ONLY ARSENAL
445 subscribers
116 photos
14 videos
12 links
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

💥የዝዉዉር ዜና
💥የአሰልጣኞች አስተያየት
💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች
💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Download Telegram
የአለን ሺረር TEAM OF THE WEEK ላይ የኛው Dani Ceballos ተካቷል።

"SHARE" @onlyarse
በኦናይ ኤምሬ እንደማይፈልግ የተነገረው ሽኮርዳን ሙስጣፊ የጣልያኑን ክለብ ሮማን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

@onlyarse
🔝የቀደሞ የሊቨርፑል ተጨዋች Jamie Carragher ፈት ለፊታችን ባለው ከባዱ ሰላማዊ ጦርነት

ሊቨርፑል እና አርሰናል ጨዋታ ላይ የመድፈኞች አሌክሳንደን ላካዜቲን እና ኦባሚያንግን በደንብ አድርገው ነቅተው ካልያዟቸው ክፍተት ከአገኙ ችግር ፈጣሪ ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ ማስጠንቀቂያ አድርሷል፣ ለቀድሞ ክለቡ ሊቨርፑል።😊
@onlyarse
√የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከ2 ጫወታዎች በኋላ

▪️ሊቨርፑል በ4 ንፁህ ጎልና በ6 ነጥብ እየመራ ነው
▪️አርሰናል በጎል ተበልጦ በተመሳሳይ ነጥብ ይከተላል
▪️ማን ሲቲና ማን ዩናይትድም በ4 ነጥብ 3 እና 4 ናቸው
▪️የላምፓርዱ ቸልሲ በ1 ነጥብ 14ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል
▪️ስተርሊንግና ፑኪ በ4 ጎል ኮከብነቱን እየመሩ ነው
▪️ኤቨርተን ጎል ያላስተናገደ ብቸኛ ቡድን ነው
▪️ማን ሲቲ በርካታ ጎል ያስቆጠረ ቡድን ነው (7)
▪️ዴብሬይን 3 assist በማድረግ እየመራ ይገኛል
▪️7 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ በማድረግ ፑኪ ቀዳሚ ነው
▪️በርካታየጎል ብረት የመለሰበት ቡድን ቸልሲ ነው (2)
▪️አርሰናል ቸልሲና ዩናይትድ 5 ቢጫ በማየት ይመራሉ
▪️አልደርዌርድ 163 የኳስ ቅብብል በማድረግ ቀዳሚ ነው
▪️1152 የኳስ ቅብብል በማድረግ ማን ሲቲ የበላይ ነው
▪️በርካታ የጎል ሙከራ ያደረገው ማን ሲቲ ነው (44)
▪️19 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ በማድረግም ሲቲ ይመራል
▪️ክሪስታል ፓላስና ዋትፎርድ አንድም ጎል አላስቆጠሩም
▪️በርካታ ጎል ያስተናገደው ቡድን ዌስትሃም ነው (6)
▪️ኤቨርተን ቀይ ካርድ የተመለከተ ብቸኛ ቡድን ነው
▪️አስቶን ቪላና ሌስተር አንድም ቢጫ ካርድ አላዩም
▪️አርሰናል 60% የኳስ ቁጥጥር በማድረግ የበላይ ነው
▪️ሁጎ ሎሪስ 11 ሙከራ በማዳን ቀዳሚ ነው፣
▪️ወልቭስና ሌስተር ሁለቱንም ጫወታ በአቻ ጨርሰዋል
▪️ኒውካስትል ፣ ሳውዝሃምፕተንና ዋትፎርድ የመጨረሻውን ደረጃ ይዘዋል

•••የ3ኛ ሳምንት ጫወታ የፊታችን ቅዳሜ ከምሽቱ 01:30 ላይ መሪዎቹ ሊቨርፑል እና አርሰናል በአንፊልድ የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል።

"SHARE" @onlyarse
NORTH LONDON DERBY

🔴Arsenal vS Tottenham

መድፈኞቹ አርሴናሎች በሜዳቸው እና በደጋፊያቸው ፊት Emirates Stadium ላይ የዞትር ባላጣቸውን Tottenhamን ያስተናግዳሉ ይሄን ወሳኝ ጨዋታ በአዲስ አበባ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ተሰባስበን እናያለን ሁላችንም ከአንድ ደብተር ጀምሮ የተቻለንን በመያዝ ነሐሴ 26/12/2011 ዓመተ ምህረት ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በቦታው መገኝት እንደምንችል ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

