#የመባ_ሰአት
✨መባ እና የፍቅር ስጦታ የምንሰጥበት ጊዜ✨
🏦Commercial Bank of Ethiopia
CBE -- 1000627958998
Mihret kiros & Helen Tigestu
Telebir -- 0900802814 Hossana Anteneh
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙌
#የመባ_ሰአት
#onlineprogram
#Dbuecsf
✨መባ እና የፍቅር ስጦታ የምንሰጥበት ጊዜ✨
🏦Commercial Bank of Ethiopia
CBE -- 1000627958998
Mihret kiros & Helen Tigestu
Telebir -- 0900802814 Hossana Anteneh
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙌
#የመባ_ሰአት
#onlineprogram
#Dbuecsf
❤3
📖✨️WORD OF GOD✨️📖
አማኑኤል
የቀድሞ መሪ( X LEADER)
GRADUATE
ኤፌሶን 5: 1–2
ኤፌሶን 5: 8–10
ኤፌሶን 5: 15–17
ኤፌሶን 5: 18–21
አማኑኤል
የቀድሞ መሪ( X LEADER)
GRADUATE
በምናውቀው እውቀትና በምንኖረው ሕይወት መካከል ያለው አካል መንፈስ ቅዱስ
ኤፌሶን 5: 1–2
“እንግዲህ የተወደዱ ልጆች እንደሆናችሁ እግዚአብሔርን ምሰሉ፤ ክርስቶስም ወደደን ስለ እኛም ራሱን አሳልፎ እንደሰጠ በፍቅር ተመላለሱ።”
ኤፌሶን 5: 8–10
“ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁ፤ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ።”
ኤፌሶን 5: 15–17
“እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ እንደ ሰነፎች አትመላለሱ፤ ዘመኑን ዋጁ...”
ኤፌሶን 5: 18–21
“በወይን ጠጅም አትስከሩ፤ በእርሱ ውስጥ ርኩሰት አለና፤ ነገር ግን በመንፈስ ተሞሉ።”
❤3❤🔥3😍1
✨️ወንድማችን አማን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በላይ የእግዚአብሔር ፀጋ ይጨመርልህ እናንተም እንዲሁ በእኛ ልብ ውስጥ አላችሁ ስላገለገልከን እስካሁን ስለዚህ ህብረት ስላለህ ልብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ✨️🙌
❤4🥰1
በመቀጠል ደግሞ የሚኖረን ሁላችንንም አሳታፊ የሚያደርገን የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይሆናል ✨
💥 መልሶቻችሁን በ 15 ደቂቃ ውስጥ በዚህ @YISEHAK_SEID የTELEGRAM ACC ላኩልን ተባረኩ መልካም እድል 🤗
💥 መልሶቻችሁን በ 15 ደቂቃ ውስጥ በዚህ @YISEHAK_SEID የTELEGRAM ACC ላኩልን ተባረኩ መልካም እድል 🤗
❤4🥰1
✨️ጥያቄ✨️
1.ኤፈሶን መፅሐፍ ላይ ከታዘዝናቸው ትዕዛዛት መካከል ያልሆነው የትኛው ነው?
ሀ.እንደተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን ምሰሉ፣
ለ.እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፣
ሐ.ሁል ግዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ፣
መ.እንደ ጥበበኞች እንጅ እንደ ሰነፎች አትመላለሱ
2.በምናወቀው እውቀትና በምንኖረው ህይወት መካከል ያለው የስላሴ አካል ማነው?
ሀ.አብ
ለ.ወልድ
ሐ.መንፈስ ቅዱስ
3.የመንፈስ-ቅዱስ ሚና በህይወታችን ምንድነው?
ሀ.ኢየሱስ ያስተማረውን ማሳሰብ፤
ለ.ማስተማር፣ ወደ-እውነት መምራት፤
ሐ.ክርስትያናዊ ህይወትን እንድንኖር ማገዝ፤
መ.ሁሉም
4.ኤፌሶን መፅሐፍ ላይ በጉልህ ከምንማራቸው ትምህርቶች ውስጥ የምካተተው የትኛው ነው?
