ቢትኮይን (Bitcoin) ምንድ ነው?
👉 ቢትኮይን የክሪፕቶግራፊ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም አዲስ አይነት የዲጂታል የገንዘብ አጠቃቀም እና አከፋፈል ስርዓት ወይንም በሌላ አጠራሩ የክሪፕቶከረንሲ አሰራር ነው። ክሪፕቶግራፊ ማለት ባጭሩ በመረጃ መረብ አማካኝነት በኮምፒውተሮች መካከል ለሳይበር ጥቃት እንዳይጋለጡ የመሰወር ወይንም ሚስጥራዊ የማድረግ ሂደት ነው።
👉 ሳቶሺ ናካሞታ በሚባለው ማንነቱ በማይታወቅ የኮምፒውተር ባለሙያ በ 2009 ዓ.ም. የተፈጠረው ቢትኮይን ማንም በነፃ የሚጠቀመው "open source" ሶፍትዌር ነው። ቢትኮይን በሁለት ሰው መካከል የዲጂታል የገንዘብና የክፍያ ልውውጥ የሚካሄድበት "peer-to-peer" አሰራር ሲሆን፣ የክፍያ ስርዓቱ ያለገንዘብ ተቋም ጣልቃገብነት ይፈፀማል። ይህ የዲጂታል ገንዘብ እንደተለመደው አይነት ገንዘብ የወረቀት ቅርፅ የሌለው ሲሆን፣ ልውውጡ የሚፈፀመው ለዚህ ተብለው በተዘጋጁና በኢንተርኔት በተያያዙ ኮምፒውተሮች (distributed computing) አማካኝነት ነው። በክሪፕቶከረንሲ አሰራር ይህ ዲጂታል ገንዘብ ነው ብለን በኮምፒውተራችን ላይ የምንጠቁመው ፋይል የለም። ይልቁን ቢትኮይን በሁለት የኮምፒውተር ልዩ አድራሻዎች መካከል የሚፈፀም ሚስጥራዊ ይዘት ያለው የዲጂታል ገንዘቡን ከአንዱ ወደ ሌላው መጨመሩንና መቀነሱን የሚያሳይ የስምምነት መረጃ ልውውጥ ነው።

❤2
የMeme ኮይኖች ትረካ(narative) የሜም ኮይኖችን ታዋቂነት እና የገበያ ስኬታቸውን ለመምራት ወሳኝ ናቸው። እነዚህ ትረካዎች(narative) ብዙውን ጊዜ በማህበረሰብ ተሳትፎ(community engagement ) እና በማህበራዊ ሚዲያ አዝማሚያዎች ላይ የተመሰረቱ፣ የባለሃብቶችን አመለካከት እና ባህሪ ይሰርቃሉ። ከmeme coin ጀርባ ያለው ታሪክ ከmarketu ጋር ሲጣጣሙ high volume, high liquidity እና የዋጋ ጭማሪ(price surge) ሊፈጥር ይችላል። ስኬታማ ሜም ኮይኖችች ብዙውን ጊዜ ከጠንካራ ትረካዎች ወይም የcommunity እንቅስቃሴዎች ይወለዳሉ። ይህም የማህበረሰብ ተሳትፎ(community engagement ) የሜም ኮይኑን ፍጥነትን ለማስቀጠል አስፈላጊ ያደርገዋል። በመጨረሻም፣ እነዚህን ትረካዎች(narative) መለየት እና ጥቅም ላይ ማዋል በተለዋዋጭ የ crypto market ውስጥ ጉልህ ጥቅሞችን ይሰጣል።
❤3👍1
☑️በቀን 10$ ወይም ከ 1,500 ብር በላይ የሚከፍለው Mcrypto በነፃ
ያልጀመራቹ 👇👇👇ጀምሩት
የሚከፍለው Game በመጫወት እና App በማውረድ ነው 🤑🤑
ለመጀመር➡️ https://mcrypto.info/?uid=roJkAlovtk
https://mcrypto.info/?uid=roJkAlovtk
SHARE 🚀
@Nutotech

❤3
በቪዲዮ
ለመጀመር ለመመዝገብ
ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ
Referral code :NUTO
SHARE
@Nutotech
@Nutotech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Binance P2P Trading ‼️
Dollar Megzat kefelegachu Dm
Dollar Megzat kefelegachu Dm
❤1
በቪዲዮ
ለመጀመር ለመመዝገብ
Link ::
ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ
Referral code :NUTO
SHARE
@Nutotech
@Nutotech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህ AI Browser በአሁኑ ሰዓት preplexity pro 20 dollar የሚወጣ Pro Version Free እየሰጠ ይገኛል ይህንንም እድል ቶሎ ተጠቀሙ ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ ስለሆነ
እናም ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ Referal programm አላቸው እናም እሱም ላይ ተሳተፉ
በቪዲዮ
ለመጀመር ለመመዝገብ
Link ::
ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ
Referral code :NUTO
SHARE
@Nutotech
@Nutotech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
ከCoinbase ዋና ስራ አስፈፃሚ (CEO) ብራያን አርምስትሮንግ የተላከ መልዕክት!
