NUTO TECH
1.23K subscribers
83 photos
1 video
1 file
28 links
🌐 Welcome to NUTO TECH 🌐
A community for tech enthusiasts!
Exploring tech , AI breakthroughs, software innovations, and tech industry insights. We cover what's shaping our future.
Download Telegram
✔️ MrBeast is Launching His Own Digital Bank 😳

The most popular YouTuber in the world is stepping into the financial & crypto world 💵

SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
1
ከCoinbase ዋና ስራ አስፈፃሚ (CEO) ብራያን አርምስትሮንግ የተላከ መልዕክት!

የCoinbase ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ብራያን አርምስትሮንግ ለጀማሪዎች ማበረታቻ ሰጥተዋል፡

🗣 "ለመጀመር ሙሉ ቢትኮይን ($BTC) ወይም ኢቴሬም ($ETH) መግዛት አያስፈልግም!"

💰 "በጥቂት ዶላሮች መግዛት እና ክሪፕቶ መያዝ መጀመር ትችላላችሁ። ለመጀመር ፈፅሞ አልረፈደም።"

ማጠቃለያ: ይህ መልዕክት ክሪፕቶ ኢንቨስትመንትን በጣም ቀላልና ተደራሽ መሆኑን ያጎላል። ብዙ ገንዘብ ሳይኖራችሁ መጀመር እንደሚቻል ያሳያል።

ትልቅ ገንዘብ እስኪኖረኝ እጠብቃለሁ የሚል አስተሳሰብ አያስፈልግም!
3
🟢ንዴት ተመዝግበን ገንዘብ መስራት እንችላለን Full guide Video

➡️Comet browser $5 በኢትዮዽያ 800Birr በአንድ ሰዉ INVITE የምታገኙበት ስራ ነዉ

⭐️ሙሉ መረጃ ለመመልከት በፅሁፍ➡️ POST

በቪዲዮ ➡️ VIDEO

ለመጀመር ለመመዝገብ➡️ Register Comet Browser
Link :: ➡️https://pplx.ai/NUTO
ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ
Referral code :NUTO

SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሰሜን ኮሪያ ሀከሮች በ2025 ብቻ ከ2 ቢልዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ ክሪፕቶ እንደዘረፉ አንድ ሪሰርች አመላከተ።

ከዚህ ውስጥ በክሪፕቶ የዘረፋ ታሪክ ከፍተኛ ደረጃ የያዘው የየካቲት ወሩ የ1.46 ቢሊዮን የBybit Ethereum ስርቆት ለቁጥሩ ማሻቀብ ዋናው ተብሏል።

Elliptic አጠናሁት ባለው ጥናት መሰረት በሰሜን ኮርያ መንግስት የሚደገፉ ሀከሮች ለአመታት የክሪፕቶ ምህዳሩን ሃክ በማድረግ እስከዛሬ ከ6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዘርፈዋል።

ጥናቱ ላይ እንደተገለፀው ትክክለኛ የገንዘቡ መጠን ከዚህም ሊበልጥ እንደሚችልና ሌሎች ብዙ ሪፖርት ያልተደረጉ ስርቆቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተጠቅሷል።

ሃከሮቹ የተለያዩ የክሪፕቶ hacking መንገዶችን የሚጠቀሙ ሲሆን elleptic የባይቢትን ስርቆት በማጥናት በጣም የተለመዱት መንገዶች የሚከተሉት ናቸው ሲል ይፋ አድርጓል።
Multiple rounds of mixing and cross-chain transactions.
Using obscure blockchains with limited analytics coverage.
Reducing costs by purchasing utility tokens of specific protocols.
Exploiting “refund addresses” to redirect assets to fresh wallets.
Creating and trading tokens issued directly by laundering networks.

የተባበሩት መንግስታትና ሌሎች ምዕራባውያን ሃገራት ሰሜን ኮርያ ይህን ገንዘብ የኒውክሊየር ሃይል ለማበልፀግ ትጠቀምበታለች ሲሉ ይከሷታል።

ምንጭ Elliptic
2
ይሄንን ያውቃሉ ?

