ONLY ARSENAL
445 subscribers
116 photos
14 videos
12 links
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

💥የዝዉዉር ዜና
💥የአሰልጣኞች አስተያየት
💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች
💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Download Telegram
🔝በርንለይን የሚገጥመው ስኳድ ይህን ይመስላል👇👇

1.Leno
2.Martinez
3.Macey
4.Kolasinc
5.Maitland-Niles
6.Monreal
7.Holding
8.Luiz
9.Mustafi
10.Sokratis
11.Ceballos
12.Torrieira
13.Gundouzi
14.Willock
15.Mikhitaryan
16.Martinelli
17.Nelson
18.Ozil
19.Pepe
20.Saka
21.Lacazette
22.Aubameyang

Xhaka ዛሬ ልምምዱን የሰራው በጉዳት ላይ የሚገኙት ከነ Bellerin.Tierney እና Mavropanos ነው ለዚህም ከ ስኳዱ ውጭ ሆኗል።
Ozil እና Kolasinac ተመልሰዋል።
Holding ም ስኳዱ ውስጥ ተካቷል።

"SHARE" @onlyarse
🔝 🔝 🔝

በዚህ ግዜ እንደምናውቀው ኳስ መጫወቱ ብቻ ሳይሆን ከኋላው ያለ ሳቢ ነገር ሚዛን ይደፋል: እግርኳስ በአለም ያለ ህዝብ በፍቅር እንዲተሳሰር የላቀ አስተዋጽኦ አድርጓል።

ኳስ ካለ ደጋፊ ባዶ ናት። ደጋፊዎች በሚወዱት ክለባቸው ተደስተው የሚያረጉትን ነገር እስኪጠፋባቸው ድረስ ያብዳሉ ይጨፍራሉ የደስታ ጥቅ ይደርሳሉ በአንፃሩ የሚወዱት ክለባቸው ሲሸነፍም እስከ ሂወታቸው ማጣት ድረስ ይደርሳሉ።

ይህንን ሁሉን የደስታ ግዜያቶችም የሀዘን ሰአታቶችም አካቶ ነው እግርኳስ በፍቅር እንድንወደው የሚያረገን።

በአለም ያሉ እግርኳስ ደጋፊዎች በስቴድዬም ያለውን ድባብ ወደ መንቀጥቀጥ ሲቀይሩት ሁላችንም የሚያስቀኑን እንደ ዶርትመንድ አይነት ብዙ ክለቦች አሉ።

ደጋፊው ለተጫዋቾች እንደ 12ኛ ተጫዋች የሚሆነውም በንዲህ አይነት የድጋፍ ስልት ከጎናቸው ሲሆን ነው።

የኛ ክለብ አርሰናል ከ2006 ከ ሀይቡሪ ወደ ኤምሬትስ ከተሸጋገሩ በኋላ በደጋፊው ድባብ ብዙ ቅሬታዎችን አስተናግዷል። ገና ኳስ ጨዋታው ሳያልቅ ስቴድዬም ለቀህ መውጣት የተለመደ ሆኗል ይህንን ደግሞ ለተጫዋቾቹ የባሰ ተነሳሽነት የሚያጎድል ነው።

ለዚህ መፍትሄ ይሆናል ያለው የአርሰናል የደጋፊዎች ማህበር በዚህ ሲዝን አዲስ ነገር ይዞ እንደሚመጣ ተናግሯል።

AshburtonArmy የተባለ ቡድን አርሰናል በሜዳው በሚኖርበት ጨዋታ ደጋፊው ከዚህ በፊት የነበረውን የድጋፍ ስታይል በመቀየር ወደ ስቴድዬም ከበሮ ይዘው እንዲገቡ ሊያደርግ ነው።

ደጋፊዎቹ ከነገው የበርንለይ ጨዋታ ጀምረው ከበሮ በመምታት እና በአንድ አይነት ዜማ ሜዳውን እንደሚያናውጡት በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል።