የCoinbase ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ብራያን አርምስትሮንግ ለጀማሪዎች ማበረታቻ ሰጥተዋል፡
🗣 "ለመጀመር ሙሉ ቢትኮይን ($BTC) ወይም ኢቴሬም ($ETH) መግዛት አያስፈልግም!"
💰 "በጥቂት ዶላሮች መግዛት እና ክሪፕቶ መያዝ መጀመር ትችላላችሁ። ለመጀመር ፈፅሞ አልረፈደም።"
ማጠቃለያ: ይህ መልዕክት ክሪፕቶ ኢንቨስትመንትን በጣም ቀላልና ተደራሽ መሆኑን ያጎላል። ብዙ ገንዘብ ሳይኖራችሁ መጀመር እንደሚቻል ያሳያል።
ትልቅ ገንዘብ እስኪኖረኝ እጠብቃለሁ የሚል አስተሳሰብ አያስፈልግም!

🟢ንዴት ተመዝግበን ገንዘብ መስራት እንችላለን Full guide Video
➡️ Comet browser $5 በኢትዮዽያ 800Birr በአንድ ሰዉ INVITE የምታገኙበት ስራ ነዉ
⭐️ሙሉ መረጃ ለመመልከት በፅሁፍ➡️ POST
በቪዲዮ➡️ VIDEO
ለመጀመር ለመመዝገብ➡️ Register Comet Browser
Link ::➡️ https://pplx.ai/NUTO
ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ
Referral code :NUTO
SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
⭐️ሙሉ መረጃ ለመመልከት በፅሁፍ➡️ POST
በቪዲዮ
ለመጀመር ለመመዝገብ
Link ::
ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ
Referral code :NUTO
SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሰሜን ኮሪያ ሀከሮች በ2025 ብቻ ከ2 ቢልዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ ክሪፕቶ እንደዘረፉ አንድ ሪሰርች አመላከተ።
ከዚህ ውስጥ በክሪፕቶ የዘረፋ ታሪክ ከፍተኛ ደረጃ የያዘው የየካቲት ወሩ የ1.46 ቢሊዮን የBybit Ethereum ስርቆት ለቁጥሩ ማሻቀብ ዋናው ተብሏል።
Elliptic አጠናሁት ባለው ጥናት መሰረት በሰሜን ኮርያ መንግስት የሚደገፉ ሀከሮች ለአመታት የክሪፕቶ ምህዳሩን ሃክ በማድረግ እስከዛሬ ከ6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዘርፈዋል።
ጥናቱ ላይ እንደተገለፀው ትክክለኛ የገንዘቡ መጠን ከዚህም ሊበልጥ እንደሚችልና ሌሎች ብዙ ሪፖርት ያልተደረጉ ስርቆቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተጠቅሷል።
ሃከሮቹ የተለያዩ የክሪፕቶ hacking መንገዶችን የሚጠቀሙ ሲሆን elleptic የባይቢትን ስርቆት በማጥናት በጣም የተለመዱት መንገዶች የሚከተሉት ናቸው ሲል ይፋ አድርጓል።
⚫Multiple rounds of mixing and cross-chain transactions.
