በቪዲዮ
ለመጀመር ለመመዝገብ
ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ
Referral code :NUTO
SHARE
@Nutotech
@Nutotech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Binance P2P Trading ‼️
Dollar Megzat kefelegachu Dm
Dollar Megzat kefelegachu Dm
❤1
በቪዲዮ
ለመጀመር ለመመዝገብ
Link ::
ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ
Referral code :NUTO
SHARE
@Nutotech
@Nutotech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህ AI Browser በአሁኑ ሰዓት preplexity pro 20 dollar የሚወጣ Pro Version Free እየሰጠ ይገኛል ይህንንም እድል ቶሎ ተጠቀሙ ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ ስለሆነ
እናም ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ Referal programm አላቸው እናም እሱም ላይ ተሳተፉ
በቪዲዮ
ለመጀመር ለመመዝገብ
Link ::
ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ
Referral code :NUTO
SHARE
@Nutotech
@Nutotech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
ከCoinbase ዋና ስራ አስፈፃሚ (CEO) ብራያን አርምስትሮንግ የተላከ መልዕክት!
የCoinbase ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ብራያን አርምስትሮንግ ለጀማሪዎች ማበረታቻ ሰጥተዋል፡
🗣 "ለመጀመር ሙሉ ቢትኮይን ($BTC) ወይም ኢቴሬም ($ETH) መግዛት አያስፈልግም!"
💰 "በጥቂት ዶላሮች መግዛት እና ክሪፕቶ መያዝ መጀመር ትችላላችሁ። ለመጀመር ፈፅሞ አልረፈደም።"
ማጠቃለያ: ይህ መልዕክት ክሪፕቶ ኢንቨስትመንትን በጣም ቀላልና ተደራሽ መሆኑን ያጎላል። ብዙ ገንዘብ ሳይኖራችሁ መጀመር እንደሚቻል ያሳያል።
ትልቅ ገንዘብ እስኪኖረኝ እጠብቃለሁ የሚል አስተሳሰብ አያስፈልግም!

❤3
🟢ንዴት ተመዝግበን ገንዘብ መስራት እንችላለን Full guide Video
➡️ Comet browser $5 በኢትዮዽያ 800Birr በአንድ ሰዉ INVITE የምታገኙበት ስራ ነዉ
⭐️ሙሉ መረጃ ለመመልከት በፅሁፍ➡️ POST
በቪዲዮ➡️ VIDEO
ለመጀመር ለመመዝገብ➡️ Register Comet Browser
Link ::➡️ https://pplx.ai/NUTO
ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ
Referral code :NUTO
SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
⭐️ሙሉ መረጃ ለመመልከት በፅሁፍ➡️ POST
በቪዲዮ
ለመጀመር ለመመዝገብ
Link ::
ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ
Referral code :NUTO
SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሰሜን ኮሪያ ሀከሮች በ2025 ብቻ ከ2 ቢልዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ ክሪፕቶ እንደዘረፉ አንድ ሪሰርች አመላከተ።
ከዚህ ውስጥ በክሪፕቶ የዘረፋ ታሪክ ከፍተኛ ደረጃ የያዘው የየካቲት ወሩ የ1.46 ቢሊዮን የBybit Ethereum ስርቆት ለቁጥሩ ማሻቀብ ዋናው ተብሏል።
Elliptic አጠናሁት ባለው ጥናት መሰረት በሰሜን ኮርያ መንግስት የሚደገፉ ሀከሮች ለአመታት የክሪፕቶ ምህዳሩን ሃክ በማድረግ እስከዛሬ ከ6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዘርፈዋል።
ጥናቱ ላይ እንደተገለፀው ትክክለኛ የገንዘቡ መጠን ከዚህም ሊበልጥ እንደሚችልና ሌሎች ብዙ ሪፖርት ያልተደረጉ ስርቆቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተጠቅሷል።
ሃከሮቹ የተለያዩ የክሪፕቶ hacking መንገዶችን የሚጠቀሙ ሲሆን elleptic የባይቢትን ስርቆት በማጥናት በጣም የተለመዱት መንገዶች የሚከተሉት ናቸው ሲል ይፋ አድርጓል።
⚫Multiple rounds of mixing and cross-chain transactions.