አንድ ቶክን በCEX ኤክስቼንጅ ላይ #ሊስት ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ከ1 ሚልየን ዶላር እስከ 5 ሚልየን ዶላር ባለው ውስጥ መክፈል ይጠበቅበታል ።

አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ የአከፋፈል ሂደቱ አንዱ ከአንዱ ሁሉም የተለያየ ቢሆንም በአብዛኛው እስከ ቅርብ ጊዜ በአቬሬጅ ከ1 እስከ 5 ሚልየን ዶላር እንደሚያስከፍል ነው የተነገረው

አሁን በቅርቡ በባይናንስ ዙሪያ በተሰሩ ዘገባዎች ባይናንስ አንድ ቶክን ሊስት ለማድረግ ከ5 እስከ 10 ሚልየን ዶላር + እንደ ድርድሩ ሂደት እስከ 15% ከቶታል ሰፕላዩ ላይም የሚወስድ ይሆናል ።

ባይናንስ ከፍተኛ በማስከፈል 1ኛ ደረጃን የተሰጠው ሲሆን ሌሎች በተከታይነት መቀመጥ ችለዋል ። አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ቀጥታ ከሚከፍለው ክፍያ እና ከሰፕላዩ ላይ ከሚወስደው በተጨማሪ በተለያዩ ፐርሰንቶች የተለያዩ አማራጮችን ያካተተ ትርፍ ከቶክኑ ቲም ጋር በመነጋገር የሚያገኝ ይሆናል ።

SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
2
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለግዙፉ የክሪፕቶከረንሲ መገበያያ ስርዓት ባይናንስ መስራች ቻንግፔንግ ዣኦ ምህረት አደረጉ።

ባይናንስ የተሰኘው ግዙፉን የክሪፕቶከረንሲ መገበያያ ተቋም የመሰረተው ዣኦ እሱ በመሰረተው ባይናንስ የገንዘብ ማጭበርበር እንዲደረግ አድርጓል በሚል ተከሶ አራት ወራትን በእስር እንዳሳለፈና ባይናንስም 4 ቢሊየን ዶላር ቅጣት እንዲከፍል ተወስኖ ነበር።

ዣኦ 50 ሚሊየን ዶላር ለመክፈል መስማማቱ የሚታወስ ሲሆን በዚሁ የተነሳም ከባይናንስ ኃላፊነቱም ለቋል።

የኋይት ሃውስ ቃለ አቀባይ ካሮሊን ሊያቪት ትራምፕ የምህረት ደብዳቤውን መፈረማቸውን አረጋግጠው " ዣኦ ምንም ጥፋት አልሰራም፤ የባይደን አስተዳደር ክሪፕቶከረንሲን ለማጥፋት የወሰነው ውሳኔ ነበር" ብለዋል።

አክለውም ውሳኔው አሜሪካ የቴክኖሎጂ እና ፈጠራ መሪ በመሆን የነበራትን ስም አጉድፏል በማለት የባይደን አስተዳደር በክሪፕቶ ላይ የነበረው ጦርነት አብቅቷልም ብለዋል።

ዣኦም ለውሳኔው ትራምፕን ሲያመሰግን የመሰረተው መገበያያ ባይናንስም ምስጋናውን አድርሷል።

የትራምፕ አስተዳደር ወደ ስልጣን ከተመለሰ በኋላ ለክሪፕቶከረንሲ ከፍተኛ ትኩረት የሰጠ ሲሆን አሜሪካንም በዘርፉ ቀዳሚ ለማድረግ እንደሚሰራ በተደጋጋሚ ተገልጿል።

SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከግል እና የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ጥብቅ መመሪያ አስተላለፈ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አደረኩት ባለው ምርመራ " ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ለንግድ ሥራቸው ተብሎ ከተከፈተው እና በሚመለከተው የግብር ሰብሳቢ ተቋም ካስመዘገቡት የባንክ ሒሳቦች ውጭ የግል የባንክ ሂሳባቸው ወይም የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ ተጠቅመው የተለያዩ የንግድ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች እየፈጸሙ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ " ብሏል።