#ለወገኔ_እኔም_አለሁ

"SHARE" @onlyarse
የቀድሞ የቺሊ U 20 አሰልጣኝ Jose Sulantay ዛሬ ለ Tutto Mercato እንዳለው ከሆነ Alexis ከአርሰናል ለቆ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ መሄድ አልነበረበትም ከአርሰናል ከለቀቀ ጀምሮ የሱ ስም ጠፍቷል ሲል ተናግሯል።

SHARE" @onlyarse
#ዳረን_ቤንት

የቀድሞ እንግሊዛዊ አጥቂ ዳረን ቤንት ስለ ሜትላንድ ናይልስ የሚከተለውን ብሉዋል.

👉አርሰናል ምርጡን የቀኝ መስመር ተከላካይ ከአካዳሚዉ አጊንቱዋል ብዬ አስባለሁ፤ ቤለሪን ከጉዳቱ ሲያገግም ቦታውን እንደሚነጥቀዉ እና እንደሚተካው ይነገራል፤ ለኔ ግን ሜትላድ ናይልስ አሁን ላይ በሚያሳየው ብቃት በሄክቶሮ ቤለሪን መተካት አያስፈልገውም.

**በዳረን ቤንት ሀሳብ ስንቶቻቹ ትስማሙ ይሆን.


"SHARE" @onlyarse
🔝አርሰናል VS ሊቨርፑል የደመቁ ተጫዋቾች

ሁለት የእንግሊዝ ትላልቅ ክለቦች የሚያደርጉት ትልቅ ጨዋታ፣ድራማዊ ክስተቶች የነዚህ ክለቦች ጨዋታ አንዱ ባህሪ ነው ሁሌም ጎል አለ፣እልህ አስጨራሽ ፉክክር፣ባለቀ ሰዓት የሚቆጠሩ ግቦች፣ቀይ ካርዶች ብዙ ትዕይንቶች ያሉት መርሃ ግብር ነው ዛሬም በዚህ ተጠባቂ ጨዋታ ላይ የደመቁ ተጫዋቾችን እናወሳለን።

ቴሪ ሄነሪ

ይህ ታላቅ ፈረንሳይዊ በዚህ ጨዋታ አሻራቸውን ማሳረፍ ከቻሉ ተጫዋቾች አንዱ ነው፣ከሊቨርፑል ጋር ባደረጋቸው 18 ጨዋታዎች 9 ጎሎችን አስቆጥሯል ከነዚህ ውስጥ ሶስቱ ከ83ተኛው ደቂቃ በኋላ የተቆጠሩ ግቦች ናቸው

ታሪካዊው አጋጣሚ የተፈጠረው ግን 2004 ላይ ሊቨርፑል የማይረሳውን ያለመሸነፍ ጉዟችንን ለመስበር በተቃረበበት ሰዓት ነው፣ሌጀንዳችን ይህን የፈቀደ አይመስልም ሃትሪክ በመስራት ድሉን ለመድፈኛችን አበረከተ፣በርካታ ተጫዋቾችን በማለፍ የዱደክ መረብ ላይ ያሳረፉት ጎል የማትረሳ ናት።

አንድሬ አርሻቪን

ድንቅ ራሺያዊ ጥበበኛ ነው ከኛ ጋር በቆየባቸው አመታት ጥሩ ብቃቱን አሳይቶናል የአፕሪል 2009 የአንፊልዱ ጨዋታ ግን ሁሌም እንድናስታውሰው ያደርገናል፣

4-4 የጨዋታው ውጤት ነው፣አራቱም ጎሎች የአርሻቪን ናቸው በጎል ያበድንበት ጨዋታ፣የተቃራኒ ቡድን ተጫዋች ሆኖ አንፊልድ ላይ አራት ግቦችን በማስቆጠር ከዴኒስ ዌስትኮስት በኋላ የመጀመሪያው ነው፣ከአንድ አመት በኋላ ሊቨርፑልን ሜዳው ድረስ ሄደን ከመመራት ተነስተን 2-1 ስናሸንፍ የማሸነፊያዋን ጎል ያስቆጠረ ተጫዋች ነው ይህም በዚህ መርሀ ግብር የማይረሱ ጊዜያትን ካሳለፉ ተጫዋቾች አንዱ ያደርገዋል።

