Øffîçäl♕ ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡bę§řëė ًٍٜ۪͜͡ ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̟̟❥
103 subscribers
2.68K photos
1.99K videos
7 files
1.35K links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
music - dance 💃 -fun video 🤭
💓News posts
Couple goals💛
Tik tok 💫
Send ur cute pic
inbox&cross @The_Black_Eye_Bisrat🤴


💫💫💫💫💫💫💫
💫💫 @The_Black_Eye_Bisrat 💫💫
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
Download Telegram
ዒድ ሙባረክ | Eid Mubarak

በቻናላችን ለምትገኙ ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አል-አድሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ለማለት እየወደድን በዐሉ የሰላም የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆን በቻናላችን ስም እንመኛለን !

መልካም በዓል 💫

©https://t.me/takelv
🥇 በ 18 ኛው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሲጠበቅ በነበረው የ10 ሺህ ሜትር የሴቶች የሩጫ ውድድር እንቁ አትሌታችን እለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጽያ የወርቅ ሜዳልያ አስገኝታለች ።

እንኳን ደስ አለሽ ሀገሬሬሬ ❤️🇪🇹

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
ኦሊቨር ካን ለጀርመኑ ተነባቢ ጋዜጣ ለቢልድ እንዲህ ሲል ተናግሯል.. “ክርስቲያኖ ሮናልዶን እወዳለሁ ድንቅም ተጫዋች ነው!ግን እያንዳንዱ ክለብ ፍልስፍና አለው። እሱን አሁን ብናስፈርመው... ለባየር እና ቡንደስሊጋ ትክክለኛው ምርጫ እንደሚሆን እርግጠኛ አይደለሁም። እንዲህ ያለው እርምጃ ከሀሳቦቻችን ጋር አይስማማም” ሲል ተናግሯል።

@manchester_unitedfan
@manchester_unitedfan
Forwarded from Ethiopian Netflix 🎥 (Ťřîđëńť►►►)
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ROPHNAN
🎵SIDIST_VI
━━━━━━━━━━━━━━
➽ RELEASED : 2022
➽ GENRE : #Ethiopian
➽ TYPE : #Albums
➽ FORMATS : #Mp3
➽ CHANNEL : @EBS_MUSICA1
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Forwarded from Manchester United Fans (𝐀𝐛𝐝 ®)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በኤሪክ ቴንሀግ እና ማርቲኔዝ መካከል ያለው ግኑኝነት ምን ያክል ቅርብ እንደሆነ ማየት ይቻላል 🤩

ኤሪክ ቴንሀግ ይሄ አርጀንቲናዊ ተከላካይ ለ ማልያው ክብር ምን ያክል ተፋላሚ እንደሆነ በሚገባ ተረድተዋል ✌️

Welcome To Manchester