ONLY ARSENAL
445 subscribers
116 photos
14 videos
12 links
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

💥የዝዉዉር ዜና
💥የአሰልጣኞች አስተያየት
💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች
💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Download Telegram
🔝የኒኮላስ ፔፔ የእግርኳስ ጉዞ ክፍል ሁለት(2)
·
የአንገርስ ወጣት ቡድን ለፔፔ ራሱን የማሳደግ እድል ሰጠው የ18 ዓመቱን ፔፔ በቋሚነት ወደ ሜዳ ያስገቡት ጀመር የዛ ቡድን አሰልጣኝ በፔፔ የእግርኳስ ህይወት ላይ ትልቅ አሻራቸውን ያሳረፉ ሰው ናቸው አብዱል ቡሃዛማ ፔፔ ሰለሱ እንዲህ ይላል" ፈጣሪ የሱ እጅ ላይ ባይጥለኝ ኖሮ አሁን ያለሁበት ደረጃ ላይ አልደስስም ነበር" ። ቡሃዛማ ፔፔን ለውጦታል በኳስ ብቻ ሳይሆን ከኳስ ውጪ ያለውን ህይወቱን እንዲያስተካክል አድርጎታል፣ከአስተማሪዎቹ ብዙ ቅሬታ ይቀርብበታል የወጣቱ ፀባይ አስቸጋሪ ነበር ቡሃዛማ ይሄ አሳስቦታል ጎበዝ ተጫዋች ነው ፀባይ ግን ይጎለዋል።

አንድ ቀን የፔፔን የእግርኳስ ህይወት ሊያበላሽ የቀረበ ነገር ተፈጠረ፣ ፔፔ ከቡድን ጓደኞቹ ጋር በፓሪስ ጎዳናዎች ላይ እየተጓዙ ነበር፤ወደ አንድ ሱፐር ማርኬት ገብተው የቾኮሌት እሽጎች ሰርቀው ይመገባሉ፣ገንዘብ አልነበራቸውም ሳይከፍሉ ለማምለጥ ሲሞክሩ በጠባቂዎቹ ተያዙ፣ያ ድርጊታቸው ክለቡን አስቆጣ

ፔፔና ጓደኞቹ ሊባረሩ ሆነ ያ ሁሉ ልፋትና አድካሚ ጉዞ በዛች ቾኮሌት ምክንያት መና ልትቀር ነበር፣ቡዛማ ስለዛች ጊዜ ያስታውሳል" በጣም ፈርቶ ነበር ፕሮፌሽናል ኳስ ተጫዋች የመሆን ህልሙ ሊያበቃ ነበር" ፣ አሰልጣኙና ፕሬዝዳንቱ ግን አንድ እድል ሰጡት፣ ራሱን እንዲያሻሽልና ብዙ የመሰለፍ እድል እንዲያገኝ በዛው አመት በ #ሻምፒዮናት_ናሽናል ለሚጫወተው ክለብ #ኦርሊያንስ በውሰት ተሰጠ

ኒኮላስ ፔፔ ያንን ክለብ ወደ ሊግ 2 እንዲያድግ ትልቅ ሚና ተጫወቶ ወደ እናት ክለቡና ወደ ዋናው ሊግ ወዳደገው ክለቡ አንገርስ ተመለሰ፣በዛ ሰዓት ነው የፔፔ ህይወት የተቀየረው ወደ ታላቅነት ለሚያደርገው ጉዞ መሰረት የሆነ ነገር ተፈጠረ።

አንገርስ ከ ሬኔስ ጨዋታ ነበራቸው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ መልማይ #ሉዊስ_ካምፖስ አንድ የሬኔስ ተጫዋች ለማየት ጨዋታውን ታድሞ ነበር፣የፔፔ ብቃት ግን ካምፖስን ሌላ ተጫዋች ሊያሳየው አልቻለም፣ጥሩ እንቅስቃሴ አሳየ አስገራሚ የግራ እግር ጎል አስቆጠረ፣ካምፖስ ሌላ ተጫዋች ለመመልከት ቢመጣም ልጁን ግን ያየው አይመስልም ፔፔ ነበር የጨዋታው ኮከብ አይኖች ሁሉ እሱ ላይ ነበሩ

ያኔ ካምፖስ ወደ ይህ ድንቅ የመስመር ተጫዋች በትንሽ ቲም እንዲጫወት አልፈለገም በአንድ ቃለመጠይቅ ስለሱ እንዲህ ብሏል << በዛ ጨዋታ ባየሁት ጊዜ ወዲያው ወደድኩት ይህ ልጅ በትልቅ ደረጃ መጫወት ይገባዋል ትልቅ ክለብ ላይ ሲገባም ለብቻው መግነን እደሚችል አምን ነበር >> ብሎ ስለ ብቃቱ መስክሮለታል

