ONLY ARSENAL
445 subscribers
116 photos
14 videos
12 links
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

💥የዝዉዉር ዜና
💥የአሰልጣኞች አስተያየት
💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች
💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
🏆Joan Gamper Trophy🏆

80'

🔵ባርሴሎና 1⃣ 1⃣ አርሰናል 🔴
#ኦባሚያንግ 37' ⚽️
ኔልስ(OwnGoal)

🏟ካምፕኑን🏟
🏆Joan Gamper Trophy

🚀ተጠናቀቀ

🔹ባርሴሎና 2⃣ - 1⃣ አርሰናል🎈

#ናይልስ '69⚽️ OG #ኦባ'37⚽️
#ሱዋሬዝ '89⚽️

@onlyarse
ፊሊፕ ኮቲንሆ ባርሴሎናን በውሰት አይለቅም፡፡ ባለፉት ቀናት የወጡ ዜናዎች ኮቲንሆ በ27 ሚ. ፓውንድ የውሰት ውል ወደ አርሰናል ያቀናል የሚሉ ነሩ፡፡ ይሁንና አሁን ደግሞ ኮቲንሆ በቋሚነት እንጂ በውሰት ውል አይለቅም እየተባ ነው፡፡ አርሰናሎችም ከባርሴሎናው ሽንፈት በኋላ የአጥቂ መስመሩን ሳይሆን የተከላካይ መስመሩን ለመሸፈን እንደሚሰሩ ተዘግቧል፡፡ [Mundo deportivo]
@onlyarse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
√ፈገግታ ከፊቱ ማይጠፋው አጥቂያቸን ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ ከጨዋታው በኃላ። 😊🤙
@onlyarse
🔝ፊሊፕ ኮቲንሆ ባርሴሎናን በውሰት አይለቅም ተባለ።

ባለፉት ቀናት የወጡ ዜናዎች ኮቲንሆ በ27 ሚ. ፓውንድ የውሰት ውል ወደ መድፈኛችን ያቀናል የሚሉ ነበሩ፡፡ ይሁንና አሁን ደግሞ ኮቲንሆ በቋሚነት እንጂ በውሰት ውል አይለቅም እየተባ ነው፡፡ አርሰናልም ከባርሴሎናው ሽንፈት በኋላ የአጥቂ መስመሩን ሳይሆን የተከላካይ መስመሩን ለመሸፈን እንደሚሰሩ ተዘግቧል።
@onlyarse
√ኡራጋዊው ሉካስ ቶሬራ ከእርፍት መልስ ወደ ቡድኑ ተቀላቅሎ የመጀመሪያው ጨዋታ ማታ አድርጓዋል።
@onlyarse
አርሰናል ለኮትዲቫራዊው አማካኝ Frank Kessie ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ ኤስሚላን ውድቅ አድርጎታል።

"SHARE" @onlyarse
🔝አሰልጣኝ ኡናይ..አሌክስ ላካዜት መች ወደሜዳ ይመለሳል ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ?

ከኒዊካስትል ጋ ለምናደርገው ጨዋታ ይደርሳል ብለን ተስፋ እናረጋለን እሚቀጥሉት ቀናቶችም ከጉዳቱ ምን ያህል እንደተሻሻለ ለማወቅ በጣም አስፈላጊ ናቸው ሲሉ ተደምጠዋል.

"SHARE" @onlyarse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔝ራምሴ በቻምፒየንስ ሊጉ በግሩም ሁኔታ ጋላታሳራይ ላይ ያስቆጠረውን የቮሊ ጎል ላስታውሳችሁ😱😱😱🤙👌😍
@onlyarse
Mark Atinkson እሁድ ክለባችን ከ Newcastle ጋ የሚያደርገው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በመሀል ዳኝነት ይመራዋል።

"SHARE" @onlyarse