ONLY ARSENAL
444 subscribers
116 photos
14 videos
12 links
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

💥የዝዉዉር ዜና
💥የአሰልጣኞች አስተያየት
💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች
💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎥 ቤላሪን በልምምድ ቦታ ላይ !
@onlyarse
•ሁሉም ተጨዋቾች በቦታቸው፣ A/B/C

@onlyarse
መልካም ዜና👏

Pepe.Lacazette እና Luiz ወደ ኒውካስትል ባቀናው ስብስብ ውስጥ ተካተዋል።

"SHARE" @onlyarse
MATCHDAY 🙌

Let's get it 👊

#Aubameyang #Arsenal #Gunners #COYG #NEWARS
@onlyarse
Eid Mubarak to all our fans celebrating across the world - #eidmubarak #eid
@onlyarse
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔝ጨዋታውን የማየት ዕድሉ ያላጋጠማችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች የጨዋታውን ሀይላይት እንካችሁ ብለናል።

👉ኒውካስትል 0-1 አርሰናል
#ኦባሚያንግ ⚽️57'
@onlyarse
በባለፈዉ ሲዝን 31 ጎል ማስቆጠር የቻለዉ #aubameyang በአሁንስ ሲዝን ስንት ያስቆጥር ይሁን
@onlyarse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Same stripes, new hype 😎

Fresh training threads - available now at ArsenalDirect
Tierney x Pepe x David Luiz ⁣

በአዲሱ ማለመያ 3ቱ ፈራሚሞች በአርሰናል እና በአዲዳስ
until agust 18th
New third shirt exclusively available from Arsenal and adidas until August 18th⁣
⁣⁣⁣⁣
#Arsenal #Tierney #Pepe
#DavidLuiz #AFC#PL

@onlyarse
🔝በአርሰናል ቤት በደጋፊዎች ዘንድ ቶሎ መወደድ የቻሉና በደጋፊዎቹም ልብ ውስጥ ቶሎ መግባት የቻሉት እኚ ሶስቱ 10 ቁጥሮች ናቸው ሲል፤ የአርሰናል ቲቪ ጋዜጠኛ የሆነው ሮቢ የተናገረ ሲሆን በንግግሩም የበርካታ የአርሰናል ደጋፊዎችን ሀሳብ እና አስተያየት ተቀብሎ መሆኑንም ገልጿል።

👉እናንተስ በእናንተ ልብ ውስጥ ቶሎ መግባት ለቻለው የአርሰናል ተጫዋች ድምፃችሁን ስጡ ብትባሉ ለማን ትሰጡ ይሆን እነርሱ ሶስቱን 10 ቁጥሮች መርጠዋል እናንተስ?

👉መልሱን ለናንተ ትቼዋለሁ🙏

"SHARE" @onlyarse
🔝 ኦባምያንግ ስለ ሶስቱ የፊት መስመር ኮከቦች ተጠይቆ ሲመልስ እንዲ ብሉዋል፤

የኦባ, የላካ, እና የፔፔ ጥምረት እብደት ነው ማለት ይቻላል ሁሉም ሰው ይህን ጥምረት ሜዳ ላይ ለማየት ጓጉታል፡፡ በቀጣይ ጨዋታ ላይ ምን እንደሚፈጠር አናቅም የኮቹ ውሳኔ ነው፡፡

ሁላችንንም በአንድ ፎርሜሽን ውስጥ ማካተት ከባድ ሊሆንበት ይችላል፤ ይህ ደሞ ምርጥ ቡድን ሲኖርህ ምጠብቀው ነገር ነው፡፡

የቤታችን ፈርጥ ሲቀጥልም፤ 9ቁጥር ቦታ ላይ መጫወት ተቀዳሚ ምርጫዬ ቢሆንም ቡድኔ ግን ክንፍ ቦታ ላይ ከፈለገኝ ዝግጁ ነኝ በማለት ቡድኑን ለማገልገል ያለውን ፍላጎት ገልፆ ሲቀጥልም:

ስለ ውዱ ፈራሚያችን ፔፔ እንዲህ ሲል ተደምጧል፤

አጨዋወቱን በቪዲኦ እና በቲቪ አይቸዋለው፤ በደንብ ተረድቼዋለው ብዬ አስባለው፤ ልምምድ ላይ ጥሩ ውህደት ለመፍጠር እና በደንብ ለመግባባት እየሰራን ነው ሲል የቤታችን ጋቦናዊዊ ፈርጥ አስተያየቱን ሰቷል፡፡

"SHARE" @onlyarse
ስኮትላንዳዊው የአስቶንቪላው አማካኝ John McGinn የአገሩ ልጅ ስለሆነው አዲሱ ፈራሚያችን Kierin Tierney ይናገራል። ቴርኒ በፕሪምየር ሊጉ ይነግሳል ምክንያቱም ደሞ በሊጉ የሚነግስበት ምርጥ አቋም አለው ሲል ተናግሯል።

"SHARE" @onlyarse
√ሊቨርፑል በስተመጨረሻ ቼልሲን 5-4 በሆነ ፍፁም ቅጣት ምት በማሸነፍ የሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆኗል።

🔴 ሊቨርፑል 5⃣ - 4⃣ ቼልሲ 🔵
@onlyarse
🔝በርንለይን የሚገጥመው ስኳድ ይህን ይመስላል👇👇

1.Leno
2.Martinez
3.Macey
4.Kolasinc
5.Maitland-Niles
6.Monreal
7.Holding
8.Luiz
9.Mustafi
10.Sokratis
11.Ceballos
12.Torrieira
13.Gundouzi
14.Willock
15.Mikhitaryan
16.Martinelli
17.Nelson
18.Ozil
19.Pepe
20.Saka
21.Lacazette
22.Aubameyang

Xhaka ዛሬ ልምምዱን የሰራው በጉዳት ላይ የሚገኙት ከነ Bellerin.Tierney እና Mavropanos ነው ለዚህም ከ ስኳዱ ውጭ ሆኗል።
Ozil እና Kolasinac ተመልሰዋል።
Holding ም ስኳዱ ውስጥ ተካቷል።

"SHARE" @onlyarse