ያሁኑ የሊድስ ዩናይትድ አሰልጣኝ #ማርሴሎ_ቤልሳ በዛ ሰዓት የሊል አሰልጣኝ ነበሩ ካምፖስም ስለ ፔፔ ሹክ አላቸው፣ማርሴሎም የፔፔን ብቃት ለማየት የአንድ ጨዋታ ቪዲዮ ማየት በቂያቸው ነበር 2017 ላይ ኒኮላስ ፔፔን አስፈረሙት ለፔፔ አዲስ የህይወት ምዕራፍ ተከፈተለት ልጅ ሆኖ ፕሮፌሽናል ተጫዋች መሆን ይፈልግ ነበር ከድሀ ቤተሰብ መወለዱ፣በታዳጊ እድሜው መልማዮች በሱ ብቃት አለማመናቸው ከህልሙ አላስቀረውም አሁን ለኛ ለመድፈኞቹ ያበቃውንና ለአለም ያስተዋወቀውን ሊል ተቀላቀለ።

ሆኖም አይቮሪያኑ ኮከብ በመጀመሪያው ዓመት አልደመቀም ማርሴሎ ቤልሳ የፊት አጥቂ አረጉት ይህ ለፔፔ ምቹ ቦታ አደለም እንደልቡ እንዳይጫወት ሆነ ሊልም በዛ አመት ጥሩ አልነበረም ማርሴሎ ተሰናበቱ።

አሁን ፔፔ ወደኛ ክለብ የመጣበትን ምክንያት የፈጠሩት ሰው መጡ፣#ክሪስቶፍ_ጋልቲየር። እኚ ሰው ታክቲክ አዋቂ ናቸው በወጣቶች ያምናሉ አጥቂያችን ኦባሚያንግን በሴንት ኢቲያን አሰልጥነውታል እዚ ለመድረሱ ወሳኙ ሰዎ ናቸው፣ፔፔንም ለዚ አብቅተውታል የሱን ችሎታ አይተውታል

የቡድኑን ታክቲክ ወደ 4-2-3-1 ቀየሩት ፔፔም ወደ ደመቀበት የቀኝ ክንፍ ቦታ ቀየሩት ነገሮች ይሄኔ ተቀየሩ በፔፔ ብቃት ውስጥ የሊል ድንቅ የውድድር ዓመት ተፈጠረ፣ቡድኑ በፔፔ ላይ ተሰራ ያቀብላል ያገባል በፍጥነቱና በምትሃተኛው ግራ እግሩ ተከላካዮችን ማሸበር ስራው ሆነ፣ሊል ከሃያሉ ክለብ ፒ ኤስ ጂ በመቀጠል ሁለተኛ ሆኖ አጠናቀቀ ፔፔም በኮከብ ግብ አግቢነቱ በምባፔ ተበልጦ ሁለተኛ ሆኖ አጠናቀቀ።

ይሄኔ የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦች አይናቸውን ወደ ፔፔ አዞሩ ከሙኒክ እስከ ናፖሊ ከሊቨርፑል እስከ ማን ዩናይትድ ሁሉም ፊርማውን ለማግኘት እሽቅድድም ያዙ፣ፔፔ ግን ከነዚህ ሁሉ ታላላቅ ክለቦች አንድ ክለብ መርጧል ታላቁን አርሰናል። አሁን ፔፔ መድፈኛ ነው የታላላቆቹን ቤት ተቀላቅሏል የዚህ ልጅ ህልም በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ አልፎ ወደ አንጋፋው ክለባችን አርሰናል መርቶታል።

ቤተሰቡ ብዙ ለፍቶበታል አባቱ እጅግ ጠንካራ ሰው ናቸው ፔፔና ወንድሙን ለማሳደግ እድሜያቸውን ሙሉ ለፍተዋል ፔፔም ይህ ይገባዋል ቤተሰቡን ይወዳል እረፍቱን ከእናትና አባቱ ጋር ያሳልፋል፣ህይወታቸውን ቀይሯል ለልጆቹ ሲሯሯጥ የኖረውን አባቱን አሳርፏል ፔፔ አሁን ሚሊየነር ነው።

ገና ከልጅነቱ ድህነት፣ስደተኝነት፣ አይቷል በእግርኳሱም ቢሆን ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ነገሮችን አሳልፏል ፔፔ ግን እነዚ አልበገሩትም እግርኳስ መዝናኛው ብቻ ሳትሆን አላማውም ነበረች ከፖይቲርስ እስከ አንገርስ ከኦርሊያንስ እስከ ሊል ረጅም ጉዞን አድርጎ አሁን ወደታላቁ አርሰናል መቷል የህይወቱ ወርቃማ ጊዜ ላይ ይገኛል ገና 24 አመቱ ነው ከሱ ብዙ እንጠብቃለን።

"SHARE" @ethiorse
√አርሰናል ዳኒሌ ሩጋኒን ከዩቬንቱስ ለማስፈረም ለሁለተኛ ጊዜ ጥያቄውን ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።

መድፈኛችን የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ አስቀድሞ ሁነኛ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ጥረታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል።
@onlyarse
ሰበር ዜና

