Ethio_Chelsea FC News
97.9K subscribers
17.3K photos
155 videos
36 files
707 links
Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel !!!

። ሁሉንም ጨዋታዎች #Live
። ክለባችንን የተመለከቱ ዜናዎች
የመወያያ ቻናል
👇
https://t.me/ethio_chelseafan
የጎል ቻናላችን
👇
https://t.me/official_Chelsea_video
👇
@RONALDNIHO
@CHELSEAJT26
Download Telegram
🚨 ሰበር ዜና፡ ቼልሲ ባለፉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ ነፃ ወኪል የሆነውን ጆርጂኒዮ ዋይልደምን አነጋግሯል።

(Santi Aouna)
😁75
Ethio_Chelsea FC News
😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቃጥለው ሊደፉን ነው ወገን 😭 ለምን አንደኛቸውን ኦቢ ሚኬልን አያስፈርሙም 😁
😁4
ዋይናልደም ወደ ቼልሲ 90% ተጠናቋል !

🔗🔗 Marcosbenito

😂
👍81👎1
ቼልሲ ዋይናልደምን አያስፈርሙም!

ፋብሪዚዮ ሮማኖ
🤔7
ሳትፓዬቭ ለበርንሌይ ካደረገው ጨዋታ በኋላ የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

በውሰት ወደ በርንሌይ መዘዋወሩ ይታወሳል።
🔥254
🚨⚠️ Estevão በ Xabi Alonso ስር በቂ የመሰለፍ እድል እንደማያገኝ ለቅርብ ሰዎቹ ማውራቱ ተሰማ።
ብራዚላዊው ተጫዋች በሜዳው መሃል ላይ (central role) መጫወት እንደሚመርጥ እና በክንፍ ከ Pedro Neto ጋር መወዳደር እንደማይፈልግ ተገልጿል። ለክንፍ ቦታ ሲባል ተጨማሪ የሰውነት ግንባታ ማድረግ እንቅስቃሴውን እንደሚያቀዛቅዘው እና የተፈጥሮ እንቅስቃሴውን ሊያስተጓጉል እንደሚችል ይሰጋል።
የሆነ ሆኖ Estevão Chelseaን እንደሚወደው እና መቆየት እንደሚፈልግ ተዘግቧል። ነገር ግን መደበኛ የመሰለፍ እድል ካላገኘ፣ በጥር ወር የዝውውር መስኮት ሌላ አማራጭ መመልከት ሊጀምር ይችላል። 👀🔵


@ESPNBrasil
👍114
የሴሪኤ የአመቱ ምርጥ ተከላካይ ፓሌስትራ 🤩 🔥
👍17🔥71
ሞይ ወደ ልምምድ ተመልሷል እየተባለ ነው ጀማው። 🔥🔥

አረ ባረገው 🙏
🔥24🙏1
እንደምን ይወድቃል እንደ ዘበት ያሳለፍነው ሁሉ በልጅነት ፍቅር እንደፈሳሽ ይሆናልወይ እንደምን ዘነጋሽ ተረሳሽ ወይ ተረሳሽ ወይ አሀ አሀሀ ተረሳሽ ወይ?????????😁
🔥10
🗣️ ማርኮ ፓሌስትራ ለ ቱቶመርካቶ ከጥቂት ቀናት በኋላ እንደሚመለስ ተናግሯል፡-

"ደህና ነኝ፣ አሁንም ጥቂት ቀናት ቀርተውኛል፣ ግን በጣም ጥሩ ስሜት ይሰማኛል።"
"ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ እና የቡድን አጋሮቼ ጥሩ ስሜት እንዲሰማኝ አድርገውኛል።"
"ብዙ ነገር ተለውጧል፣ ግን እዚህ ያለው ነገር ሁሉ ደስ ይለኛል እኔ ጀማሪ መሆኔ? እንደዚህ ባለ ቡድን ውስጥ ምንም እንቅፋቶች የሉም።"

"ማረጋገጥ የምችለው ሁላችንም ለታላላቅ ነገሮች ምኞት ነበረን ድንቅ ቡድን አለን፣ እና አብረን በመስራት ታላላቅ ነገሮችን ማሳካት እንደምንችል እርግጠኛ ነኝ።"
👍121
🚨📊 በዚህ የዝውውር መስኮት ከፍተኛ ገቢ ያገኙ ክለቦች እነዚህን ይመስላሉ!


We're always one
👍7
OFFICIAL: ኮል ፓልመር እና ጃዎ ፔድሮ የኦገስት ወር የሊጉ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ውስጥ መካተት ችለዋል 🙌
10👏2
Ethio_Chelsea FC News
OFFICIAL: ኮል ፓልመር እና ጃዎ ፔድሮ የኦገስት ወር የሊጉ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ውስጥ መካተት ችለዋል 🙌
በተመሳሳይ ዣቢ አሎንሶ የዚህ ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ውስጥ መካተት ችሏል!
🔥84
ፒተር ክሩች ቼልሲ ከሜዳው ውጪ አርሰናልን 3ለ2 ያሸንፋል

"በጣም ጥሩ ጨዋታ ይሆናል! ሁለት ቡድኖችም ጥሩ ሆነው ይታያሉ። ድመቷን ከርግብ መካከል አስቀምጣለሁ እናም ቼልሲ ጨዋታውን 3-2 በሆነ ውጤት ያሸንፋል ብዬ እገምታለሁ። እራሳቸውን የዋንጫ ተፎካካሪ እንደሆኑ በይፋ ያስተዋውቃሉ ብዬ አስባለሁ።"

እናንተስ ጨዋታው በማን አሸናፊነት የሚጠናቀቅ ይመስላችኋል?
👍152🔥2
ለእሁዱ ጨዋታ 🔥1/1
👍3🔥1