ONLY ARSENAL
445 subscribers
116 photos
14 videos
12 links
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

💥የዝዉዉር ዜና
💥የአሰልጣኞች አስተያየት
💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች
💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Download Telegram
🇬🇧ዛሬ ምሽት በ 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሚከናወን ተጠባቂ ጨዋታ።

🔴አርሰናል 0⃣ - 2⃣ ቶትንሀም⚪️
#ኤሪክሰን '10⚽️
#ኬን '40 P
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አርሰናል (ላካዜቲ)⚽️
ላካዜት ምርጥ ጎል
🇬🇧ዛሬ ምሽት በ 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሚከናወን ተጠባቂ ጨዋታ።

👉HALF - TIME⌚️

🔴አርሰናል 1⃣ - 2⃣ ቶትንሀም⚪️
#ላካዜቲ '45+2⚽️ #ኤሪክሰን '10⚽️
#ኬን '40 P
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴አርሰናል 0⃣ - 2⃣ ቶትንሀም⚪️
#ኬን '40 ⚽️P
👉'51 ደቂቃ⌚️

⚪️SONNNN 😲 ግሩም ኳስ የአርሰናል ተከላካዮች ተደርበው አወጡበብ
🇬🇧ዛሬ ምሽት በ 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሚከናወን ተጠባቂ ጨዋታ።

👉'80 ደቂቃ⌚️

🔴አርሰናል 2⃣ - 2⃣ ቶትንሀም⚪️
#ላካዜቲ '45+2⚽️ #ኤሪክሰን '10⚽️
#ኦባሚያግ '71⚽️ #ኬን '40 P
👉'85 ደቂቃ⌚️

⚪️ሶክራተስ እና ሀሪ ዊክስ ሜዳ ላይ
የጦፈ ጨብ ጀምረዋል።
👉'92 ደቂቃ⌚️

⚪️ቶትንሀሞች ጭማሪዉን ደቂቃ ለመጠቀም
እየሞከሩ ይገኛሉ።
🇬🇧ዛሬ ምሽት በ 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሚከናወን ተጠባቂ ጨዋታ።

👉FULL - TIME⌚️

🔴አርሰናል 2⃣ - 2⃣ ቶትንሀም⚪️
#ላካዜቲ '45+2⚽️ #ኤሪክሰን '10⚽️
#ኦባሚያግ '71⚽️ #ኬን '40 P
🔝አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ውስጥ ለቶተንሆም በጣም አስቸጋሪው ቡድን ሆኗል ፡፡


ስታትስቲክስ እንዳመለከተው ከሆነ ከምመራት ተንስተው ከስፐርስ ላይ 42 ነጥቦችን እንደወሰደበት ታውቋል ፡፡

አርሰናል ደግሞ በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ ውስጥ እስካሁን ይሄንን ያከናወነው ብቸኛ ቡድን ሆኗል ፡፡

በተጨማሪም ከ 2016 ጀምሮ ከ 2-0 መመራት በኃላ 2 ጎሎችን በማስቆጠር ነጥቦችን ከቶተንሃም ማግኘት የቻለ ብቸኛው ቡድን ነው ፡፡

@onlyarse
•ግራናይት ዣካ በትላንትናው የደርቢው ጨዋታ ላይ የሰራውን ፋውል ፣ ከጨዋታው በኃላ የብዙሀን ስሜት የጎዳና የማይሰራ ፣ፍዋል እንደመሆኑ መጠን ይቅርታ ጠይቀዋል!

@onlyarse
🔝ዉድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ የምትገኙ የአርስዬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን።በትላንትናው እለት የክለባችን አርሰናል ደጋፊዎች ትልቅ ስራ ሰርተን አልፈናል በዚሁም አመት ለተማሪዎች፣ የደብተር፣እስክሪብቶ፣ላጲስ፣መቅረጫ፣እስራሶችን ለተማሪዎች እርዳታ በማድረግ ትልቅ ስራ ተሰርቶዋል።የተቀናቃኛችን የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች እርዳታ ካደረኩት ደብተር በ 20% የተሻለ ነበር የኛ ይህ ደግሞ በጣም አስደሳች ነገር ነው።አርሰናላዊነት ከዚህም በላይ ነው።ገና ከዚህም በላይ ብዙ ስራዎችን እንሰራለን ከለንደን ኩራት ከሆነው አርሰናል ጋር።