AshburtonArmy ደጋፊውን አንድ አይነት ዝማሬ እንዲኖረውም በየኮርነሩ ሆኖ መመርያ እንደሚሰጥ አሳውቋል። እኛም ካሁን በኋላ ከስቴድዬም ውጪ ያለውን ድባብ እንደነሱ በሚያምር ድጋፍ እንደምንመለከተው በሙሉ ተስፋ እንጠብቃለን።

"SHARE" @onlyarse
🔝 🔝 🔝

መልከመልካሙ የ28 አመቱ ፈረንሳዊው አጥቂያችን አሌክሳንደር ላካዜቲ በአርሰናል ቤት 2 አመት በቆየባቸው ግዜያቶች በደጋፊዎች ልብ ውስጥ መግባት ችሏል።

ባለው የአሸናፊነት መንፈስ በፕሪሚዬር ሊጉ 14 ግዜ በተቀያሪነት እና 53 ግዜ ቋሚ በመሆን አጠቃላይ 67 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል።

በነዚህ ጨዋታዎች 27 ጎሎች በስሙ ማስቆጠር ሲችል 12 ደሞ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል አጠቃላይ በ39 ጎሎች እጅ አለበት።

ላካዜቲ ከፊት መስመሩ ከ ኦባምያንግ ጋ በሜዳ ውስጥ እና ከሜዳ ውጭ ጥሩ ግንኙነት ያለው ሲሆን አሁንም ከአዲሱ ፈራሚያችን ኒኮላስ ፔፔ ጥሩ ውህደት እንደሚፈጥሩ ሙሉ እምነት አለን።

ይህንን ምርጥ አጥቂያችን ለንደን በሚገኙ ደጋፊዎች ልብ መግባቱ ብቻ ሳይሆን ለሱ የተለየ ዝማሬ እንዳዘጋጁለትም እየተሰማ ይገኛል።

ዝማሬውም በ ''Spirit in the sky" በሚለው ዜማ ሲሆን በስቴድዬም ውስጥም እንዲህ 👇

“He’s our Frenchman, he’s our No 9 ❤️

“He plays for Arsenal in red & white ❤️

“Scoring goals is what he does best ❤️
&
“He goes by the name of Lacazette ❤️

እያሉ ለማወደስ ተዘጋጅተዋል።


"SHARE" @onlyarse
🔝የሌጀንዱ የአርሰናል ቤት #ውልደት

ለወጣቱ ነገሮች ቀላል አልነበሩለትም በመጀመሪያው የሃይበሪ ሲዝን እጅ ሊሰጥ ተቃርቦ ነበር፣የኋላ ኋላ ነገሮች ተቀየሩ

ሄነሪ የሆነ ነገር መቀየር እንዳለበት አስቧል፣ወስኗል በጠዋት ተነስቶ ወደ አርሰን ቬንገር ሄዶ አጥቂ መሆን እንደማይፈልግ መናገር ፈልጓል

ቲቲ በሃይበሪ የመጀመረያ ወሩ ራሱን ማግኘት አልቻለም ህይወት ከብዳዋለች በሰሜን ለንደን ጅማሮው ምቹ አልነበረም፣ጓደኛው ቬራ በአባካኝነቱ ያበሽቀው ነበር ለቬራ ቀልድ ሊሆን ይችላል ቲቲ ግን ውስጡን ይሰማው ነበር

ክንፍ ላይ መጫወት ይፈልጋል ደሞ የክንፍ ተጫዋች ነው፣በሞናኮ የደመቀው በክንፍ ቦታ ላይ ነው፣በፈረንሳይ #1998 የአለም ዋንጫ ከክንፍ እየተነሳ ያስቆጥር ነበር በጁቬንቱስም እንደዚ ነው