ማርቲን ስከርትል

ስሎቫኪያዊው ተከላካይ አርሰናል ላይ የማግባት ሱስ ያለበት ይመስላል

2014 ሊቨርፑል 5-1 አሸንፈን ታዲያ ባልተጠበቀ ሁኔታ ከአምስቱ ጎሎች ሶስቱ የሱ ነበር ከ10 ወራት በኋላም በኤሜሬትስ 2-2 በተለያየንበት ጨዋታ በ97ተኛው ደቂቃ የአቻነቷን ግብ በማስቆጠር የማይረሳ ጊዜን ማሳለፍ ችሏል።

ሮቤርቶ ፊርሚኖ

ሊቨርፑል ከአርሰናል ጋር ሲጫወት ፊርሚኖ ሁሌም ያስፈልገዋል፤ከሮቢ ፎውለር በመቀጠል በሁለቱ ክለቦች ጨዋታ በርካታ ግቦችን ያስቆጠረ ድንቅ አጥቂ ነው፣መድፈኛችን ላይ ሃትሪክ መስራት ከቻሉ ሶስት የሊቨርፑል ተጫዋቾች ውስ አንዱ ነው፤አምና 5-1 በተሸነፍንበት ጨዋታ ሶስት ግሩም ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ብቸኛ የኢሚሬትስ ጎሉን 2017 ላይ ክለባች በአምስት ደቂቃ ውስጥ ሶስት ጎሎችን ባስቆጠረበት ጨዋታ ላይ አስቆጥሯል።

ቅዳሜስ ምሽት 1:30 ከሁለቱም ክለቦች የትኛው ተጨዋች ሊደምቅ ይችላል? የሚሰማችሁን አስቀምጡ?

"SHARE" @onlyarse
ኡናይ ኤምሬ የአውሮፓ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት Shkodran Mustafi እና Mohamed Elneny ከክለቡ እንዲለቁ ነግሯቸዋል።

[GOAL]

"SHARE" @onlyarse
የኢሮፓ ሊግ የምድብ ድልድል ልክ የዛሬ ሳምንት አርብ ይወጣል።

"SHARE" @onlyarse
ኡናይ ኤምሬ በ ነገው ጨዋታ ፔፔ በ ቋሚነት እንደሚሰለፍ ማረጋገጫ ሰተዋል፡፡ ሜሱት ኦዚል እና ሻካም ለ ጨዋታው ብቁ ናቸዉ ሲል መግለጫ ሰተዋል፡፡
@onlyarse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
√ዛሬ ነው፣ ቀኑ እንዴት አደራችሁ? እስቲ መቼም የማይረሳ Andrey Arshavin ሊቨርፑልን ላይ ያገባው 4 ምርጥ ጎሎች ይመልከቱ!

@onlyarse
#አርሰናል እና ሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች #192 ጊዜ የተገናኙ ሲሆን #አርሰናል 68 ጊዜ ሲያሸንፍ #ሊቨርፑል 71 ጊዜ አሸንፏል #53 ጊዜ አቻ ወተዋል፣ #በዚህ ግንኙነታቸው በከፍተኛ ጎል በማሸነፍ ቀዳሚውን ድርሻ የሚወስደው!

አርሰናል ሲሆን 8-1 ሊቨርፑልን ያሸነፈበት ውጤት ትልቁ ነው፣ #ሊቨርፑል ትልቁ ያሸነፈበት ውጤት 5-0 ነው።

#በዚሁ ግንኙነታቸው 546 ጎል የተቆጠረ ሲሆን አርሰናል 265 ሊቬ 281 ጎል አስቆጥረዋል! #ያለፉትን ስደስት ጨዋታ ግንኙነት የኛው አርሰናል መጥፎ ሪከርድ ነው፣ ያለው ምንም ጨዋታ ሊቨርፑልን አላሸነፈም!

#4 ጊዜ ሊቨርፑል ሲያሸንፍ
#2 ጊዜ ደግሞ አቻ ወቷል

ዛሬ ከምሽቱ 1:30 ግን ሌላ ታሪክ ነው፣ መድፈኛችን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በከፍተኛ ተነሳሽነት ለብቀላ ተዘጋጅተዋል፣ አስፈሪው የፊት መስመራችን ጎል ለማምረት ተዘጋጅቷል፣ ፔፔ ቋሚ ሆኖ እንደሚጀምር ተነግሯል ይህ ደግሞ ምርታማነታችንን ይጨምረዋል።

