🔝ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር Aug 7 2012 :
ምርጡ መድፈኛ ሳንቲ ካዞርላ ፊርማውን ለክለባችን ያኖረው በ አርሰናል ቤትም: 3 የኤፍ ኤ ካፕ እና 3 የ ኮምዪኒቲሺልድ ዋንጫዎችን ማሳካት ችሉዋል.
ምርጡ መድፈኛ ተደጋጋሚ ጉዳት ከክለባችን ቢለየዉም...
እርሱ ግን ሁሌም ቢሆን እሚቆጨኝ..
የአርሰናል ደጋፊዎች በኢምሬትስ ቆሜ አለመሰናበቴ ነው ይላል.. እኖድሀለን ሳንቲ!
@onlyarse

👉አርሰናል Daniele Rugani በ £4 Million ለመዉሰድ ከክለቡ ጁቬንቱስ ጋር ከስምምነት መድረሳቸዉ ተሰማ ሩጋኒ በቀጣዩ አርሰናል ክለብ የአንድ አመት ኮንትራት ይኖረዋል።
@onlyarse
@onlyarse
👉ኤቨርተን ለ አርሰናሉ አሌክስ ኢዎቢ 30 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ አቅርቧል። ታዋቂው ጋዜጠኛ ጂም ዋይት አሁን ላይ ይሄን አረጋግጧል። የአርሰናል ምላሽ ይጠበቃል...
@onlyarse
@onlyarse
🔴BREAKING🔴
አርሰናል የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት የ Tierney እና የ David Luiz ዝውውር ያጠናቅቃል። [Sky Sport]
"SHARE" @onlyarse

🔴ሰበር ዜና🔴
Kierein Tierney ጉዞ ወደ ለንደን ጀምሯል። 75 ሺ ሳምንታዊ ደሞዝ ይከፈለዋል የ 5 አመት ኮንትራትም ይፈርማል።
[SKY SPORTS]

👉የ32 አመቱ ብራዚላዊ የቸልሲ የመሀል ተከላካይ ዴቪድ ሊውስ በ £8m የዝውውር ሂሳብ ዛሬ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት አርሰናልን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል።[Mirror]
@onlyarse
@onlyarse
🔴ሰበር🔴
Eddie Nketiah በአንድ አመት የውሰት ውል ወደ ሊድስ ዩናይትድ አቅንቷል ተብሏል።
በነገራችን ላይ ኒኪታ መሄዱ ትንሽ ሊጎዳን ይችላል። ግን ወደ ሊድስ መሆኑ አንደ አሪፍ ነገር ነው ምክንያቱም ደሞ የሚሰራው ከ Marcelo Bielsa ነው። ምርጥ አሰልጣኝ ነው እና ለኒኪታ ምርጥ እድል ነው።

የዝውውር ዜና
▪️አሁን ላይ በወጣ ሌላ ዜና ሳንሄሊ ወደ ጣልያን በረራ አድርጓል የሚል ናቸው፣
የትኛውን ተጫዋች ወደ ኤምሬት እንደሚመጣ ግልፅ የተደረገ ነገር የለም።

▪️ሁለቱ አጥቂዎቻችን አሌክሳንደር ላካዜት እና ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ በመድፈኞቹ ቤት ውላቸውን አራዝመዋል።
ላካዜት እስከ 2022
ኦባምያንግ ደግሞ እስከ 2021 የሚያቆያቸውን ውል ነው የፈረሙት።
ድምቀቶታችን 👏
@onlyarse
ላካዜት እስከ 2022
ኦባምያንግ ደግሞ እስከ 2021 የሚያቆያቸውን ውል ነው የፈረሙት።
ድምቀቶታችን 👏
@onlyarse
መድፈኞቹ የተሳካ የዝውውር ጊዜን ማሳለፍ የቻሉ ሲሆን ዊልያም ሳሊባን፣ ዳኒ ሴባሎስ፣ ጋብሬል ማርትኔሊ፣ ኪራን ቲርኔይ፣ ዴቪድ ሊዩዝ፣ እንዲሁም ውዱ የአርሰናል ተጫዋች መሆን የቻለውን ኮትዲቫራዊው ኮከብ ኒኮላስ ፔፔን ኢምሬትስ እንዲደርሱ ማድረግ ችለዋል። ከዚ ውጤታማ የዝውውር በስተጀርባ ግን አንድ ትልቅ ሰው አለ እሱም ራውል ሳንሌሂ ይባላል። ሄድ ኦፍ ፉትቦል ሆኖ ከተሾመ በኋላ ለአርሰናል ወሳኝነቱን አሳይቷል። ከአርሰናል የልምምድ ሜዳ ውጭ አንድ ደጋፊ መኪና ውስጥ እያለ"በአንድ የዝውውር መስኮት አዳንከን" በማለት ምስጋናውን ገልፆለታል።
.....እኛም ምስጋናችንን ባለህበት ይድረስህ ብንለው ምን ይለናል🙏🙏🙏
@onlyarse
.....እኛም ምስጋናችንን ባለህበት ይድረስህ ብንለው ምን ይለናል🙏🙏🙏
@onlyarse
🔝 ኡናይ ኤምሪ ስለ ሙስጣፊ ቆይታ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ እንዲ ሲሉ ተደምጠዋል..
ያሳለፍነው ሲዝን ሲጠናቀቅም ሆነ ፕሪሲዝን ዝግጅት ስንጀምር እንዲሁም ከሁለት ሳምንት በፊት ሙስጣፊ ክለቡን የሚለቅበት እድል ይኖር ይሆን ብዬ ተጫዋቹን አናግሬው ነበር ብለዋል።
ከሳቸው ንግግር እንደተረዳነው.. ሙስጣፊ ክለቡን እንዲለቅ ቢፈልጉም ሙስጣፊን ግን መሸጥ አለመቻላቸውን ነዉ።
አርሰናል በቋሚ ዝውውር እንኳን ሙስጣፊን መሸኝት ቢያቅተው ይሄን ዓመት በውሰት ተጫውቶ እዛው በቋሚነት ሚፈርምበትን መንገድ አመቻችቾ ሊሸኝው ቢያስብም..
ከጀርመን እና ፈረንሳይ የተለያዩ ክለቦች ፍላጎታቸውን ቢያሳዩም ትክክለኛ የሆነ ጥያቄ ግን ለሙስጣፊ ማቅረብ የተሳናቸው ይመስላል..
አርሰናል ሙስጣፊን በ2016 ከቫሌንሺያ በ35 ሚሊዮን ፓውንድ ማስፈረሙ ይታወሳል.
ምን አልባት በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ተጫዋቹ ከክለቡ የሚለቅበት ሰፊ ዕድል ያለ ይመስላል።