ታዲያ ቬንገር ለምን አጥቂ አረጉት ሄነሪ ይህ አልተመቸውም የዛን ቀን ጠዋት ቢሯቸው ሄዶ ሊያናግራቸው ቢፈልግም አልቻለም፣አጥቂ መሆን እንደማይፈልግ አልነቀራቸውም ወደ ልምምድ ስፍራው ሄደ ምንም ማለት አልፈለገም ሃሳቡን ሳይቀይር አልቀረም፣ አንዴ ልሞክረው አያቅተኝም አለ

ቬንገር ሄነሪን ሰርተውታል መጀመሪያ በተገናኙበት ወቅት ስለ ቦታው አናግረውታል<< ክንፍ ላይ ጊዜህን እያባከንክ ነው አንተ ዘጠኝ ቁጥር ነህ >> አሉት መጀመሪያ ባይዋጥለትም ሄነሪ እየቆየ ተረዳው፣ያቺ የቬንገር ንግግር የሄነሪን ስኬት ወለደች<< አርሰናል ስመጣ የአለም ሻምፒዮን ነበርኩ በሞናኮም ሊግ 1 በልቻለው አረ እንዲየውም በሻምፒዮንስ ሊግም ግማሽ ፍፃሜ ድረስ ሄጃለው አርሰናል ስመጣ ግን ምንም ነኝ አዎ በአርሰናል ምንም ማሳካት አልቻልኩም ነበር እና ማነኝ? ገና ጀማሪ ነበርኩ >> ይላል ቲቲ ያንን ከባድ ጊዜ ሲያስታውስ

እውነትም ከብዶታ ሄነሪ በመጀመሪዎቹ ስምንት ጨዋታዎች ጎል ማስቆጠር አቃተው አስቸጋሪ ጊዜ ነበረች፣የሳውዝሃምፕተኑ ጨዋታ ግን ለቲቲ አዲስ ነገር ይዛ መጣች የማሸነፊያ ጎሉን አስቆጠረ፣የጎል ድርቁን ሰበረው በሚያምር ጎል የ228 የጎል አካውንቱን ከፈተ።

ያ ገና ጅማሬው ነበር የወርቃማው ታሪክ ጅማሬ፣ድንቅ ጎሎች በርካታ ዋንጫዎች የ2004 ያለመሸነፍ ጉዞ የ228 የጎል ሪከርድ፣ቀዩን ማሊያ አሳመረው ሰሜን ለንደንን ተቆጣጠራት ይህ ሁሉ የሄነሪ የመድፈኛችን ቤት ስኬት ነው አጀማመሩ ባያምርም መጨረሻው ግን ክብርና ስኬት ሆኗል።

"SHARE" @onlyarse
🔝የቢቲ ስፖርት ተንታኝ የሆነው ሮቪን ቫን ፐርሲ ከኤምሬትስ ኦልትራፎርድ ስለተቀላቀለበት ሁነት ሲናገር እኔና ባለቤቴ ከአርሰናል ጋር 8 አመት የዘለቀ ወዳጅነትን ፈጥረናል። ነገርግን አርሰናል ውሌን ለማራዘም ፈቃደኛ አልነበረም በዚህም ማንቸስተር ዩናይትድን ተቀላቀልኩ ሲል ተደምጧል።🤔
@onlyarse
√የበርንሌዩ አሰልጣኝ ሺያን ዳይሽ አርሰናልን በገጠመባቸው 9 ጨዋታዎች ሁሉንም በሽንፈት አጠናቀዋል።😊
@onlyarse
#እውነታ!

√ኦባሚያንግ በፕሪምየር ሊጉ ቆይታው ከየትኛውም ቡድን በላይ በርንሌይ ላይ 7 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ይህን ለማድረግ የፈጀበት 4 ጫወታ ብቻ ነው።
@onlyarse
#እውነታ!

√አሌክሳንደር ላካዜቲ ወደ አርሰናል ከመጣ በኋላ ከየትኛውም የቡድኑ ተጫዋቾች በላይ በኤምሬትስ 28 ጎሎች ላይ አስተዋፅኦ አድርጓል። (21 ጎል አስቆጥሮ 7 ለጎል አመቻችቶ አቀብሏል።)
@onlyarse
#እውነታ!

