AIRDROP ROOM
1.64K subscribers
143 photos
1 video
26 links
Download Telegram
Dogs የተባለው (AIRDROP) ብዙ ሰዋችን 20ሺ እስከ 60ሺ ትናንት  ከፈሏል 🎉 ይሄ እድል ላመለጣችዉ Cats የሚል አዲስ  AIRDROP ወጧል 30 ደቂቃዎች ባልምላ ስራ Task በመስራት ከእድሉ ይጋሩ
ዛሬ የመጨረሻ ነው ቶሎ ስሩና ነገ የሰራችሁትን ብር ውሰዱ!
t.me/catsgang_bot/join?startapp=NNzMj68X3c5wLLZ5iJlRr
#Major Listing ቀን በቅርቡ እንደሆነ በተደጋጋሚ እየገልጡ ይገኛሉ ይህ Airdrop በአለም ታላላቅ Exchange ዎች ላይ List እንደሚሆን ይታወቃል ያልጀመራቹ ጀምሩ!!

ለመጀመር
New Puzzle Durov in Major ⭐️
September 25th

Prize: 5,000 🔥
Major puzzle Durov combo
https://t.me/major/start?startapp=327128446
CATS Listing Date : 7 October
X Empire

💥 X Empire Mining ብይፋ ተጠናቋል ስለ ቀጣዩ ያሳውቁናልል።
💥 NFT የተሰጣቹ ሰዎች መሸጥ ትችላላቹ ወይንም List እስኪደረግ ጠብቃቹ ወደ Token ይቀየርና ወደፈለጋቹበት መላክ ትችላላቹ።
1
Listing ቀን በቅርቡ እንደሆነ በተደጋጋሚ እየገልጡ ይገኛሉ ይህ Airdrop በአለም ታላላቅ Exchange ዎች ላይ List እንደሚሆን ይታወቃል ያልጀመራቹ ጀምሩ!!

ለመጀመር
New Puzzle Durov in Major ⭐️
October 2

Prize: 5,000 🔥
Major puzzle Durov combo
https://t.me/major/start?startapp=327128446
X EMPIRE 🌕
በዚህ ምዕራፍ ቃል በገባነው መሰረት 70% የሚሆነነውን Airdrop  እናከፋፍላለን ብለዋል

ዋና ዋና ለAirdrop በቂ ለመሆን የተገደቡ ነገሮች 👇

- የጋበዛቹት ጓደኞች ብዛት
- Profi  Perhour
- በየቀኑ የሚመጡትን Task ለሰሩ ሰዎች

💥 ተጨማ bonus የሚያገኙ ሰዎች

- Wallet Connect  ያደረጉ
- Ton 0.5Ton የከፈሉ እና
- ቴሌግራም ፕሪሚየም ተጠቃሚዎች

ይህ ማለት 0.5Ton ባትከፍሉም ችግር የለውም ግን በትንሹ Airdrop ሊቀንስባቹ ይችላል  👍
ይህ ማለት የትኛውንም Ton ባትከፍሉም ግዴታ የለውም እንዳልናቹ በትንሹ Airdrop ሊቀንስባቹ ይችላል እንጂ ማለት ነው👍

አንዳንድ ቻናሎች Ton እንዲሸጥላቹ ብቻ ግዴታ ነው ግዴታ ነው 🗣🗣 ሲሉ ነበር በዚህም ምክንያት ብዙ ልጆች ተስፋ በሙቀረጥ መሰራታቸውን አቁመዋል አንዳንዶቹ ደግሞ ton የሚጠይቅ Airdrop አንሰራም ሲሉም ነበር  ስለዚህ ቤተሰብ ባልተረጋገጠ ነገር ሲሉ ስለሰማን ብቻ ልክ ናቸው ማለት አይደለም አንዳንዴ በራሳችሁ መንገድ ሂዱ 

ምድረ ግዴታ ነው ton ግዙ ፊት ጨበርብርቶ ሁላ👊
#DV 2026
የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከነገ ጀምሮ ክፍት ይደረጋል።

ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አዘጋጅታለች።

ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።

አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል።

በነገው ዕለት ዝርዝር መረጃ የምንልክላችሁ ይሆናል።
ምንጭ TikvaEthiopia
CATS ALL VIDEO CODE !!!