⚫Using obscure blockchains with limited analytics coverage.
⚫Reducing costs by purchasing utility tokens of specific protocols.
⚫Exploiting “refund addresses” to redirect assets to fresh wallets.
⚫Creating and trading tokens issued directly by laundering networks.
የተባበሩት መንግስታትና ሌሎች ምዕራባውያን ሃገራት ሰሜን ኮርያ ይህን ገንዘብ የኒውክሊየር ሃይል ለማበልፀግ ትጠቀምበታለች ሲሉ ይከሷታል።
ምንጭ Elliptic

ይሄንን ያውቃሉ ?
አንድ ቶክን በCEX ኤክስቼንጅ ላይ #ሊስት ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ከ1 ሚልየን ዶላር እስከ 5 ሚልየን ዶላር ባለው ውስጥ መክፈል ይጠበቅበታል ።
አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ የአከፋፈል ሂደቱ አንዱ ከአንዱ ሁሉም የተለያየ ቢሆንም በአብዛኛው እስከ ቅርብ ጊዜ በአቬሬጅ ከ1 እስከ 5 ሚልየን ዶላር እንደሚያስከፍል ነው የተነገረው
አሁን በቅርቡ በባይናንስ ዙሪያ በተሰሩ ዘገባዎች ባይናንስ አንድ ቶክን ሊስት ለማድረግ ከ5 እስከ 10 ሚልየን ዶላር + እንደ ድርድሩ ሂደት እስከ 15% ከቶታል ሰፕላዩ ላይም የሚወስድ ይሆናል ።
ባይናንስ ከፍተኛ በማስከፈል 1ኛ ደረጃን የተሰጠው ሲሆን ሌሎች በተከታይነት መቀመጥ ችለዋል ። አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ቀጥታ ከሚከፍለው ክፍያ እና ከሰፕላዩ ላይ ከሚወስደው በተጨማሪ በተለያዩ ፐርሰንቶች የተለያዩ አማራጮችን ያካተተ ትርፍ ከቶክኑ ቲም ጋር በመነጋገር የሚያገኝ ይሆናል ።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለግዙፉ የክሪፕቶከረንሲ መገበያያ ስርዓት ባይናንስ መስራች ቻንግፔንግ ዣኦ ምህረት አደረጉ።
ባይናንስ የተሰኘው ግዙፉን የክሪፕቶከረንሲ መገበያያ ተቋም የመሰረተው ዣኦ እሱ በመሰረተው ባይናንስ የገንዘብ ማጭበርበር እንዲደረግ አድርጓል በሚል ተከሶ አራት ወራትን በእስር እንዳሳለፈና ባይናንስም 4 ቢሊየን ዶላር ቅጣት እንዲከፍል ተወስኖ ነበር።
ዣኦ 50 ሚሊየን ዶላር ለመክፈል መስማማቱ የሚታወስ ሲሆን በዚሁ የተነሳም ከባይናንስ ኃላፊነቱም ለቋል።
የኋይት ሃውስ ቃለ አቀባይ ካሮሊን ሊያቪት ትራምፕ የምህረት ደብዳቤውን መፈረማቸውን አረጋግጠው " ዣኦ ምንም ጥፋት አልሰራም፤ የባይደን አስተዳደር ክሪፕቶከረንሲን ለማጥፋት የወሰነው ውሳኔ ነበር" ብለዋል።
አክለውም ውሳኔው አሜሪካ የቴክኖሎጂ እና ፈጠራ መሪ በመሆን የነበራትን ስም አጉድፏል በማለት የባይደን አስተዳደር በክሪፕቶ ላይ የነበረው ጦርነት አብቅቷልም ብለዋል።
ዣኦም ለውሳኔው ትራምፕን ሲያመሰግን የመሰረተው መገበያያ ባይናንስም ምስጋናውን አድርሷል።
የትራምፕ አስተዳደር ወደ ስልጣን ከተመለሰ በኋላ ለክሪፕቶከረንሲ ከፍተኛ ትኩረት የሰጠ ሲሆን አሜሪካንም በዘርፉ ቀዳሚ ለማድረግ እንደሚሰራ በተደጋጋሚ ተገልጿል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከግል እና የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ጥብቅ መመሪያ አስተላለፈ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አደረኩት ባለው ምርመራ " ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ለንግድ ሥራቸው ተብሎ ከተከፈተው እና በሚመለከተው የግብር ሰብሳቢ ተቋም ካስመዘገቡት የባንክ ሒሳቦች ውጭ የግል የባንክ ሂሳባቸው ወይም የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ ተጠቅመው የተለያዩ የንግድ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች እየፈጸሙ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ " ብሏል።
