ONLY ARSENAL
445 subscribers
116 photos
14 videos
12 links
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

💥የዝዉዉር ዜና
💥የአሰልጣኞች አስተያየት
💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች
💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Download Telegram
የዝውውር ዜና

▪️አሁን ላይ በወጣ ሌላ ዜና ሳንሄሊ ወደ ጣልያን በረራ አድርጓል የሚል ናቸው፣

የትኛውን ተጫዋች ወደ ኤምሬት እንደሚመጣ ግልፅ የተደረገ ነገር የለም።

"SHARE" @onlyarse
#ሰበር_ዜና

#offical ሊድስ ኤዲ ኔኪታን ከአርሰናል በአንድ ዓመት የውሰት ውል ማስፈረሙን አስታወቀ።

•መልካም ጊዜ ኔኪታ፣🙏 ጥሩ ልምድ አካብተ እንደምትመለስ ባለ ሙሉ ተስፋ።
@onlyarse
▪️ሁለቱ አጥቂዎቻችን አሌክሳንደር ላካዜት እና ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ በመድፈኞቹ ቤት ውላቸውን አራዝመዋል።

ላካዜት እስከ 2022
ኦባምያንግ ደግሞ እስከ 2021 የሚያቆያቸውን ውል ነው የፈረሙት።

ድምቀቶታችን 👏
@onlyarse
. ሰበር ዜና

ኤቨርተን አሌክስ አዮቢን ከ አርሰናል በ 40 ሚሊዮን ፓውንድ ማስፈረሙን አስታወቀ።
@onlyarse
ሊዊዝ በአርሰናል ማልያ 😁👌
@onlyarse
መድፈኞቹ የተሳካ የዝውውር ጊዜን ማሳለፍ የቻሉ ሲሆን ዊልያም ሳሊባን፣ ዳኒ ሴባሎስ፣ ጋብሬል ማርትኔሊ፣ ኪራን ቲርኔይ፣ ዴቪድ ሊዩዝ፣ እንዲሁም ውዱ የአርሰናል ተጫዋች መሆን የቻለውን ኮትዲቫራዊው ኮከብ ኒኮላስ ፔፔን ኢምሬትስ እንዲደርሱ ማድረግ ችለዋል። ከዚ ውጤታማ የዝውውር በስተጀርባ ግን አንድ ትልቅ ሰው አለ እሱም ራውል ሳንሌሂ ይባላል። ሄድ ኦፍ ፉትቦል ሆኖ ከተሾመ በኋላ ለአርሰናል ወሳኝነቱን አሳይቷል። ከአርሰናል የልምምድ ሜዳ ውጭ አንድ ደጋፊ መኪና ውስጥ እያለ"በአንድ የዝውውር መስኮት አዳንከን" በማለት ምስጋናውን ገልፆለታል።
.....እኛም ምስጋናችንን ባለህበት ይድረስህ ብንለው ምን ይለናል🙏🙏🙏
@onlyarse
√ዣካ የመድፈኞቹ አምበል ሆኖ ተመርጧል።

ክብር ያለውን ማልያ ለብሰህ አምበል ስትሆን ስሜቱ ከባድ ነው።
@onlyarse
ለእሁዱ ጨዋታ ይህን አሰላለፍ ይዘን ለመግባት እንገደዳለን። Luiz Pepe እና Laca ዝግጁ ካልሆኑ ማለት ነው።

"SHARE" @onlyarse
🔝 ኡናይ ኤምሪ ስለ ሙስጣፊ ቆይታ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ እንዲ ሲሉ ተደምጠዋል..

ያሳለፍነው ሲዝን ሲጠናቀቅም ሆነ ፕሪሲዝን ዝግጅት ስንጀምር እንዲሁም ከሁለት ሳምንት በፊት ሙስጣፊ ክለቡን የሚለቅበት እድል ይኖር ይሆን ብዬ ተጫዋቹን አናግሬው ነበር ብለዋል።

ከሳቸው ንግግር እንደተረዳነው.. ሙስጣፊ ክለቡን እንዲለቅ ቢፈልጉም ሙስጣፊን ግን መሸጥ አለመቻላቸውን ነዉ።

አርሰናል በቋሚ ዝውውር እንኳን ሙስጣፊን መሸኝት ቢያቅተው ይሄን ዓመት በውሰት ተጫውቶ እዛው በቋሚነት ሚፈርምበትን መንገድ አመቻችቾ ሊሸኝው ቢያስብም..

ከጀርመን እና ፈረንሳይ የተለያዩ ክለቦች ፍላጎታቸውን ቢያሳዩም ትክክለኛ የሆነ ጥያቄ ግን ለሙስጣፊ ማቅረብ የተሳናቸው ይመስላል..

አርሰናል ሙስጣፊን በ2016 ከቫሌንሺያ በ35 ሚሊዮን ፓውንድ ማስፈረሙ ይታወሳል.

ምን አልባት በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ተጫዋቹ ከክለቡ የሚለቅበት ሰፊ ዕድል ያለ ይመስላል።

"SHARE" @onlyarse
ኦዚል እና ኮላሲናች ለደህንነታቸው ሲባል ወደ ኒውካስትል አይጓዙም ተብሏል!

በባለፈው በዘረፋ ምክንያት ፖሊስም ምርምራውን ስላልጨረሰ ለጊዜው እንዳይጓዙ ማድረጉን አሳውቋል!
@onlyarse
ሄክቶር ቤለሪን ኦክቶበር ወር ላይ ሙሉ ለሙሉ ከጉዳቱ አገግሞ ልምምድ እንደሚጀምር ይጠበቃል!
@onlyarse
አርሰናል ለ 27 አመቱ ጀርመናዊ ተከላካይ ሹኩርዳን ሙስጣፊ እና ለ 27 አመቱ አማካይ መሀመድ አሌኔኒ ከአውሮፓ ክለቦች የሚቀርብላቸውን ጥያቄ ለመስማት ዝግጁ ናቸው። (Evening Standard)
@onlyarse
መድፈኞቹ ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምድ ሰርተዋል የልምምድ ፎቶ⬇️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎥 ቤላሪን በልምምድ ቦታ ላይ !
@onlyarse
•ሁሉም ተጨዋቾች በቦታቸው፣ A/B/C

@onlyarse
መልካም ዜና👏

Pepe.Lacazette እና Luiz ወደ ኒውካስትል ባቀናው ስብስብ ውስጥ ተካተዋል።

"SHARE" @onlyarse
MATCHDAY 🙌

Let's get it 👊

#Aubameyang #Arsenal #Gunners #COYG #NEWARS
@onlyarse