√መድፈኛችን በፕሪምየር ሊጉ 2 ተከታታይ የመክፈቻ ጫወታውን ሲያሸንፍ ከ2009/10 ሲዝን በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ ሆኗል። (ከ10ዓመት በኋላ)
@onlyarse
√ ስለ ኦዚላ እና ስለ ዴቪድ ሊውስ የእንቅስቃሴው ውጤት አብዝታችሁ ጥያቄ ያቀርባቸሁሊኝ ወደ በኃላ እመልስበታለው!
@onlyarse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ዛሬ ስለ ቀጣዩ የሊቨርፑል ጨዋታ ለጋዜጠኞች አስተያየታቸዉን ሰተዋል። (THE SUN)

@onlyarse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
√ቀናቹ ያምር ዘንድ ይሄን #ቪዲዬ ጋብዝናችሁ! 😁

@onlyarse
#ሶቅራጢስ_ፓፓስቶፓውሎስ

ስለ ዴቪድ ሊውዝ እና ስለሚኖራቸው ጥምረት?

👉ለረጅም ዓመት አውቀዋለሁ፤ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነዉ፤ አንዳንድ የግሪክ ቃላቶች ይናገራል፤ እንደርሱ አይነት ልምድ ያለው ተጫዋች በማግኝታችን ደስተኛ ነኝ፤ ዶርትሙንድ በነበርኩበት ጊዜ ከማት ሁምለስ ጋር መጫወት ችያለሁ፤

በእያንዳንዱ የጫወታ እንቅስቃሴ ውስጥ እንግባባ ነበር፤ አስገራሚ ጥምረት ነበረን፤ ሁለታችንም ተመሳሳይ አጨዋወትን ነበር የምንከተለው፤ ያ ሲሆን ደሞ ስራህን ያቃልለዋል፤

ከዴቪድ ሊውዝ ጋርም ተመሳሳይ አጨዋወት ነዉ ያለን፤ በሂደት በጣም ጥሩ ጥምረት እንፈጥራለን፤ እርሱ በጣም ምርጥ ተጫዋች ነዉ፤ የተሳካ ጥምረት ይኖረናል።

"SHARE" @onlyarse
👉 ታዳጊዉ ተስፈኛ 20 ዓመት ሞልቶታል፣ #ጆ_ዊሎክ

😍 መልካም ልደት ይሁንልህ🎂
@onlyarse
#ማቲው_ጉንዱዚ

ስለ ክለብ አጋሮቹ ኦባ እና ላካ የሚከተለውን ብሉዋል.

👉ሁለቱም ለኔ እጅግ በጣም አስፈላጊ ሰዎች ናቸው፤ ቡድኑን ከተቀላቀልኩበት ቀን አንስቶ አብረውኝ ነበሩ፤ ሜዳ ላይም ሆነ ከሜዳ ውጪ እንደ ትልቅ ወንድም ሆነውኛል፤ እነርሱ አስደናቂ ሰዎች ናቸው፤ ትልቅ ተጫዋቾችም ጭምር፣ 🤙😍

"SHARE" @onlyarse
#አርሰናል

👉ክለባችን አርሰናል ከፊትለፊቱ ትልቅ ፈተና የሚጠብቀው ይመስላል፤ ሊቨርፑል, ማን ዩናይትድ, እና ዋትፎርድን ከሜዳ ውጪ ተጎዞ ጨዋታውን የሚያደርግ ሲሆን በአንፃሩ ደግሞ፤ ቶተንሀም ሆትስፐርን እና አስቶንቪላ በሜዳው የሚያስተናግድ ይሆናል፣💪🙏

"SHARE" @onlyarse
Anthony Taylor የአርሰናልን እና የሊቨርፑል ጨዋታ እንዲዳኝ ተመርጧል።

"SHARE" @onlyarse