" ይህ አሰራር ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣናት ቁጥጥርና ክትትል ለመሸሽ የሚደረግ ተግባር ከመሆኑ በተጨማሪ በዚህ አግባብ የሚፈጸሙ የፋይናንስ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች የወንጀል ፍሬ ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ጋር የተያያዙ ወይም የተገናኙ ሊሆኑ ይችላሉ " ሲል ገልጿል።
" እነዚህን መሰል ተግባራትንም ለመግታት አስፈላጊው የተቀናጀ እርምጃ እንዲወሰድ ተወስኗል " ሲል አሳውቋል።
የፋይናንስ ሥርዓቱን ጤናማነትና ታማኝነት እንዲሁም በአጠቃላይ የኢኮኖሚ ደህንነት ለመጠበቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለሁሉም ባንኮች የግል ባንክ ሂሳቦችን ለንግድ እና ለሕገ-ወጥ ድርጊት የሚጠቀሙ ደንበኞችን አስመልክቶ አስፈላጊ መረጃዎችን በማደራጀት እንዲልኩ መመሪያ አስተላልፏል፡፡

per invite 5$ የነበረው ወደ 4$ ተቀንሷል 😁 እንዲሁም በተለያየ አካውንት ለመስራት እንዳትሞክሩ ❌
➡️ 1. Open this link on PC/Laptop
https://pplx.ai/NUTO
https://pplx.ai/NUTO
➡️2. Sign up with your email
➡️3. Download and install the Comet Browser
➡️4. Log in with the same email
➡️5. Invite link እንዲመጣላቹ ለተወሰነ ደቂቃ ጠብቁት

TGE (Token Generation Event): TGE ማለት አንድ የኤርድሮፕ Project ብቁ ለሆኑ ተጠቃሚዎቹ የሰሩትን token የሚያከፋፍልበትን Event ለመግለፅ የሚጠቅም ምህፃረ ቃል ነው ።
CEX (Centralized Exchange) ፡- CEX ማለት ደግሞ እናንተ የምትፈፅሙት እያንዳንዱ Transaction ያ Exchange እንደ middlemen ሆኖ የሚሰራበት ስርዓት ነው ። ለአጠቃቀምም በጣም ቀላል እና በውስጡ ብዙ features ይይዛል ። እንደነ Binance,Coinbase እና Kraken ያሉ Exchange የCEX ምሳሌ ናቸው ።
DEX (Decentralized Exchange) ፡- DEX ላይ ደግሞ Transaction በሁለቱ ሰዎች በቀጥታ የሚካሄድ ሲሆን በጣም high security ያለው ለአጠቃቀም ከCEX አንፃር የሚያስቸግር የሆኑ እንደ METAMASK, UNISWAP,PANCAKESWAP,SUSHISWAP... ያሉ ዋሌቶች ይጠቀሳሉ ።
DeFi (Decentralized Finance) : DeFi በብሎክቼይን ላይ የተመሰረቱ የፋይናንስ አገልግሎቶችን እና እንደ ብድር ያሉ ባህላዊ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ባልተማከለ/decentralized በሆነ አስተዳደር የበለጠ ተደራሽ እና ግልጽ ለማድረግ ዓላማ ያላቸውን አፕሊኬሽኖች ያመለክታል።
SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
❤3🔥1
በክሪፕቶ ውስጥ Staking የሚባል System አለ ምንድነው?