Task : How to Make 10x on Crypto
Answer : ABSTRACT

Task : Futures Trading Part 1
Ans : AIRNODE

Task : Future Trading Part 2
Ans : WEI

Task : Free Crypto
Ans : dip
🔹 ጥያቄ 1. ክሪፕቶ ማለት ምን ማለት ነው?

👉 ክሪፕቶ ማለት ጠቅለል ያለ መጠርያ ሲሆን በዲጂታሉ ዓለም የምንገበያይባቸውን የመገበያያ ገንዘቦች አቅፎ የያዘ ዲጂታል የሆነ መገበያያ ገንዘብ ልንለው እንችላለን።
🔹 ጥያቄ 2. ኤርድሮፕ ምንድነው? ምንስ ማለት ነው?

👉 የኤርድሮፕን ምንነት በምሳሌ ለማስረዳት፣ ለምሳሌ ለመመስረት የታሰበ እንደ ብር፣ ዩሮ፣ ዶላር ሆኖ ዲጂታል የሆነ ገንዘብ አለ እንበል። የዚህ ገንዘብ ባለቤቶች፣ መስራቾችና ኃላፊዎች ገንዘቡ እውን ከመሆኑ በፊት ለሰው ያስተዋውቃሉ፣ ያስፋፋሉ፣ ለሚሣተፍላቸው ሰውም የተለያየ ሥራ ይሰጣሉ ... ገንዘቡ እውን በሚሆንበት ቀንም ለተሣታፊዎች እንደየሥራቸው ገንዘብ እንዲያገኙ ያደርጋሉ። ለገንዘብነት የታሰበውም ውጥን እውን ይሆንላቸዋል ...

አጠር ባለ አገላለፅ ኤርድሮፕ በጅምር ላይ ባሉ የገንዘብ እንቅስቃሴዎች የድርሻን በመወጣት ገንዘብ ማግኘት ሊባል ይችላል።

ኤርድሮፕ በጎ ጎኑ ማንኛውም ስማርት ሞባይል ያለው ሰው ተሣትፎ ገንዘብ የሚያገኝበት መሆኑ ... ነው።

የኤርድሮፕ ችግር ደግሞ እውነት ናቸው ብለን የጀመርናቸው ኤርድሮፖች የኋላ ኋላ ሐሰተኛ ሊሆኑ የሚችሉ መኖራቸው ... ነው።
🔹  ጥያቄ 3. ኤርድሮፕ ለመሥራት ምን ምን ነገሮች ያስፈልጉናል?

👉 መልስ፦ ከላይ እንደተገለፀው ኤርድሮፕ ለመሥራት በመጀመርያ ስማርት ስልክ ያስፈልገናል።

በተጨማሪም ኤርድሮፕ የሚሰራ ሰው የተለያዩ አፕሊኬሽኖች ሊኖሩት ግድ ይላል። ከእነዚህም መካከል፦

1. የ X ወይም የ ቀድሞ Twitter app
2. የ Instagram app
3. የ Discord app
4. To keeper
5. Tonhub እና የመሳሰሉት ሊጠየቁ የሚችሉ አፕሊኬሽኖች ባለቤት መሆን ግድ ነው።

NB: ኤርድሮፕ የሚሰራው በቴሌግራም ነው።

ከላይ ከጠቀስኳቸው አፕሊኬሽኖች በተጨማሪ አንድ ኤርድሮፕ ሊሰራ ያሰበ ሰው Binance, Bitgate, OKX, KuCoin ... አፕሊኬሽኖችን አውርዶ Verify ማድረግ አለበት::
1
ጥያቄ ካላችሁ በውስጥ መስመር አዋሩኝ አብረን የዲጂታል ሞኒ እንቀላቀል @mediapromoter1
🔹 ጥያቄ 4. ከላይ የተዘረዘሩት ብዙ ናቸው። ኤርድሮኘ አሰልቺ ነው ማለት ነው?

👉 በእርግጠኝነት ኤርድሮኘ የሚሰራ ሰው ትእግስተኛ መሆን አለበት፣ ሆኖም ከላይ የተጠቀሱትን አፕሊኬሽኖች የምናወርደው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። በቀጣይ የምንሰራው ኤርድሮኘ ላይ ብቻ ነው ትኩረት የምናደርገው ...
🔹 ጥያቄ 5. ኤርድሮፕ ስንሰራ እንደጀማሪ መጠንቀቅ ያለብን ከምን ከምን ነው?

👉 እንደሚታወቀው ማንኛውም ሥራ ሲሰራ እንደየሥራው ሁኔታ ጥንቃቄ ይፈልጋል። ኤርድሮፕም እንዲሁ ጥንቃቄ የሚፈልግ ሥራ ነው። ኤርድሮፕ ላይ ጥንቃቄ የሚፈልጉ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው፦

1. እንደነ ባይናንስ፣ ባይቢት፣ ኦኬኤክስ ... ወዘተ ኤክስቼንጅ ዋሌቶችን ቬሪፋይ ስናደርግ ፓስዋርድ እና ያስገባነውን ስልክ ወይም ኢሜይል አለመርሳት፣ ለዚህ እንዲያግዘን ፓስዋርድ እኛ ብቻ የምናውቀው ተመሣሣይ ብናደርግ የተሻለ ነው ...

2. እንደነ ቶንኪፐር፣ ቶንሀብ ... ዋሌቶች ከሆኑም በተመሣሣይ አራት ዲጂት ያለውን ፓስዋርድ አለመርሳት፣ ለቶንኪፐር የተጠቀምነውን ለቶንሀብ ፓስዋርድ መጠቀም እንችላለን፣
    ሌላው እንዲህ አይነት ዋሌቶች የሚሰጡን 12 ወይም 24 ቃላቶች ይኖራሉና ፅፈን ደብቀን ማስቀመጥ፣

3. የምንሰራውን የምናገኘው ዲጂታል በሆነ የአከፋፈል ሥርዓት በመሆኑና ጥንቃቄ የሚፈልግ በመሆኑ ገንዘብ ነክ ጉዳዮች ላይ ጥርጣሬ እያለን እርምጃ ከመውሰድ መጠየቅና መረዳት ይሻላል፣

4. ገንዘብ ስንልክም ሆነ ስንቀበል እስከደቂቃዎች ሊዘገይ ይችላልና ኮኔክሽን አለማጥፋት፣ የምንልክ ከሆነ ስለመድረሱ ማረጋገጥ፣ ስንቀበልም እንዲሁ፣

5. ፓስዋርድ ለሌላ ሰው አለመንገርን ማንኛውም ሰው ያውቃል። ከቶንኪፐር እና መሰል ዋሌቶች የሚሰጡንን ቃላት ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠትም ገንዘባችንን አሳልፎ መስጠት ማለት ነውና መጠንቀቅ ያሻል፣ ... ወዘተ
🔹 ጥያቄ 6. ኤርድሮፕ አዋጭ ነውን? ስንት እንደሚገኝበት ቢነገረን። እንደተጨማሪ ሥራ ሊሰራ የሚችል ሥራ ነውን?

👉 ይህንን በሁለት መንገድ መልስ ልንሰጥ እንችላለን። እነርሱም፦

የመጀመርያው ሌላ ሥራ ያለው ሰው ከሥራው ጎን ለጎን ሊሰራው የሚችለው ነው። ከሥራው ጎን ለጎን የሚሰራ ሰው በአማካይ 12 የተመረጡ እና ከፋይ ኤርድሮፓችን ሊሰራ ይችላል። ከተቻለም ከዚያ በላይ። ኤርድሮፕን ስንሰራ ታዲያ ጥቂት ጠብቀን ብዙ ብናገኝ ይሻላል ከዚህ ተቃራኒ መሆን የለብንም። ከሥራችን ጎን ለጎን የምንሰራ ከሆነ ታዲያ ከከፋይ ኤርድሮፖች ከ$100 እስከ $300 ዶላር ልንሰራ እንችላለን ... ይህም ማለት ከ12,000 እስከ 36,000 አካባቢ ማለት ነው። ይህ ገቢ በክፍያ ደረጃ ከሌሎች አንፃር እጅግ በቂ ዶላር ስለከፈለው Dogs እየተናገርን እንደሆነ ማስታወስ ግድ ይላል።

የሁለተኛው፣ ሥራ የሌለን ሰዎች ከምንም የሚሻል ገቢ ስለምናገኝበት ሥራ ካላቸው የበለጠ በርከት ያሉ ኤርድሮፖች መሥራት ይጠበቅብናል። እንደ አቅማችን። ታዲያ ሥራ የሌላቸው አባሎቻችን በቂ የሚባል ገቢ እንዳገኙበት ነው መረጃችን የሚጠቁመው። አሁንም ዋቢ የምናደርገው በከፋይነት አቻ የሌለውን Dogs ን ነውና በትኩረት የሠሩት ከዶግስ እስከ $1,000 ሰርተዋል። ማስተዋል ያለብን ነገር ከላይ ለሌሎች ጥያቄዎች ምላሽ ስንሰጥ እንዳስነበብነው ኤርድሮፖች ከፋይ ናቸው ስንላቸው የማይከፍሉ አይከፍሉም ስንላቸው የሚከፍሉ ዓይነት ባሕርይ እንዳላቸው መገንዘብ ተገቢ ነው።

በመጨረሻም ስለአዋጭነቱ ስንነግራችሁ ላወቀበት ኤርድሮፕ አዋጭ መሆኑ የሚካድ አደለም። ወደፊት ዝርዝሩን እናያለን ...
👍1
ጥያቄ ካላችሁ በውስጥ መስመር አዋሩኝ አብረን የዲጂታል ሞኒ እንቀላቀል @mediapromoter1
🔥 MEMIFI October 30 List ይደረጋል ።

💥 ዋና የሚታየው የሰበሰብነው Coin ብዛት ነው እንዲሁም ሌሎች Criteria በቀጣይ 10 ቀናት ውስጥ እናሳውቃለን ብለዋል

💥 እንዲሁም ደግሞ በ6 exchanges list ይደረጋል እናም ደግሞ ሌላ ተጨማሪ exchange እየተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል።

💥 ለ Community 90% ይሰጣል፣ ምንም አይነት ቀጣይ ዙር ወይም Season 2 የሚባል ነገር የለም።
MAJOR TODAY COMBO !!!

Correct order of choosing Avatar

12-3-14-5

Note : You have only one chance to choose it so make sure choose in correct way

Where to Find : Go to Game Section and Click Puzzle Durov

➡️PLAY https://t.me/major/start?startapp=327128446
እዛው የሰራችሁትን USDT እዛው ይሰጣችኋል እየተባለለት ያለው Bot Luckybot።

Minimum ማውጣት የምትችሉት ከዚህ ቦት $2 ነው እናም የምታወጡት ደግሞ በTRC20 Address ነው።

ከጀመረ ቢበዛ ከወር ከምናምን አይበልጥም


ያልጀመራችሁ እና Invite ማድረግ የምትችሉ አሁኑኑ ጀምሩት👇👇
https://t.me/LuckyCode666_bot/LuckyCoin?startapp=0EhMI8vPrzAMSCwiT25m4BhDA5O8j

ስለ botቱ ብዙ Video YouTube ላይ ታገኛላችሁ በአማርኛ ግን እኔም Withdraw ሳደርግ እና ፖስት አደርጋለሁ ያልጀመራቹ ጀምሩ።