ሀ.ዓለም ከመፈጠሩ በፍት በክርስቶስ ተመርጠናል፤
ለ.አስቀድሞ በኃጥአታችን ሙታን ነበርን፤
ሐ.መጠራታችሁን በምመጥን ህይወት ተመላለሱ፣
መ.ሁሉም
5.“ቀድሞ _ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ____ናችሁ፤”

🔥3🥰2
🎊አሸናፊዎች🎊
🥇 ናርዶስ
🥈 ህዝቅኤል
🥉 ጋሳፕ
ስለ ንቁ ተሳትፏችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ🙌 በጣም እንወዳችኋለን 🥰
🥇 ናርዶስ
🥈 ህዝቅኤል
🥉 ጋሳፕ
ስለ ንቁ ተሳትፏችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ🙌 በጣም እንወዳችኋለን 🥰
🔥6
✨️የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በዚህ ስፍራ ከመጀመርያ እስከመጨረሻ የነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጥያቄና መልስ ብዙ ስትሳተፉ መልሶቻችሁን ስትልኩልን የነበራችሁ ሁሉ ብንችል እና ሁላችሁን ብንሸልም እንዴት ደስ ይለን ነበር!! ስላላችሁ ትጋት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በፀሎት፣ በዝማሬ፣ በቃል እንዲሁም ፕሮግራም በመምራት ያገለገሉ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ፀጋ ያብዛላቸው 🙌✨️
ስንጀምር እንደነገርኳችሁ ቀጣይ ሳምንት ልዩ የሆነ የበአል እና የመጨረሻ የOnline ፕሮግራም ይኖረናል🥰 ሁላችሁ እርስ በእርስ በመደዋወል እና በማስታወስ በቀጠሯችን ቀን እንገናኝ ነገ በህብረት አቅራቢያችን ባለ አጥቢያ ህብረት ማድረጋችንን እንዳንዘነጋ ልናስታውሳችሁ እንወዳለን የመጨረሻ ፀሎት ፀልየን ፕሮግራማችንን እንጨርሳለን🙏

🔥8❤1
✨️እግዚአብሔር ሆይ ስለሰጠኀን ስለዚህ ምሽት በፊትን እንድንሆን ሀሳብህን እንድንሰማ እንድናመልክህ እድል ስለሰጠኅን እጅግ አድርገን እናመሰግንሀለን በእውነት ካንተ ዘንድ ምህረት እና ቸርነት ጥበቃ ካልበዛ በቀር በፊትህ መሆን አይቻልም እና ስላደረክልን ነገር ሁሉ እናመሰግንሀለን በዚህ የተገኙ ልጆችህን ሁሉ አንተ ባርካቸው ህይወታቸውን ኑሯቸውም ቤተሰቦቻቸውን ትምህርታቸውን የእነርሱ የሆነን ነገር ሁሉ አንተ ባረክ ህዝብህን ያገለግሉ ዘንድ እድል የሰጠሃቸው ባርያዎችህ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ እነርሱ በፊትህ ለቤትህ ስራ ራሳቸውን እንደሰጡ ሁሉ አንተ ጓዳቸውን ህይወታቸውን ስራላቸው እንወድሀለን ይህንንም በምትወደው በልጅህ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ፀለይን አሜን🙏✨️
ተባረኩልኝ እወዳችኋለን መልካም አዳር
ተባረኩልኝ እወዳችኋለን መልካም አዳር
👍8🙏1
#gototheCHURCH
👉እግሮች ሁሉ 🚶♀➡️🚶➡️ ወደ እግዚአብሔር ቤት ⛪ ማንም ከሕብረት እንዲጎድል የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም።
✨መጽሐፍ ቅዱሳችንን(Hardcopy) ይዘን ወደ ቤተክርስቲያን በመሄድ ጸጋን እንከፋፈል!!
#Dbuecsf
#CHALLENGE
#gototheCHURCH
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
👉እግሮች ሁሉ 🚶♀➡️🚶➡️ ወደ እግዚአብሔር ቤት ⛪ ማንም ከሕብረት እንዲጎድል የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም።
✨መጽሐፍ ቅዱሳችንን(Hardcopy) ይዘን ወደ ቤተክርስቲያን በመሄድ ጸጋን እንከፋፈል!!
#Dbuecsf
#CHALLENGE
#gototheCHURCH
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
❤🔥3❤1