NeuovaTech Technology Institute
177 subscribers
256 photos
6 videos
10 files
79 links
Download Telegram
እንደሚታወቀው የኮሮና ቫይረስ ትልቁን ተጽኖ ከፈጠረባቸው ነገሮች አንዱ የማንኛውም አይነት ነገሮችን ንክኪ ነው። ይህ አይነት ተጽዕኖ ደግሞ በእጅ አሻራ የሚሰራ አቴንዳንስ ማሽን ለሚጠቀሙ ድርጅቶች ትልቅ ፈተናን ይዞ ብቅ ብሏል። አንድ ድርጅት የሰራተኞቹን የስራ ሰአት ሳይቆጣጠር የደሞዝን አና የተለያዩ ነገሮችን ለመቆጣጠር ተግዳሮትን ይፈጥርበታል።

ይሄንን ችግር ለመፍታት ሶናራክስ(SONARAX) የተሰኘ ድርጅት ያለጣት አሻራ እና ያለምንም ንክኪ ሊሰራ የሚችል የአቴንዳንስ ስርዐት አበልፅጓል። ይሄ የአቴንዳንስ ስርአት በተለመደው መልኩ የጣት አሻራን በመጠቀም ሳይሆን የድርጅቱን ሰራተኞች ተንቀሳቃሽ ስልክ በመጠቀም ላይ የተመሰረተ ነው።

እናም ይሄ የአቴንዳንስ ስርአት የሰራተኞችን የመለያ ቁጥር እንደተለመደው በጽሁፍ መልኩ ሳይሆን በድብቅ የድምጽ ሞገድ ይሰይማቸዋል። ታዲያ አንድ ሰራተኛ ወደ አቴንዳንስ ስርአቱ በተጠጋ ጊዜ ይሄ የድምጽ ሞገድ ከሰራተኛው ተንቀሳቃሽ ስልክ ወደ አቴንዳንስ ስርአቱ ይተላለፋል። ያኔ የሰራተኛው አቴንዳንስ ይመዘገባል። ስለዚህ ያለምንም ንክኪ ሁሉንም ነገር ከርቀት ማከናወን ይችላል ማለት ነው።
የዚህ ስርዐት ትልቁ ጠቀሜታው ደግሞ ድርጅቶች አሁን ላይ የሚጠቀሙትን የአቴንዳንስ ስርአት ማስወገድ እና ሙሉ ለሙሉ ለመቀየር ሳያስፈልጋቸው አሁን የሚጠቀሙት ስርአት ላይ በማቀናጀት መጠቀም ይችላሉ። ያ ማለት ደግሞ ይሄን ስርአት ብዙም ጊዜ በማይውስድ እና አዲስ የድርጅት ስርአት በማያዘረጋ መልኩ ማከናወን ይችላል።

ይሄንን ጽሁፍ ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ ስላነበባችሁ እናመሰግናለን። እንግዲህ እንደዚህ የመሰሉ መረጃዎችን ለማወቅ እና በደህንነት ካሜራ እና አቴንዳንስ ማሽኖች ላይ ጥያቄ ካሎት እና ማስገጠም የምትፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥራችን 0925 25 12 25 ወይንም 0118 34 83 73
Apps for CoronaVirus Tracing

To take a bus in Wuhan, administrator Jocelyn Zhang has to scan a QR code next to the door, which reflects a green code on her phone, to show she is healthy. A man alights from the bus to take her temperature before she is allowed to board.
An orange code would have meant she has to be under quarantine, while a red means she is either a confirmed case, or a close contact, and would be put in isolation.
As Chinese cities lifted strict lockdowns, similar scenes have repeated across public transport and shops in the country as it attempts to shape a post-virus future.

The QR codes serve a dual purpose: to ensure anyone entering is healthy, and also for contact tracing purposes should the need arise.
Chinese health authorities on Friday (April 24) reported six new coronavirus infections, down from 10 a day earlier, bringing the total number of cases in the country to 82,804.
The country has played up its use of big data in its attempt to manage the outbreak, touting it as one of the reasons it has successfully contained the virus' spread.

Citizens are required to register for a health code, applets developed by the government to track whether one has been in close contact with a confirmed case, or is at risk.

They are issued through messaging app WeChat and e-payment platform Alipay, ubiquitous in China.
According to Beijing Youth Daily, some 900 million people use the applet on WeChat. No numbers have been reported for Alipay.

Late last month, scientists from Oxford University recommended other governments consider adopting such "digital contact tracing" in a report published in Science journal. They said the virus is spreading far too quickly for traditional contact tracing methods to work but could be controlled if the process was "faster, more efficient and happened at scale".
But in China, there are concerns that the information collected - from travel data to places where one frequents - could be used for other means, said Associate Professor Alan Chong of the S. Rajaratnam School of International Studies.
"Once the genie is out of the bottle, can you really put it back in?" he said, referring to when data has been collected.
Tencent and Alibaba have firmly denied sharing any user data.