Crypto Staking ማለት cryptocurrency ውስጥ የተወሰኑ ገንዘቦችን በመያዝና በኔትወርኩ ውስጥ በመሳተፍ ሽልማት ማግኘት ማለት ነው። ልክ እንደ ባንክ ውስጥ ገንዘብ በማስቀመጥ ወለድ እንደምታገኙት ሁሉ በክሪፕቶ ስቴኪንግም የተወሰኑ ክሪፕቶ ገንዘቦችን በመያዝ ሽልማት ማግኘት ትችላላችሁ።
ክሪፕቶ ስቴኪንግ :-
የሚደገፉ ክሪፕቶዎች : ሁሉም ክሪፕቶዎች ስቴኪንግን አይደግፉም ለምሳሌ Bitcoin ስቴኪንግን አይደግፍም። ነገር ግን እንደ Ethereum,Solana, Cardano እና ሌሎችም ብዙ ክሪፕቶዎች ስቴኪንግን ይደግፋሉ።
Wallet: ስቴኪንግ ለመጀመር የሚያስፈልገው ዋነኛው ነገር wallet ነው ስለዚህ ዋሌታቹን ከፍታቹ ማስቀመጥ
Crypto ሊኖራቹ ይገባል Stake ምታረጉት : በዋሌታቹ ውስጥ የተወሰነ መጠን ያለው ክሪፕቶ በመያዝ ለስቴኪንግ ትመዘገባላቹ።
በኔትወርኩ ውስጥ መሳተፍ: በዚህ ጊዜ ገንዘባቹ የኔትወርኩን ደህንነት ለመጠበቅና ግብይቶችን verified ለማረግ ይረዳል።
Reward: ለዚህ ተሳትፎህ እንደ ሽልማት ተጨማሪ ክሪፕቶ ታገኛላቹ።
የክሪፕቶ ስቴኪንግ ጥቅሞች:
ተጨማሪ ገቢ: ስቴኪንግ በማድረግ ተጨማሪ ክሪፕቶ ማግኘት ትችላላችሁ በሽልማት መልክ
ቀላል ሂደት: በአብዛኛው ስቴኪንግ ቀላል ሂደት ነው ገንዘብ ለማግኘት በcrypto ውስጥ ገንዘባቹን በማስቀመጥ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ያስችላል
የክሪፕቶ ስቴኪንግ ጉዳት:
Volatility: የክሪፕቶ ዋጋ በፍጥነት ሊቀያየር ስለሚችል ኪሳራ ሊያጋጥም ይችላል።

Nvidia 5 ትሪሊዮን የገበያ ዋጋ በመያዝ የአለማችን የመጀመርያው ድርጅት መሆን ችሏል።
ይህም ከቻይናና ከአሜሪካ በስተቀር ከሌሎች የአለም ሃገሮች GDP በሙሉ ይበልጣል።
Graphics Processing Unit (GPU) አምራች የሆነው ይህ የቴክኖሎጂ ድርጅት የተለያዩ የAI ፕላትፎሞች መሰራታቸው ገብያው እንዲደራለትና ውድ ድርጅት እንዲሆን አስችሎታል።
እንደ computing, gaming, visualization የመሳሰሉ ከፍተኛ አቅም የሚጠይቁ ስራዎች የሚሰሩት ይህ ድርጅት በሚሰራቸው GPU አማካኝነት ነው።