዱ ጨዋታ ግን ሁሌም እንድናስታውሰው ያደርገናል፣

4-4 የጨዋታው ውጤት ነው፣አራቱም ጎሎች የአርሻቪን ናቸው በጎል ያበድንበት ጨዋታ፣የተቃራኒ ቡድን ተጫዋች ሆኖ አንፊልድ ላይ አራት ግቦችን በማስቆጠር ከዴኒስ ዌስትኮስት በኋላ የመጀመሪያው ነው፣ከአንድ አመት በኋላ ሊቨርፑልን ሜዳው ድረስ ሄደን ከመመራት ተነስተን 2-1 ስናሸንፍ የማሸነፊያዋን ጎል ያስቆጠረ ተጫዋች ነው ይህም በዚህ መርሀ ግብር የማይረሱ ጊዜያትን ካሳለፉ ተጫዋቾች አንዱ ያደርገዋል።

ማርቲን ስከርትል

ስሎቫኪያዊው ተከላካይ አርሰናል ላይ የማግባት ሱስ ያለበት ይመስላል

2014 ሊቨርፑል 5-1 አሸንፈን ታዲያ ባልተጠበቀ ሁኔታ ከአምስቱ ጎሎች ሶስቱ የሱ ነበር ከ10 ወራት በኋላም በኤሜሬትስ 2-2 በተለያየንበት ጨዋታ በ97ተኛው ደቂቃ የአቻነቷን ግብ በማስቆጠር የማይረሳ ጊዜን ማሳለፍ ችሏል።

ሮቤርቶ ፊርሚኖ

ሊቨርፑል ከአርሰናል ጋር ሲጫወት ፊርሚኖ ሁሌም ያስፈልገዋል፤ከሮቢ ፎውለር በመቀጠል በሁለቱ ክለቦች ጨዋታ በርካታ ግቦችን ያስቆጠረ ድንቅ አጥቂ ነው፣መድፈኛችን ላይ ሃትሪክ መስራት ከቻሉ ሶስት የሊቨርፑል ተጫዋቾች ውስ አንዱ ነው፤አምና 5-1 በተሸነፍንበት ጨዋታ ሶስት ግሩም ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ብቸኛ የኢሚሬትስ ጎሉን 2017 ላይ ክለባች በአምስት ደቂቃ ውስጥ ሶስት ጎሎችን ባስቆጠረበት ጨዋታ ላይ አስቆጥሯል።

ቅዳሜስ ምሽት 1:30 ከሁለቱም ክለቦች የትኛው ተጨዋች ሊደምቅ ይችላል? የሚሰማችሁን አስቀምጡ?

"SHARE" @onlyarse