⚫Using obscure blockchains with limited analytics coverage.
⚫Reducing costs by purchasing utility tokens of specific protocols.
⚫Exploiting “refund addresses” to redirect assets to fresh wallets.
⚫Creating and trading tokens issued directly by laundering networks.
የተባበሩት መንግስታትና ሌሎች ምዕራባውያን ሃገራት ሰሜን ኮርያ ይህን ገንዘብ የኒውክሊየር ሃይል ለማበልፀግ ትጠቀምበታለች ሲሉ ይከሷታል።
ምንጭ Elliptic

ይሄንን ያውቃሉ ?
አንድ ቶክን በCEX ኤክስቼንጅ ላይ #ሊስት ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ከ1 ሚልየን ዶላር እስከ 5 ሚልየን ዶላር ባለው ውስጥ መክፈል ይጠበቅበታል ።
አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ የአከፋፈል ሂደቱ አንዱ ከአንዱ ሁሉም የተለያየ ቢሆንም በአብዛኛው እስከ ቅርብ ጊዜ በአቬሬጅ ከ1 እስከ 5 ሚልየን ዶላር እንደሚያስከፍል ነው የተነገረው
አሁን በቅርቡ በባይናንስ ዙሪያ በተሰሩ ዘገባዎች ባይናንስ አንድ ቶክን ሊስት ለማድረግ ከ5 እስከ 10 ሚልየን ዶላር + እንደ ድርድሩ ሂደት እስከ 15% ከቶታል ሰፕላዩ ላይም የሚወስድ ይሆናል ።
ባይናንስ ከፍተኛ በማስከፈል 1ኛ ደረጃን የተሰጠው ሲሆን ሌሎች በተከታይነት መቀመጥ ችለዋል ። አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ቀጥታ ከሚከፍለው ክፍያ እና ከሰፕላዩ ላይ ከሚወስደው በተጨማሪ በተለያዩ ፐርሰንቶች የተለያዩ አማራጮችን ያካተተ ትርፍ ከቶክኑ ቲም ጋር በመነጋገር የሚያገኝ ይሆናል ።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለግዙፉ የክሪፕቶከረንሲ መገበያያ ስርዓት ባይናንስ መስራች ቻንግፔንግ ዣኦ ምህረት አደረጉ።
ባይናንስ የተሰኘው ግዙፉን የክሪፕቶከረንሲ መገበያያ ተቋም የመሰረተው ዣኦ እሱ በመሰረተው ባይናንስ የገንዘብ ማጭበርበር እንዲደረግ አድርጓል በሚል ተከሶ አራት ወራትን በእስር እንዳሳለፈና ባይናንስም 4 ቢሊየን ዶላር ቅጣት እንዲከፍል ተወስኖ ነበር።
ዣኦ 50 ሚሊየን ዶላር ለመክፈል መስማማቱ የሚታወስ ሲሆን በዚሁ የተነሳም ከባይናንስ ኃላፊነቱም ለቋል።
የኋይት ሃውስ ቃለ አቀባይ ካሮሊን ሊያቪት ትራምፕ የምህረት ደብዳቤውን መፈረማቸውን አረጋግጠው " ዣኦ ምንም ጥፋት አልሰራም፤ የባይደን አስተዳደር ክሪፕቶከረንሲን ለማጥፋት የወሰነው ውሳኔ ነበር" ብለዋል።
አክለውም ውሳኔው አሜሪካ የቴክኖሎጂ እና ፈጠራ መሪ በመሆን የነበራትን ስም አጉድፏል በማለት የባይደን አስተዳደር በክሪፕቶ ላይ የነበረው ጦርነት አብቅቷልም ብለዋል።
ዣኦም ለውሳኔው ትራምፕን ሲያመሰግን የመሰረተው መገበያያ ባይናንስም ምስጋናውን አድርሷል።
የትራምፕ አስተዳደር ወደ ስልጣን ከተመለሰ በኋላ ለክሪፕቶከረንሲ ከፍተኛ ትኩረት የሰጠ ሲሆን አሜሪካንም በዘርፉ ቀዳሚ ለማድረግ እንደሚሰራ በተደጋጋሚ ተገልጿል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከግል እና የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ጥብቅ መመሪያ አስተላለፈ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አደረኩት ባለው ምርመራ " ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ለንግድ ሥራቸው ተብሎ ከተከፈተው እና በሚመለከተው የግብር ሰብሳቢ ተቋም ካስመዘገቡት የባንክ ሒሳቦች ውጭ የግል የባንክ ሂሳባቸው ወይም የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ ተጠቅመው የተለያዩ የንግድ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች እየፈጸሙ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ " ብሏል።
" ይህ አሰራር ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣናት ቁጥጥርና ክትትል ለመሸሽ የሚደረግ ተግባር ከመሆኑ በተጨማሪ በዚህ አግባብ የሚፈጸሙ የፋይናንስ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች የወንጀል ፍሬ ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ጋር የተያያዙ ወይም የተገናኙ ሊሆኑ ይችላሉ " ሲል ገልጿል።
" እነዚህን መሰል ተግባራትንም ለመግታት አስፈላጊው የተቀናጀ እርምጃ እንዲወሰድ ተወስኗል " ሲል አሳውቋል።
የፋይናንስ ሥርዓቱን ጤናማነትና ታማኝነት እንዲሁም በአጠቃላይ የኢኮኖሚ ደህንነት ለመጠበቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለሁሉም ባንኮች የግል ባንክ ሂሳቦችን ለንግድ እና ለሕገ-ወጥ ድርጊት የሚጠቀሙ ደንበኞችን አስመልክቶ አስፈላጊ መረጃዎችን በማደራጀት እንዲልኩ መመሪያ አስተላልፏል፡፡

per invite 5$ የነበረው ወደ 4$ ተቀንሷል 😁 እንዲሁም በተለያየ አካውንት ለመስራት እንዳትሞክሩ ❌
➡️ 1. Open this link on PC/Laptop
https://pplx.ai/NUTO
https://pplx.ai/NUTO
➡️2. Sign up with your email
➡️3. Download and install the Comet Browser
➡️4. Log in with the same email
➡️5. Invite link እንዲመጣላቹ ለተወሰነ ደቂቃ ጠብቁት

TGE (Token Generation Event): TGE ማለት አንድ የኤርድሮፕ Project ብቁ ለሆኑ ተጠቃሚዎቹ የሰሩትን token የሚያከፋፍልበትን Event ለመግለፅ የሚጠቅም ምህፃረ ቃል ነው ።
CEX (Centralized Exchange) ፡- CEX ማለት ደግሞ እናንተ የምትፈፅሙት እያንዳንዱ Transaction ያ Exchange እንደ middlemen ሆኖ የሚሰራበት ስርዓት ነው ። ለአጠቃቀምም በጣም ቀላል እና በውስጡ ብዙ features ይይዛል ። እንደነ Binance,Coinbase እና Kraken ያሉ Exchange የCEX ምሳሌ ናቸው ።
DEX (Decentralized Exchange) ፡- DEX ላይ ደግሞ Transaction በሁለቱ ሰዎች በቀጥታ የሚካሄድ ሲሆን በጣም high security ያለው ለአጠቃቀም ከCEX አንፃር የሚያስቸግር የሆኑ እንደ METAMASK, UNISWAP,PANCAKESWAP,SUSHISWAP... ያሉ ዋሌቶች ይጠቀሳሉ ።
DeFi (Decentralized Finance) : DeFi በብሎክቼይን ላይ የተመሰረቱ የፋይናንስ አገልግሎቶችን እና እንደ ብድር ያሉ ባህላዊ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ባልተማከለ/decentralized በሆነ አስተዳደር የበለጠ ተደራሽ እና ግልጽ ለማድረግ ዓላማ ያላቸውን አፕሊኬሽኖች ያመለክታል።
SHARE 🚀
@Nutotech
@Nutotech
❤3🔥1