▪️አርሰናል እና ቦርዴክስ በሎረን ኮሽሊኒ የዝውውር ጉዳይ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል፣
የዝውውር ዋጋው €5 ሚልዮን ነው።

"SHARE" @onlyarse
ሊኢኩፕ የተባለው ተነባቢ ጋዜጣ የባርሴሎናው ኮከብ ፊሊፔ ኮቲንሆ አርሰናልን ሊቀላቀል ጫፍ ላይ መድረሱን አረጋግጧል።
@onlyarse
🔴ሰበር ዜና 🔴

Flipe Coutinho ወደ ARSENAL ለመዘዋወር ተቃርቧል ተብሏል።

ምንም እንኳን ወደ ARSENAL አይቀላቀልም የሚሉ ዜናዎች እየወጡ ቢቆዩም አሁን የወጣ ዜና እንደሚያሳየው ከሆነ ግን Coutinho በአንድ አመት የውሰት ውል ወደ ኢምሬትስ ለመዘዋወር ከጫፍ ደርሷል ተብሏል።
[Bilel Ghazi]
SHARE 👉 @onlyarse
. ሰበር ዜና
👉LAURENT KOSCIELNY ከ 9 አመታት ቆይታ በኃላ ከአርሰናል በመልቀቅ የፈረንሳዩ ክለብ ቦርዶን ተቀላቅሏል። በቦርዶ ቤትም 6 ቁጥር ማሊያ ተበርክቶለታል።
SHARE 👉 @onlyarse
የአሜሪካው ክለብ DC United Mesut Ozil ን የ Wayne Rooney ተተኪ አድርገው ለማስፈረም እየሰሩ እንደሆነ ተነግሯል።

[THE SUN]

"SHARE" @onlyarse
Eddie Nketiah ወደ Bristol city የሚያደርገውን ዝውውር ለመጨረስ ነገ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል።
ኒኪታ በሻምፒዮን ሺፑ ክለብ ለ 1 አመት ያክል በውሰት ይቆያል።

"SHARE" @onlyarse
🔴BREAKING🔴

ክለባችን ከ Danille Rugani ጋ በግል ጥቅማጥቅሞች ተስማምቷል።

"SHARE" @onlyarse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🗓 9️⃣ years
🔴 3️⃣5️⃣3️⃣ appearances
🏆 3️⃣ FA Cups

#Arsenal #Koscielny
@onlyarse
🔝ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር Aug 7 2012 :

ምርጡ መድፈኛ ሳንቲ ካዞርላ ፊርማውን ለክለባችን ያኖረው በ አርሰናል ቤትም: 3 የኤፍ ኤ ካፕ እና 3 የ ኮምዪኒቲሺልድ ዋንጫዎችን ማሳካት ችሉዋል.

ምርጡ መድፈኛ ተደጋጋሚ ጉዳት ከክለባችን ቢለየዉም...

እርሱ ግን ሁሌም ቢሆን እሚቆጨኝ..
የአርሰናል ደጋፊዎች በኢምሬትስ ቆሜ አለመሰናበቴ ነው ይላል.. እኖድሀለን ሳንቲ!
@onlyarse
Happy birthday, Dani! 🎁🎂🎈

#Arsenal #Ceballos #Spain

@onlyarse
👉ኖቲንግሃም ፎረስት ካርል ጄንክሰንን ከአርሰናል በቋሚ ውል ማስፈረሙን አስታወቀ።
@onlyarse
👉አርሰናል Daniele Rugani በ £4 Million ለመዉሰድ ከክለቡ ጁቬንቱስ ጋር ከስምምነት መድረሳቸዉ ተሰማ ሩጋኒ በቀጣዩ አርሰናል ክለብ የአንድ አመት ኮንትራት ይኖረዋል።
@onlyarse
👉ኤቨርተን ለ አርሰናሉ አሌክስ ኢዎቢ 30 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ አቅርቧል። ታዋቂው ጋዜጠኛ ጂም ዋይት አሁን ላይ ይሄን አረጋግጧል። የአርሰናል ምላሽ ይጠበቃል...
@onlyarse
🔴BREAKING🔴

አርሰናል የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት የ Tierney እና የ David Luiz ዝውውር ያጠናቅቃል። [Sky Sport]

"SHARE" @onlyarse
ሰበር ዜና🚨

አርሰናል የሴልቲኩን ግራ ተመላላሽ ኬርያን ትርዬኒን ለማስፈረም ከሴልቲክ ጋር ከስምምነት ደርሷል። [Sky Sport]

''SHARE'' @onlarse
🔴ሰበር ዜና🔴

Kierein Tierney ጉዞ ወደ ለንደን ጀምሯል። 75 ሺ ሳምንታዊ ደሞዝ ይከፈለዋል የ 5 አመት ኮንትራትም ይፈርማል።
[SKY SPORTS]

"SHARE" @onlyarse