NIHAS MOOD
55 subscribers
228 photos
160 videos
47 links
🏵 WELCOMING YOU ALL🏵

ᴘᴏᴇᴛʀʏ 📓
ᴍᴜsɪᴄ ᴄᴏᴠᴇʀs 🎤
ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ ᴇᴅɪᴛɪɴɢ 🌠
ʜᴏᴛ ᴍᴜsɪᴄ ᴠɪᴅᴇᴏs 📹
ǫᴜᴏᴛᴇ ᴘʜᴏᴛᴏs & ᴘʀᴏᴠᴇʀʙ 📝
📥 Request Your Talents Like👇
Poems
Short Video
Photo Edition

FOᎡ ᎡᎬQUᎬᏚᎢᏚ 📩
Cross 👇👇
🧧 @NISHAANNNN
@Hali_Berri
Download Telegram
May the joy that you have spread in the past come back to you on this day. Wishing you a very happy birthday!

Happiest birthday to my best friend. You deserve all the wonderful things that you have right now. You are the purest soul, and you have the biggest heart. I love you.

Happy Birthday. May each an every moment of your special day be filled with the same joy and happiness you bring to others.”
Yene ebd💃 anchi kews🤦‍♀
Ene mn endemlsh alawkm🤷‍♀ anchi bemeweledsh mekatel bcha new yaterefkut 🙆‍♀
Gn lemn teweledsh 🤔
#yene ehet endethogni❤️
# yene mekari endthogni😘
# kemanm belay endtrejign 😍
# ena bechegna endalhon 😊
Beye erasen latsnana enji anchi mnm atekmim😡
I'm just kidding mn yahel endemwedsh menager aytebekbgnm bedemb tawkiwalesh
Halleta❤️ - Yemsgana mejemeria 😘
Rejm edme ketena gar yestesh hulem kegone destegna honesh nurilegn anchi hulem liyu nesh yene my Queen 🌟👸
Ebdoye😂 hulem hulem sakilgn😊
Lela mnm lelesh alchlm nurilgn melkam ledet

From @NISHAANNNN
Ledetsh zare new wefua🐥 negragnalech🗣
Gena bemaleda zemralshalech🎤🎧🎼🎹🥁🎷🎺🎸🪕🎻

From @NISHAANNNN
Bd girl😍😘❤️. @NIHASMOOD
Can’t wait yene CUTE💙

Coming soon 🥰

@NIHASMOOD
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Comedian Thomas X Ahadu_Banana
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
●● @Official_Halleta ●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
Join



Ebdo
#UPDATE

ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት የውሳኔ ሃሳብ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው።

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ባለው ውይይት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች ሚኒስትሮችም ተገኝተዋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት ስለቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ገለፃ አድርገዋል።

በዚሁ መሰረት የትምህርት ቤት አከፋፈት ሂደቱ በሶስት ዙር እንደሚከናወን አስታውቀዋል ፦

- በመጀመሪያው ዙር ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም በገጠር ወረዳ እና ቀበሌ ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ፤

- በ2ኛ ዙር ጥቅምት 16 ቀን 2013 በሁሉም የዞን እና የክልል ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ፤

- በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችም ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀምሩ የውሳኔ ምክረ ሀሳብ ቀርቧል። (ኢዜአ)

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ተጨማሪ ፦

የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ፈተና ላይ መቀመጥ የሚችሉት 7ኛ ክፍልን ተምረው ያጠናቀቁና የ8ኛ ክፍልን የአንደኛ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው።

በተመሳሳይ ደግሞ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መውሰድ የሚችሉት የ11ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀቁና የ12 ኛ ክፍልን የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው ተብሏል።

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥም ምክረ ሀሳብ ቀርቧል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በTelegram በዙ ሰው ከመጀንጀኔ የተነሳ ከማን ፍቅር እንደያዘኝ አላውቅም ግን በፎንቃ እየተጎዳው ነው😍🤣

😭😭😭

@enfogager1