" ይህ አሰራር ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣናት ቁጥጥርና ክትትል ለመሸሽ የሚደረግ ተግባር ከመሆኑ በተጨማሪ በዚህ አግባብ የሚፈጸሙ የፋይናንስ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች የወንጀል ፍሬ ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ጋር የተያያዙ ወይም የተገናኙ ሊሆኑ ይችላሉ " ሲል ገልጿል።

" እነዚህን መሰል ተግባራትንም ለመግታት አስፈላጊው የተቀናጀ እርምጃ እንዲወሰድ ተወስኗል " ሲል አሳውቋል።

የፋይናንስ ሥርዓቱን ጤናማነትና ታማኝነት እንዲሁም በአጠቃላይ የኢኮኖሚ ደህንነት ለመጠበቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለሁሉም ባንኮች የግል ባንክ ሂሳቦችን ለንግድ እና ለሕገ-ወጥ ድርጊት የሚጠቀሙ ደንበኞችን አስመልክቶ አስፈላጊ መረጃዎችን በማደራጀት እንዲልኩ መመሪያ አስተላልፏል፡፡

SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
2
per invite 5$ የነበረው ወደ 4$ ተቀንሷል 😁 እንዲሁም በተለያየ አካውንት ለመስራት እንዳትሞክሩ


➡️ 1. Open this link on PC/Laptop

https://pplx.ai/NUTO
https://pplx.ai/NUTO

➡️2. Sign up with your email
➡️3. Download and install the Comet Browser
➡️4. Log in with the same email
➡️5. Invite link እንዲመጣላቹ ለተወሰነ ደቂቃ ጠብቁት


SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
1
TGE (Token Generation Event): TGE ማለት አንድ የኤርድሮፕ Project ብቁ ለሆኑ ተጠቃሚዎቹ የሰሩትን token የሚያከፋፍልበትን Event ለመግለፅ የሚጠቅም ምህፃረ ቃል ነው ።



CEX (Centralized Exchange) ፡- CEX ማለት ደግሞ እናንተ የምትፈፅሙት እያንዳንዱ Transaction ያ Exchange እንደ middlemen ሆኖ የሚሰራበት ስርዓት ነው ። ለአጠቃቀምም በጣም ቀላል እና በውስጡ ብዙ features ይይዛል ። እንደነ  Binance,Coinbase እና Kraken ያሉ Exchange የCEX ምሳሌ ናቸው ።

DEX (Decentralized Exchange) ፡- DEX  ላይ ደግሞ Transaction በሁለቱ ሰዎች በቀጥታ የሚካሄድ ሲሆን በጣም high security ያለው ለአጠቃቀም ከCEX አንፃር የሚያስቸግር የሆኑ እንደ METAMASK, UNISWAP,PANCAKESWAP,SUSHISWAP... ያሉ ዋሌቶች ይጠቀሳሉ ።

DeFi (Decentralized Finance) : DeFi በብሎክቼይን ላይ የተመሰረቱ የፋይናንስ አገልግሎቶችን እና እንደ ብድር  ያሉ ባህላዊ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ባልተማከለ/decentralized በሆነ አስተዳደር የበለጠ ተደራሽ እና ግልጽ ለማድረግ ዓላማ ያላቸውን አፕሊኬሽኖች ያመለክታል።


SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
3🔥1
🇺🇸 President Trump says “BRICS was an attack on the US dollar”, warning that any move to weaken the dollar will face strong U.S. response. 💵🔥 #BRICS —Trump —USD


@Nutotech @Nutotech
😁1
እኛ ጀለስ እንደዚ ነው ጂኒጃንካ ምናምን እንላለን እሱ በ24 ሰአት ውስጥ የሆነን ክልል የ አመት በጀት ይዞ ወጥቷል።የሆነ ነገርማ ጭንቅላታችንን መቶናል ወይ በአራስነታችን ወድቀናል ካልሆነ ካልሆነ ክትባት ወይም የተመጣጠነ ምግብ ያስፈልገናል😭😭😂😂😂

SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
🔥31
በክሪፕቶ ውስጥ Staking የሚባል System አለ ምንድነው?