But ultimately, there are more practical concerns that pose a barrier to such apps' long-term use.
"There are times the mobile connection is slow and it takes a long time to load," Ms Zhang said.
"I felt very anxious because everyone on the bus was waiting for my phone, which was stuck, so I just told the driver to go."
ውድ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የደህንነት ካሜራ አና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ Covid-19 ከመከላከል ረገድ ምን አበረከተ?
የሚልውን ጥያቄ የሚመልሱ አርቲክሎች በተከታታይ ይቀርባል
እንኳን ደህና መጡ ወደ ኖቫቴክ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት።
ኦንላይን ስልጠና መስጠት ስለጀመርን በ ስልክ ቁጥራችን 0925 25 12 25 ወይም 0118 34 83 73 ደውለው ወይንም ይሄን ሊንክ https://forms.gle/ZBWJt2UgCAF6Lt4UA በመጫን መመዝገብ ይችላሉ።
securitycam.exe
2 MB
Hello, how are you guys?
If you don't have a security camera with you or don't have any experience with it, Here is an AMAZING DESKTOP APPLICATION that will make your laptops act as security camera. It uses you laptop webcam as a security camera and performs really amazing operations like
- Triggering different alarms when detecting motion
- Recording Videos and more.....
Enjoy!
ትላንት ባቀረብነው ላይ የላፕቶፖቻችንን ካሜራ እንደ ሴክዩሪቲ ካሜራ ኣድርገን መጠቀም የሚያስችለንን የኮምፒውተር መተግበሪያ ኣይተን ነበር። እናም እንደሞከራችሁት እና ኣዲስ ነገር እንዳገኛችሁበት ኣንጠራጠርም።
በዛሬው ፖስት ደግሞ በኣጃችን የምንይዛቸውን ተንቀሳቃሽ ስልኮቻችንን ለሴክዩሪቲ ካሜራነት መጠቀም የሚያስችለንን የሞባይል መተግበሪያ እነሆ ብለናችኋል።
ይሞክሩት! 👇👇
com.ivuu.apk
11.4 MB
👆👆 ይሄንን መተግበሪያ ይጫኑት!
NeuovaTech wishes you a happy Eid al-Fitr.
Happy holiday.
ባሉበት ሆነው የሙያ ባለቤት ይሁኑ!
📍ባሉበት ሆነው የሙያ ባለቤት ይሁኑ! 📍
ኦንላይን የባዮሜትሪክስ አቴንዳንስ ማሽን አገጣጠም ስልጠና
በ 750 ብር ብቻ
✒️ ስልጠናውን ሲጨርሱ ከድርጅቱ ጋር አብሮ የመስራት እድል እናመቻቻለን!
📍ባሉበት ሆነው የሙያ ባለቤት ይሁኑ! 📍
ኦንላይን የጃቫ ፕሮግራሚንግ ላንግዊጅ (Java Programming Language) ስልጠና
በ 750 ብር ብቻ
📞ይደውሉልን!
📍ቦዲ ካሜራ(Bodycam)📍
👉 እነዚህ ካሜራዎች ኣብዛኛውን ጊዜ በፖሊስ ልብስ ላይ የሚገጠሙ እና የተለያዩ ክስተቶችን የሚቀርጹ ካሜራዎች ናቸው።
👉 ኣካባቢያቸው ላይ ያለውን ሁነት በመቃኘት ማህበረሰቡንም ኣለኣግባብ በፖሊስ ከመቀጣት፡ ፖሊሶችንም በውሸት እንዳይከሰሱ ማስረጃ በማቅረብ ይረዳል።
👉 እናም እነዚህ ካሜራዎች የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ቪድዮ ይቀርጻሉ። ለምሳሌ፡
✒️ የፖሊስ መኪና ሳይረን በሚሰማበት ጊዜ
✒️ የመኪና ግጭት በሚኖርበት ጊዜ
✒️ የፖሊሱ መኪና ፍጥነት በሚጨምርበት ጊዜ
✒️ በኣካባቢያቸው ሌላ ቦዲ ካሜራ በሚበራበት ጊዜ እና
✒️ ሽጉጥ በሚደቀንበት ጊዜ ቪድዮ መቅዳት ይጀምራሉ።
👉 መጨረሻም በነዚህ ካሜራዎች የተቀረጹ ድምጽና ቪድዮዎች ወደ ኣንድ ፖሊስ ጣቢያ የሚገኝ መረጃ ቋት ተልከው ምርመራ ይጀመርባቸዋል ማለት ነው።
ስለነዚህ ካሜራዎች በደንብ ለማወቅ ከፈለጋቹ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ።
https://www.eff.org/pages/body-worn-cameras
አስደሳች ዜና ለሂሳብ ሰራተኞች!
ከኖቫቴክ!
We all have seen this camera. 👆👆
Right?
It is the camera that you always see at the top of an ATM machine when you withdraw money.
But what is the use of it exactly, besides preventing a theft from happening?
Well, here is a link that discusses some of the most common uses of it.

https://www.videosurveillance.com/atm.asp

Enjoy Reading!
NeuovaTech.
አብዛኞቻችን ኤቲኤም ስንጠቀም የምናስተውላት ትንሽዬ ካሜራ ጥቅምዋ ምንድን ነው ብለን ራሳችንን ጠይቀን እናውቅ ይሆናል።

ምንም እንኳን ይህ ካሜራ ብዙ ጥቅም ቢኖሩትም ዋና ዋና ጥቅም የሚባሉት ግን፡

✒️ ከኤቲኤም ገንዘብ ያወጡ ሰዎች ላይ በጉልበት የሚደረግ ዝርፊያን ለመከላከል
✒️ ዘራፊዎች የሰዎችን ኤቲኤም ቁጥር ለማወቅ ኤቲኤሙ አካባቢ ድብቅ ካሜራዎችን እንዳይገጥሙ
✒️ የኤቲኤሙ ተጠቃሚዎች ከኤቲኤሙ ገንዘብ በሚገባ መቀበላቸውን ለማረጋገጥ

ለነዚህ እና ለመሳሰሉት ምክንያቶች ሁሉም የኤቲኤም ማሽኖች ላይ የደህንነት ካሜራ ይገጠማል። ተጨማሪ ለማንበብ ለምትፈልጉ፡

https://www.videosurveillance.com/atm.asp