ጥሩ ተስፋ ያሳየን #በካዞርላ ጅማሮ አይተን በደንብ ሳንጠቀምበት፣ሳንጠግበው በጉዳት ያመለጠን ልጃችንን #በዳኒ ሴባዮስ ውስጥ አይተነዋል ይህም የሊቨርፑልን ሳጥን በተደጋጋሚ እንድንገባ ያደርገናል።

ከምንም በላይ የሚያሳስበን የነበረው ተከላካይ ክፍላችን በስህተት የታጀበውን ሙስጣፊን ቁጭ ማድረጋችን በራሱ አንድ እፎይታ ነው! በልምድ የታጀበውን #ሉዊዝን የመሀል ደጀናችን ማድረጋችን ክላሳችንን እንደሚጨምርልን ግልፅ ነው፣

#ሜትላንድ ናይልስ ከወትሮው ተሻሽሎል ወደ ማጥቃቱ ላይ ቢያዘነብልም ኳስ መቀማት ላይ መሻሻልን እያሳየ ነው፣
#ሌላው በግራ በኩል ከኮላሲናች ይልቅ ሞንሪያል ይጠቅመናል ባይ ነኝ ኮላሲናች ለማጥቃት ሲሄድ የሚከፍተውን ቦታ ተመልሶ ለመዝጋት ይቸገራል መከላከሉ ላይም እምብዛም ነው፣ እንደ አርኖልድ ደግሞ ፈጣን ፓሰር ክፍተት ካገኘ ወደ ሳጥን ወዲያው ወዲያው ኳስ በመጣል ያስቸግረናል ስለዚህ እንደ #ሞንሪያል አይነት ብዙም ቀጠናውን ለቆ የማይሄድ እና ኳስ መቀማት ላይ የተካነ ሰው፣ ያስፈልገናል ስለዚህ ኤምሬ ምርጫው እሱን ማድረግ አለበት።

#ሌላው ቶሬራን እና ጉንዶዚንን ከሴባዮስ ጋር ቢያጣምራቸው ሀሪፍ ነው ዣካ ባይገባ መልካም ነው።

መልካም የድል ቀን! ድል ለመድፈኛችን!

"SHARE" @onlyarse
#እውነታ

ሊቨርፑል በታሪኩ ከአርሰናል ጋር በሁሉም ውድድር ባደረጋቸው 226 ጫወታው በአንድ ጫወታ 6 ጎል አስቆጥሮ የማያውቅ ሲሆን አርሰናል ግን ይህን ለ4 ግዜ ማድረግ ችሏል።

√አርሰናል ሊቨርፑልን በሰፊ ጎል ያሸነፈባቸው ጫወታዎች፣

•1931.....አርሰናል 6-0 ሊቨርፑል
•1928.....አርሰናል 6-3 ሊቨርፑል
•1934.....አርሰናል 8-1 ሊቨርፑል
•2007.....ሊቨርፑል 3-6 አርሰናል

√ሊቨርፑል አርሰናልን በሰፊ ጎል ያሸነፈባቸው ጫወታዎች!

•1893.....አርሰናል 0-5 ሊቨርፑል
•1964.....ሊቨርፑል 5-0 አርሰናል
•2014.....ሊቨርፑል 5-1 አርሰናል
•2018.....ሊቨርፑል 5-1 አርሰናል

ለመጨረሻ ግዜ አርሰናል ሊቨርፑል ላይ 5+ ጎል ያስቆጠረው ከ12 አመት በፊት ሲሆን ሊቨርፑል ደግሞ ባለፉት 5 አመታት ይህን 2 ግዜ ማድረግ ችሏል።

•••••የዛሬው ጫወታስ ስንት ለስንት ይጠናቀቃል? እሱን አብረን የምናየው ይሆናል! "ድል ለመድፈኛችን"

"SHARE" @onlyarse
🇬🇧በ 3ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ።

🕗የመጀምሪያው አጋማሽ ተጠናቆል

🛑 ሊቨርፑል 1⃣ 0⃣አርሴናል🔴

#ማቲፕ⚽️ 41'
ጎልል ሳህላ⚽️
🇬🇧በ 3ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ።

🕗49'

🛑 ሊቨርፑል 2⃣ 0⃣አርሴናል🔴

#ማቲፕ⚽️ 41'
#ሳህላ⚽️(P) 49'
ሳህላ
🇬🇧በ 3ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ።

🕗70'

🛑 ሊቨርፑል 3⃣0⃣አርሴናል🔴

#ማቲፕ⚽️ 41'
#ሳህላ⚽️(P) 49' 58'