Nile Insurance Company
637 subscribers
125 photos
1 file
50 links
Nile Insurance Company (S.C) is one of the pioneer private insurers established in April 1995.
Download Telegram
ኩባንያችን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ባዘጋጀውየ ፋይናንስ ፎረም 2025 ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። በፎረሙ ባንኮች ፣ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች፣ የውጭ ምንዛሬ ተቋማት፣ እና ሌሎች ተቋማት እየተሳተፋ ይገኛል። ፎረሙ እስከ 08/2017 ድረስ የሚቀጥል ይሆናል። Follow Nile Insurance on:
👉🏼Facebook:https://www.facebook.com/nileinsurance95
👉🏼Instagram:https://www.instagram.com/nileinsurance95
👉🏼Telegramhttps://t.me/nileinsurance
👉🏼LinkdIn: https://www.linkedin.com/company/nileinsurance
👉🏼Web:  www.nileinsurancesc.com                               #Nile#Insurance#NBE#Ethiopian Finance Forum
በብሄራዊ ባንክ አዘጋጅነት ከግንቦት 7 እስከ 8 ቀን 2017 ዓ.ም (ሜይ 14-15/2025) ከ150 በላይ የፋይናንስ እና ሌሎች ተቋማት፣ ፖሊሲ አውጭዎች፣ አለም አቀፍ ፣አህጉር አቀፍ እና አገር አቀፍ የዘርፉ ሙሁራኖች፣ እንዲሁም የልማት አጋሮች የተሳተፉበት የፋይናንስ ፎረም 2025 በተለያዩ ዝግጅቶች ሲካሄድ ቆይቶ ተጠናቀቀ፡፡
በተዘጋጀው ኢግዚቢሽን እና ፎረም ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በመሳተፍ ለተሳታፊዎች እና ኢግዚቢሽኑን ለጎበኙ እንግዶች ኩባንያችንን የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡
በዚህ ፎረም ማጠናቀቂያ ቀን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ የተከበሩ ማሞ ምህረቱ እና ሌሎች እንግዶች የመድን ሰጭ ኩባንያዎችን እና ሌሎች ተቋማት እየተሳተፉበት የሚገኘውን ኢግዚቢሽን ጎብኝተዋል፡፡ Follow Nile Insurance on:
👉🏼Facebook:https://www.facebook.com/nileinsurance95
👉🏼Instagram:https://www.instagram.com/nileinsurance95
👉🏼Telegramhttps://t.me/nileinsurance
👉🏼LinkdIn: https://www.linkedin.com/company/nileinsurance
👉🏼Web:  www.nileinsurancesc.com                               #Nile#Insurance#NBE#Ethiopian Finance Forum
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🏘🏠 እርስዎ ዛሬም፣ ነገም ለተሻለ ለውጥ ይስሩ፡፡ እኛ ደግሞ በብዙ ጥረት ያፈሩት ንብረት በድንገት ሊፈጠሩ ከሚችሉ የእሳት እና የመብረቅ አደጋዎች የእሳትና መብረቅ መድን አገልግሎቶችን አዘጋጅተን በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከሙያዊ ማብራሪያ እና የምክር አገልግቶት ጋር አቅርበንልዎታል፡፡ Follow Nile Insurance on:
👉🏼Facebook: https://www.facebook.com/nileinsurance95
👉🏼Instagram:https://www.instagram.com/nileinsurance95
👉🏼Telegram: https://t.me/nileinsurance
👉🏼LinkdIn: https://www.linkedin.com/company/nileinsurance
👉🏼Web: www.nileinsurancesc.com
ነገን ዛሬ እንያዝ
Catching Tomorrow Today
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
መልካም የስራ ሳምንት እንዲሆንላችሁ እየተመኘን ከዚህ በታች በተቀመጡት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን እንዲከታተሉን በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
👉🏼 t.me/nileinsurance
👉🏼 linkedin.com/company/nileinsurance
👉🏼 facebook.com/nileinsurance95
👉🏼instagram.com/nileinsurance95
👉🏼www.nileinsurancesc.com
ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡
ኢድ ሙባረክ! የሸሪዓ ህግጋትን በጠበቀ የሚሰጥ የመድን አገልግሎት ከናይል ኢንሹራንስ አማን ተካፉል ዊንዶ:: የኩባንያችን የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ፡-
👉🏼 t.me/nileinsurance
👉🏼 linkedin.com/company/nileinsurance
👉🏼 facebook.com/nileinsurance95
👉🏼instagram.com/nileinsurance95
👉🏼www.nileinsurancesc.com
ነገን ዛሬ እንያዝ

ናይል ኢንሹራንስ አ/ማ
በየትኛው የማጓጓዣ አማራጭ ንብረትዎን ለማጓጓዝ አስበዋል? በየብስ፣ በባህር እንዲሁም በአየር ለሚያጓጉዟቸው እቃዎች ለንብረት መጥፋት ወይም ጉዳት የሚሆን የኢንሹራንስ አገልግሎትን ያለምንም ድካም ባሉበት ሆነው ይጠይቁን:: እኛ በፍጥነት እንደፍላጎትዎ አዘጋጅተን እናደርሳለን፡፡
ለዚህ እና ሌሎች የመድን አገልግሎት ፍላጎት በኩባንያችን ድረ ገጽ 👉🏼www.nileinsurancesc.com በመግባት ከዛም “Branch profile” ላይ በመላ ሃገሪቱ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የኩባንያችን የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ፡
👉🏼 t.me/nileinsurance
👉🏼 linkedin.com/company/nileinsurance
👉🏼 facebook.com/nileinsurance95
👉🏼instagram.com/nileinsurance95
👉🏼www.nileinsurancesc.com
ነገን ዛሬ እንያዝ

ናይል ኢንሹራንስ አ/ማ
ብሄራዊ አካባቢ በሚገኘው የኩባንያችን አዲሱ ህንጻ  ( የወደፊቱ ዋና መ/ቤት)  ትልቁ ቅርንጫፋችን የሆነው ግራንድ ቅርንጫፍ ምሳ ሰዓት እንዲሁም ከመደበኛ የስራ ቀናት  በተጨማሪ ቅዳሜን ሙሉ ቀን ለክቡራን ደንበኞቻችን ክፍት ሆኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
   አድራሻ፡-  ብሄራዊ ፣ ከንብ ባንክ ዋና መ/ቤት ጎን በሚገኘው ናይል ኢንሹራንስ ህንጻ 1ኛ ወለል  ስልክ ቁጥር: 0115531715/16                                                                                                       የኩባንያችንን የማህበራዊ ትስስር ገጾች ለመከታተል:-
👉🏼 t.me/nileinsurance
👉🏼 linkedin.com/company/nileinsurance
👉🏼 facebook.com/nileinsurance95
👉🏼instagram.com/nileinsurance95
👉🏼www.nileinsurancesc.com                                                                                                                                                             
                  ነገን ዛሬ እንያዝ

                    ናይል ኢንሹራንስ አ/ማ