OFIJAN EXAMS
3.9K subscribers
142 photos
1 file
151 links
At Ofijan, our mission is to provide you with comprehensive support on your journey towards exam success. Whether you're studying for Exit Exam or any other national exams, we've got you covered with expertly curated content.
Download Telegram
#ተጨማሪ

ነገ አርብ ጥር 30/2017 ዓ.ም በሚሰጡ የመውጫ ፈተና ላይ የሰዓት ለውጥ መደረጉን ዩኒቨርሲቲዎች እየገለፁ ነው፡፡

በዚህም ጠዋት 5፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ ከሰዓት 7፡30 እንዲሁም ከሰዓት 8፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ 10፡30 የተሸጋሸገ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ጠዋት 2:30 የሚጀምረው የነርሲንግ ፈተና ባለበት ይሰጣል።

@tikvahuniversity
የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መቼ ይሰጣል?

#ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴርን ዋቢ በማድረግ ተከታዩን ዘገባ አጋርቷል👇

👉የCOC ምዘና አመልካቾች ምዝገባ በጊዚያዊነት ከየካቲት 10/2017 ዓ.ም በኋላ ለመጀመር ታቅዷል።

👉የCOC ምዘናው በየካቲት ወር መጨረሻ ወይም በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት በጊዚያዊነት ታቅዷል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Look for you department 👉 Google Ofijan YourDepartmentName
#MoE #NGAT

ትምህርት ሚኒስቴር የሶስተኛውን ዙር የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ አደረገ።

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ
https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያ ሊንክ በኩል እንደሚከናወን አሳውቋል።

ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ
ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 እና 0911335683 ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚቻልም አመልክቷል።

የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል ይላካል ያለው ሚኒስቴሩ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 እንደሆነና በቴሌብር በኩል ብቻ እንደሚፈጸም ገልጿል።

ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን በቀጣይ እንደሚያሳውቅ አመልክቷል። ተፈታኞች በፈተና ወቅት የተሰጣቸውን User Name እና Password፣ እንዲሁም ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል ብሏል።

#MoE

@tikvahethiopia
Which one do you think is good?
Anonymous Poll
34%
Selfishness
37%
Selflessness
29%
None
Forwarded from OFIJAN EXAMS
📝Exit Exam Blue Print

Accounting and finance

Chech the details from https://ofijan.com
Get Ready for your exit exam before it is too late.

Need Resources to read?

We got you covered.

Check this out. https://ofijan.com/exit-exam/Accounting_Tir_2017/4
💫እንኳን ለ 1446ኛው የዒድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ።
                
♦️የመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን ለ1446ኛው የዒድ በአል በሰላም አደረሳችሁ።

በአሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሰሰብ ያድርግልን።

          ዒድ ሙባረክ !!!❤️
Entrance Exam Q&A are ready know.

Feel free to share the link with your friend

https://www.12.ofijan.com/
Use VPN

We are temporarily out of service!

Thank you for your patience!