Tesfahun kebede- ፍራሽ አዳሽ
1.78K subscribers
115 photos
26 links
"አቶ ደስታ አስመላሽ
የተጎዳ ፍራሽ አዳሽ"
Download Telegram
#FAKE_ACCOUNTS
‼️‼️‼️‼️‼️
ንፍገት ይሆናል ብዬ ታገስኹ ካልጎዳኝ ብተወውስ አይነት።
የመድረክ ስሜ አልቀረ(ፍራሽ አዳሽ) የተጸውጾ ስሜ (ተስፋሁን ከበደ) . . . የማይመለከተኝ ነገር ከሰው እየደረሰ በማስተባበል ተዳከምኩ!
ጎበዝ🙌
የፖለቲካ አቋሜን እንደ ሰውነቴ አቋም ብዙም አልተማመንበትም!😂
በአካውንቶቹ ግን የማይባል የለም!

#ከገጠሙኝ_መሐል
1️⃣
አንድ በኔ ስም የተከፈተ ፌስ ቡክ ገፅ ለኔው ለራሴ friend request ላከልኝ 🤔 ጭራሽ በውስጥ መስመር “ፈጣን የፍራሽ አዳሽ ስራዎች እንዲደርሶ follow ያድርጉ” ይላል🤦‍♂️
2️⃣
ይኼኛው ደሞ ይለያል:: እኔ search ሳደርገው አላገኘውም:: ለካ Twitter ላይ block አድርጎኛል:: username በኔ ስም ነው ያለው "አስተያየት ይፃፉልኝ "ብሏል 🤔 ግጥም ፅፎ ይፖስትና አንዱ የጠረጠረ (ድንገት የሞት ጥቁር ወተት መፅሐፍ ላይ ምን ያህል ግጥም አለ ?ሲሉት በቴሌግራም ጠየቀኝ ) 🏃‍♂️
3️⃣
TikTok በቅጡ መጠቀም አላቅም:: ግን በእኔ ስም ተክፍቶ ጦቢያ - Tobiya Arts Tv World (ከጦቢያ መድረክ ) ስራ ላይ ይፖሰትና
"ጥሩ ስራ "ሲሉ በኮሜንት ሪፕላይ "አመሰግናለሁ "የሚል መልስ ጏደኛዬ አሳይቶኛል::🫢

🙏
ወዳጆቼ . . .
ትክክለኛው የማህበራዊ ድህረ ገፆቼ ከታች የተዘረዘሩት ናቸው:: በሌሎቹ ገፆች የሚለጠፉት ነገሮች የኔ እንዳልሆኑ አውቃቹኽ አሳውቁልኝ::🙏
👇
#REAL_ACCOUNTS
የፌስ ቡክ ገጽ like page
👇
https://www.facebook.com/officialferashadash

የቴሌግራም ቻናል
👇
https://t.me/official_ferashadash

የትዊተር ገጽ
👇
https://mobile.twitter.com/tesfahun%20Kebede

የኢንስታግራም ገጽ
👇
https://www.instagram.com/official_tesfahun_kebede_/

🙏🙏🙏
#አመሰግናለሁ