🙏 ምስጋና 🙏

በትናላንትናው እለት ጥሪያችንን አክብራችሁ ሜክሲኮ በሚገኘው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ተገኝታችሁ እርዳታውን አድርጋችሁ ጨዋታውን ለታደማችሁ የአርሰናል ደጋፊዎች እውነት በጣም ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን።እና ደግሞ ከክልል ከተሞች የብር ድጋፍና የደብተር እርዳታም ያደረጋችሁት ሁሉ በጣም እናመሰግናለን በጎ ነገር ማድረግ ለራስ ነው ዛሬ የረዳናት አንድ ደብተር ነገ አንድ ዶክተር አንድ ኢንጂነር ታሳየናለች በመጨረሻም የትላንቱን ፕሮግራም ተሰብስበንና ትልቅ ስራ እየሰራን እንድናመሽ ትልቁን ስራ ለሰሩት ለአርሰናል ኮሚቴዎችና ለአርሰናል ማህበሮች ትልቅ ከበሬታ አለን!

በሌላም በኩል የኢትዮ አርሰናል አድሚኖች በሙሉ ቀን ለሊት ለማይጠገቡ ለኢትዮ አርሰናል ቤተሰቦች ደከመኝ ሰለቸኝ ሌት ቀን ሳይሉ መረጃ እየፃፉ እያቃበሉ የነበሩ አድሚኖች በቦታው፣በአካል በመገናኜታችን፣ ትልክ አክብሮት አለኝ፣ እንዲሁም የቻናላችን ታዳሚውች ለሁሉም የአርሰናል ደጋፊ ከልብ እናመሰግናለን።

@onlyarse
2 (Shots) 1( Assist) የጉንዶዚ ምርጥ ምሽት ቁጥራዊ መረጃዎች በ NLD..

…የወደፊት ኮከባችን የጨዋታውም ኮከብ ነበረች፣…💪

👉 74.....የኳስ ንኪኪ
👉 58......አቀበለ
👉 30......ወደ ተቃራኒ ግብ ክልል አቀበለ
👉7..........መልሶ አስጣለ
👉3.........ታክል ወረደ
👉2.........ኳስ አቋረጠ
👉2.........ፋውል ሰራ
👉1............አሲስት(ለጎል አቀበለ)

@onlyarse
•የአራተኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል!

@onlyarse
ሮማ Henrick Mikhitaryan ንን በቀጣዮቹ ሰአታት ከክለባችን በውሰት ሊያስፈርመው እንደሚችል ተዘግቧል።

[Di Marzio]

"SHARE" @onlyarse
🔝ፖል ሜርሰን "ኡናይ-ዌንገር ነገሮች በአርሰናል ቤት ከ ዌንገር ዘመን ብዙም አልተቀየሩም"

ችግሮቹን ከእነ መፍትሄዎቹ አስቀምጧል::

የእሁዱን የቶተንሃም እና አርሰናል ጨዋታ ከተመለከተ በኃላ በ (አሰልጣኝ አርሴን ዌንገር እና አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ) ስር ያሉትን አንዳንድ ለውጦች እና ነገሮችን እንዴት እያስኬደ እንዳለ ፖል ሜርሰን(Paul Merson) የሰራውን ትንታኔ እነሆ ፡፡

ፖል ሜርሰን :-

በአርሰናል ቤት አሁን ብዙ ለውጦች ተደርገዋል ከዚያም በኋላ ጥቂት መሻሻል አሳይቷል ብሏል ፡፡ እናም የተደረገውን ለውጥ "(ኡናይ-ዌንገር)"
ብሎ ገልፆታል::

በተለይም በ እሁዱ ጨዋታ ላይ ሜርሰን እንዲህ ይላል አርሰናል ከቶተንሃም ጋር አቻ (2-2) የወጣበት ጨዋታ ከምናውቀው የለንደን ደርቢነት የዘለለ ነገር ነበረው ብዬ አላምንም" :: ሲል የቀድሞው ሌጀንድ ሀሳቡን ለ ስካይ ስፖርት (Sky sport) ሰጥቷል::