Crypto Staking ማለት cryptocurrency ውስጥ የተወሰኑ ገንዘቦችን በመያዝና በኔትወርኩ ውስጥ በመሳተፍ ሽልማት ማግኘት ማለት ነው። ልክ እንደ ባንክ ውስጥ ገንዘብ በማስቀመጥ ወለድ እንደምታገኙት ሁሉ በክሪፕቶ ስቴኪንግም የተወሰኑ ክሪፕቶ ገንዘቦችን በመያዝ ሽልማት ማግኘት ትችላላችሁ።

ክሪፕቶ ስቴኪንግ :-

የሚደገፉ ክሪፕቶዎች : ሁሉም ክሪፕቶዎች ስቴኪንግን አይደግፉም  ለምሳሌ Bitcoin ስቴኪንግን አይደግፍም። ነገር ግን እንደ Ethereum,Solana, Cardano እና ሌሎችም ብዙ ክሪፕቶዎች ስቴኪንግን ይደግፋሉ።

Wallet: ስቴኪንግ ለመጀመር የሚያስፈልገው ዋነኛው ነገር wallet ነው ስለዚህ ዋሌታቹን ከፍታቹ ማስቀመጥ

Crypto ሊኖራቹ ይገባል Stake ምታረጉት
: በዋሌታቹ ውስጥ የተወሰነ መጠን ያለው ክሪፕቶ በመያዝ ለስቴኪንግ ትመዘገባላቹ።

በኔትወርኩ ውስጥ መሳተፍ: በዚህ ጊዜ ገንዘባቹ የኔትወርኩን ደህንነት  ለመጠበቅና ግብይቶችን verified ለማረግ ይረዳል።

Reward: ለዚህ ተሳትፎህ እንደ ሽልማት ተጨማሪ ክሪፕቶ  ታገኛላቹ።

የክሪፕቶ ስቴኪንግ ጥቅሞች:

ተጨማሪ ገቢ: ስቴኪንግ በማድረግ ተጨማሪ ክሪፕቶ  ማግኘት ትችላላችሁ በሽልማት መልክ

ቀላል ሂደት: በአብዛኛው ስቴኪንግ ቀላል ሂደት ነው ገንዘብ ለማግኘት በcrypto ውስጥ ገንዘባቹን በማስቀመጥ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ያስችላል

የክሪፕቶ ስቴኪንግ ጉዳት:

Volatility: የክሪፕቶ ዋጋ በፍጥነት ሊቀያየር ስለሚችል ኪሳራ ሊያጋጥም ይችላል።

SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
1
Nvidia 5 ትሪሊዮን የገበያ ዋጋ በመያዝ የአለማችን የመጀመርያው ድርጅት መሆን ችሏል።

ይህም ከቻይናና ከአሜሪካ በስተቀር ከሌሎች የአለም ሃገሮች GDP በሙሉ ይበልጣል።

Graphics Processing Unit (GPU) አምራች የሆነው ይህ የቴክኖሎጂ ድርጅት የተለያዩ የAI ፕላትፎሞች መሰራታቸው ገብያው እንዲደራለትና ውድ ድርጅት እንዲሆን አስችሎታል።

እንደ computing, gaming, visualization የመሳሰሉ ከፍተኛ አቅም የሚጠይቁ ስራዎች የሚሰሩት ይህ ድርጅት በሚሰራቸው GPU አማካኝነት ነው።
Bybit VisaCard መስጠት ጀምሯል check it out MasterCard ይሰጥ ነበር አሁን ደግሞ VisaCard እየሰጠ ነው

SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
ለአንድ ሰው Airdrop ከሰጠኸው፣ ለአንድ ቀን ሀብታም ይሆናል።"

"አንድን ሰው ደግሞ እንዲገነባ፣ እንዲፈጥር፣ እንዲገበያይ፣ እና በስርዓቱ ላይ እንዲሳተፍ (onboard) ካስተማርከው፣ ለሕይወቱ በሙሉ ሀብታም ይሆናል።

Base ceo Jesse pollak

SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
👍3
Forwarded from Roba
Create your own Conso meme and compete for
100 USDT + 500 CPs in rewards! 💚

We’ve prepared a small Meme Starter Pack to make participation easier, and approved memes will also be featured in Conso Hub.

🚀 How to Join
1️⃣ Post original meme on Twitter with #ConsoMemes @conso_tg
2️⃣ Comment here: OFFICIAL POST LINK+ Conso PASS ID
3️⃣ Rack up engagement to shine!

👉 Click the link below to view full details and join the contest on Twitter: 🐣 X/Twitter How to join watch youtube video ➡️https://youtu.be/DoZ70A7ZvhU?si=HhqSTlbanMJZiXtz
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
የራስዎን የኮንሶ telegram application ሜም(MEME) ይፍጠሩ እና 100 USDT + 500 CPS!   ያሸንፉ።

🚀  እንዴት መቀላቀል ይችላሉ?
                                                  
1️⃣ ኦሪጅናል ሜም በትዊተር ላይ post  ማረግ
2️⃣ Official Twitter Post  አስተያየት ይስጡ፡  የፖስት  LINK + የኮንሶ UID ኮሚንት ማድረግ
3️⃣ ለመታየት ተሳትፎን ይጨምሩ!

👉 ሙሉ ዝርዝሮችን ለማየት እና በትዊተር ላይ ውድድሩን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ጠቅ ያድርጉ

👉 Click the link below to view full details and join the contest on Twitter:  🐣 X/Twitter                                                            
Step by step  video guide on How to participate➡️ Youtube video https://youtu.be/DoZ70A7ZvhU?si=HhqSTlbanMJZiXtz

SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
1🔥1
Forwarded from XE SNIPER
🚨 TONIGHT 6PM — THE MOMENT WE’VE ALL BEEN WAITING FOR 🚨
For years… we built this from nothing.
For years… you only knew the mask.
Tonight… you meet the man behind the legend. 🎭😎
This is not just a face reveal…
This is the birth of a new era for our community.
A statement to the world that we are here and we are unstoppable.
And to show my appreciation for everyone who believed in this journey:
💥 5 Winners
💥 15,000 Birr Each
💥 Total 75,000 Birr Giveaway
How to enter:
1️⃣ Share this message with your friends
2️⃣ Comment & stay active
3️⃣ Be ready at 6PM SHARP
📌 Don’t blink.
📌 Don’t be late.
📌 Witness history LIVE.
From the streets to the skyline…
From the mask to the spotlight…
TONIGHT, STAY TUNED 🔥
$1 per refers አንድ ሰው ስትጋብዙ $1 የምታገኙበት ስራ ነው

Comet browser ላይ ስራ ስንጀምር እንዲሁ አሳውቄያችሁ ነበር ነገር ግን አብዛኛዎቻችሁ አልራችሁም፤ ሆኖም ተቆጭታችኋል! አሁንም ይህንን ሳትሰሩ እንዳትቆጩ! 99% sure ነኝ reserch በሰራሁት መሠረት

ምን ሰርተን ነው የሚከፍለን ለምትሉ የሚከፍላችሁ promot ስላደረጋችሁለት ነው፤ የሚሰጠው አገልግሎት virtual card access ነው እናም ለ early users ያዘጋጁት reward ነው ጊዜ አታባክኑ ከታች ባስቀመጥኩላችሁ link ተመዝገቡ👇

REGISTER:https://tokicardai.com/?ref=anan-2vgs

SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
GOOD MORNING FAM☀️😍🍔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥32