🔝 🔝 🔝
መልከመልካሙ የ28 አመቱ ፈረንሳዊው አጥቂያችን አሌክሳንደር ላካዜቲ በአርሰናል ቤት 2 አመት በቆየባቸው ግዜያቶች በደጋፊዎች ልብ ውስጥ መግባት ችሏል።
ባለው የአሸናፊነት መንፈስ በፕሪሚዬር ሊጉ 14 ግዜ በተቀያሪነት እና 53 ግዜ ቋሚ በመሆን አጠቃላይ 67 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል።
በነዚህ ጨዋታዎች 27 ጎሎች በስሙ ማስቆጠር ሲችል 12 ደሞ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል አጠቃላይ በ39 ጎሎች እጅ አለበት።
ላካዜቲ ከፊት መስመሩ ከ ኦባምያንግ ጋ በሜዳ ውስጥ እና ከሜዳ ውጭ ጥሩ ግንኙነት ያለው ሲሆን አሁንም ከአዲሱ ፈራሚያችን ኒኮላስ ፔፔ ጥሩ ውህደት እንደሚፈጥሩ ሙሉ እምነት አለን።
ይህንን ምርጥ አጥቂያችን ለንደን በሚገኙ ደጋፊዎች ልብ መግባቱ ብቻ ሳይሆን ለሱ የተለየ ዝማሬ እንዳዘጋጁለትም እየተሰማ ይገኛል።
ዝማሬውም በ ''Spirit in the sky" በሚለው ዜማ ሲሆን በስቴድዬም ውስጥም እንዲህ 👇
“He’s our Frenchman, he’s our No 9 ❤️
“He plays for Arsenal in red & white ❤️
“Scoring goals is what he does best ❤️
&
“He goes by the name of Lacazette ❤️”
እያሉ ለማወደስ ተዘጋጅተዋል።
"SHARE" @onlyarse

🔝የሌጀንዱ የአርሰናል ቤት #ውልደት
ለወጣቱ ነገሮች ቀላል አልነበሩለትም በመጀመሪያው የሃይበሪ ሲዝን እጅ ሊሰጥ ተቃርቦ ነበር፣የኋላ ኋላ ነገሮች ተቀየሩ
ሄነሪ የሆነ ነገር መቀየር እንዳለበት አስቧል፣ወስኗል በጠዋት ተነስቶ ወደ አርሰን ቬንገር ሄዶ አጥቂ መሆን እንደማይፈልግ መናገር ፈልጓል
ቲቲ በሃይበሪ የመጀመረያ ወሩ ራሱን ማግኘት አልቻለም ህይወት ከብዳዋለች በሰሜን ለንደን ጅማሮው ምቹ አልነበረም፣ጓደኛው ቬራ በአባካኝነቱ ያበሽቀው ነበር ለቬራ ቀልድ ሊሆን ይችላል ቲቲ ግን ውስጡን ይሰማው ነበር
ክንፍ ላይ መጫወት ይፈልጋል ደሞ የክንፍ ተጫዋች ነው፣በሞናኮ የደመቀው በክንፍ ቦታ ላይ ነው፣በፈረንሳይ #1998 የአለም ዋንጫ ከክንፍ እየተነሳ ያስቆጥር ነበር በጁቬንቱስም እንደዚ ነው
ታዲያ ቬንገር ለምን አጥቂ አረጉት ሄነሪ ይህ አልተመቸውም የዛን ቀን ጠዋት ቢሯቸው ሄዶ ሊያናግራቸው ቢፈልግም አልቻለም፣አጥቂ መሆን እንደማይፈልግ አልነቀራቸውም ወደ ልምምድ ስፍራው ሄደ ምንም ማለት አልፈለገም ሃሳቡን ሳይቀይር አልቀረም፣ አንዴ ልሞክረው አያቅተኝም አለ
ቬንገር ሄነሪን ሰርተውታል መጀመሪያ በተገናኙበት ወቅት ስለ ቦታው አናግረውታል<< ክንፍ ላይ ጊዜህን እያባከንክ ነው አንተ ዘጠኝ ቁጥር ነህ >> አሉት መጀመሪያ ባይዋጥለትም ሄነሪ እየቆየ ተረዳው፣ያቺ የቬንገር ንግግር የሄነሪን ስኬት ወለደች<< አርሰናል ስመጣ የአለም ሻምፒዮን ነበርኩ በሞናኮም ሊግ 1 በልቻለው አረ እንዲየውም በሻምፒዮንስ ሊግም ግማሽ ፍፃሜ ድረስ ሄጃለው አርሰናል ስመጣ ግን ምንም ነኝ አዎ በአርሰናል ምንም ማሳካት አልቻልኩም ነበር እና ማነኝ? ገና ጀማሪ ነበርኩ >> ይላል ቲቲ ያንን ከባድ ጊዜ ሲያስታውስ
እውነትም ከብዶታ ሄነሪ በመጀመሪዎቹ ስምንት ጨዋታዎች ጎል ማስቆጠር አቃተው አስቸጋሪ ጊዜ ነበረች፣የሳውዝሃምፕተኑ ጨዋታ ግን ለቲቲ አዲስ ነገር ይዛ መጣች የማሸነፊያ ጎሉን አስቆጠረ፣የጎል ድርቁን ሰበረው በሚያምር ጎል የ228 የጎል አካውንቱን ከፈተ።
ያ ገና ጅማሬው ነበር የወርቃማው ታሪክ ጅማሬ፣ድንቅ ጎሎች በርካታ ዋንጫዎች የ2004 ያለመሸነፍ ጉዞ የ228 የጎል ሪከርድ፣ቀዩን ማሊያ አሳመረው ሰሜን ለንደንን ተቆጣጠራት ይህ ሁሉ የሄነሪ የመድፈኛችን ቤት ስኬት ነው አጀማመሩ ባያምርም መጨረሻው ግን ክብርና ስኬት ሆኗል።

🔝የቢቲ ስፖርት ተንታኝ የሆነው ሮቪን ቫን ፐርሲ ከኤምሬትስ ኦልትራፎርድ ስለተቀላቀለበት ሁነት ሲናገር እኔና ባለቤቴ ከአርሰናል ጋር 8 አመት የዘለቀ ወዳጅነትን ፈጥረናል። ነገርግን አርሰናል ውሌን ለማራዘም ፈቃደኛ አልነበረም በዚህም ማንቸስተር ዩናይትድን ተቀላቀልኩ ሲል ተደምጧል።🤔
@onlyarse
@onlyarse
√የበርንሌዩ አሰልጣኝ ሺያን ዳይሽ አርሰናልን በገጠመባቸው 9 ጨዋታዎች ሁሉንም በሽንፈት አጠናቀዋል።😊
@onlyarse
@onlyarse
√ ስለ ኦዚላ እና ስለ ዴቪድ ሊውስ የእንቅስቃሴው ውጤት አብዝታችሁ ጥያቄ ያቀርባቸሁሊኝ ወደ በኃላ እመልስበታለው!
@onlyarse
@onlyarse
#ሶቅራጢስ_ፓፓስቶፓውሎስ
▪ስለ ዴቪድ ሊውዝ እና ስለሚኖራቸው ጥምረት?
👉ለረጅም ዓመት አውቀዋለሁ፤ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነዉ፤ አንዳንድ የግሪክ ቃላቶች ይናገራል፤ እንደርሱ አይነት ልምድ ያለው ተጫዋች በማግኝታችን ደስተኛ ነኝ፤ ዶርትሙንድ በነበርኩበት ጊዜ ከማት ሁምለስ ጋር መጫወት ችያለሁ፤
በእያንዳንዱ የጫወታ እንቅስቃሴ ውስጥ እንግባባ ነበር፤ አስገራሚ ጥምረት ነበረን፤ ሁለታችንም ተመሳሳይ አጨዋወትን ነበር የምንከተለው፤ ያ ሲሆን ደሞ ስራህን ያቃልለዋል፤
ከዴቪድ ሊውዝ ጋርም ተመሳሳይ አጨዋወት ነዉ ያለን፤ በሂደት በጣም ጥሩ ጥምረት እንፈጥራለን፤ እርሱ በጣም ምርጥ ተጫዋች ነዉ፤ የተሳካ ጥምረት ይኖረናል።

🔝የቀደሞ የሊቨርፑል ተጨዋች Jamie Carragher ፈት ለፊታችን ባለው ከባዱ ሰላማዊ ጦርነት
ሊቨርፑል እና አርሰናል ጨዋታ ላይ የመድፈኞች አሌክሳንደን ላካዜቲን እና ኦባሚያንግን በደንብ አድርገው ነቅተው ካልያዟቸው ክፍተት ከአገኙ ችግር ፈጣሪ ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ ማስጠንቀቂያ አድርሷል፣ ለቀድሞ ክለቡ ሊቨርፑል።😊