ሜርሰን ቀጠለ “የሰሜናዊው ለንደን ደርቢ ታላቅ ትዕይንትና ፣ ትክክለኛ ጨዋታ ነበር ፣ እና ስፐርሶች ሁለት ግቦችን አስቆጥረ እየመሩ አርሰናል ከኃላ ተነስቶ አቻ ጨረሰ ጨዋታውን ፡፡ምን የተቀየረ ነገር አለ በአርሰናል ቤት ? የተቀየረ ነገር ያለ አይመስለኝም ፡፡

“አርሰናል ከሳምንት በፊት በሊቨርፑል ተቀጥቅጦ ነበር::

ነገር ግን ታክቲክ ይባላል የምን ታክቲክ ነው...? ምንም አልተለወጠም ልክ አሁንም ነገሮች እንደ "ኡናይ-ዌንገር" እየሄዱ ይገኛሉ ፡፡

እያንዳንዱ ቶተንሃሞች የሚይዙት ኳስ ወደ ጎልነት የሚቀየር ነበር የሚመስለው የመሃል ሜዳው ከባድ ነው በጣም ሊታብበት የሚገባው ጉዳይ ነው ክፍት ነበር ፡፡

“ግራኔት ዣካን ይዘሃል ተቃራኒ ተጨዋቾችን ጎትቶ የሚጥል እና ብዙ ካርዶችን የሚያይ::

አዎ ጉዋንዶዚ አለ ለአቻነት የሚሆን ታላቅ አሲስት ያደረገ:: ነገር ግን እርሱ ሁሌም የምትተማመንበት አይደለም ሉካስ ቶሬራም እንደዛው::

" ዣካ : ቶሬራ እና ጉዋንዶዚ ሶስቱም የፈጠራ ክህሎት የላቸውም........ ሶስቱም (Defensive midfielder) የተከላካይ አማካይ ናቸው ነገር ግን ቶተንህሞች በተጫኑኣቸው ቁጥር ይፍረከረኩ ነበር::

ቶተንሃሞች በነፃነት ኤምሬትስ ላይ ሲፈነጩበት ነበር ያመሹት የኤሚሬትስን ነፃነት አግኝተዋል ፡፡ ያየሁትን ማመን አቃተኝ ፡፡ ይሄም ደግሞ አርሰን ዌንገር ሲመሩት የነበረውን አርሰናልን የሚያስታውስ ነበር::

•እነዚህን ሁሉ ነገሮች ለማስተካከል ምን መደረግ አለበት...?

ሜርሰን ቀጠለ ፣ “የአርሰናል የፊት መስመር ሶስቱ (ኦባ : ላካ እና ፔፔ) ከማንኛውም ፕሪሚየር ሊጉ የዋንጫ ተፎካካሪዎች እንደ ማን ሲቲ እና ሊቨርፑል እኩል ናቸው::ምን ያህል ጥሩ እንደሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም ፣ ኳሱን ብቻ ካገኙ ግብ ማስቆጠር ለ እነርሱ በጣም ቀላል ነው ፡፡ ኡናይ ኤምሬም በእነዚህ አጥቂዎቻቸው ላይ ይተማመናሉ::ነገር ግን እነርሱ ብቻቸውን ይሄን በየሳምንቱ ሊያደርጉት አይችሉም አንዳንድ ጊዜ በፈጠራ እጥረት ሳቢያ
አንዳንድ ከባድ ሳምንቶችን ልታሳልፍ ትችላለህ ፡፡

አንዱና ዋነኛው የዚኛው ኤምሬ ቡድን ያጣው ነገር ቢኖር የፈጠራ ክህሎት ነው::እኔ ያየሁት ብቸኛው መፍትሄ ከፊት ለፊቱ ሦስቱን አድርገህ ሜሱት ኦዚልን ከኋላቸው ማድረግ ነው በተገኘው ቀዳዳ መጫወት ይችላል::

እናም ከፊት ፊት ለፊት አራት የጎል አነፍናፊዎችን ይዘህ ሁለት የተከላካይ አማካዮችን መሃል ላይ መያዝ ነው ፡፡

አራቱ አጥቂዎች እድሎችን በመፍጠር ግብ ሲያስቆጥሩልህ ከዚያ የተቀሩት ደግሞ በሌላኛው ጫፍ የሚደረጉብህን ሙከራዎች መከላከል ይችላሉ ፡፡(Sky Sport)

@onlyarse