✅ኦዚል እና ኮላሲናች ለደህንነታቸው ሲባል ወደ ኒውካስትል አይጓዙም ተብሏል!
✅በባለፈው በዘረፋ ምክንያት ፖሊስም ምርምራውን ስላልጨረሰ ለጊዜው እንዳይጓዙ ማድረጉን አሳውቋል!
@onlyarse
✅በባለፈው በዘረፋ ምክንያት ፖሊስም ምርምራውን ስላልጨረሰ ለጊዜው እንዳይጓዙ ማድረጉን አሳውቋል!
@onlyarse
✅አርሰናል ለ 27 አመቱ ጀርመናዊ ተከላካይ ሹኩርዳን ሙስጣፊ እና ለ 27 አመቱ አማካይ መሀመድ አሌኔኒ ከአውሮፓ ክለቦች የሚቀርብላቸውን ጥያቄ ለመስማት ዝግጁ ናቸው። (Evening Standard)
@onlyarse
@onlyarse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎥 ቤላሪን በልምምድ ቦታ ላይ !
@onlyarse
@onlyarse
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Same stripes, new hype 😎
Fresh training threads - available now at ArsenalDirect
Fresh training threads - available now at ArsenalDirect
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
That Unai Emery PASSION 💪
#Arsenal #UnaiEmery
#JoeWillock #Gunners
#AFC #ArsenalFC
@onlyarse
#Arsenal #UnaiEmery
#JoeWillock #Gunners
#AFC #ArsenalFC
@onlyarse
🔝በአርሰናል ቤት በደጋፊዎች ዘንድ ቶሎ መወደድ የቻሉና በደጋፊዎቹም ልብ ውስጥ ቶሎ መግባት የቻሉት እኚ ሶስቱ 10 ቁጥሮች ናቸው ሲል፤ የአርሰናል ቲቪ ጋዜጠኛ የሆነው ሮቢ የተናገረ ሲሆን በንግግሩም የበርካታ የአርሰናል ደጋፊዎችን ሀሳብ እና አስተያየት ተቀብሎ መሆኑንም ገልጿል።
👉እናንተስ በእናንተ ልብ ውስጥ ቶሎ መግባት ለቻለው የአርሰናል ተጫዋች ድምፃችሁን ስጡ ብትባሉ ለማን ትሰጡ ይሆን እነርሱ ሶስቱን 10 ቁጥሮች መርጠዋል እናንተስ?
👉መልሱን ለናንተ ትቼዋለሁ🙏
"SHARE" @onlyarse
👉እናንተስ በእናንተ ልብ ውስጥ ቶሎ መግባት ለቻለው የአርሰናል ተጫዋች ድምፃችሁን ስጡ ብትባሉ ለማን ትሰጡ ይሆን እነርሱ ሶስቱን 10 ቁጥሮች መርጠዋል እናንተስ?
👉መልሱን ለናንተ ትቼዋለሁ🙏
"SHARE" @onlyarse