NIHAS MOOD
58 subscribers
228 photos
160 videos
47 links
🏵 WELCOMING YOU ALL🏵

ᴘᴏᴇᴛʀʏ 📓
ᴍᴜsɪᴄ ᴄᴏᴠᴇʀs 🎤
ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ ᴇᴅɪᴛɪɴɢ 🌠
ʜᴏᴛ ᴍᴜsɪᴄ ᴠɪᴅᴇᴏs 📹
ǫᴜᴏᴛᴇ ᴘʜᴏᴛᴏs & ᴘʀᴏᴠᴇʀʙ 📝
📥 Request Your Talents Like👇
Poems
Short Video
Photo Edition

FOᎡ ᎡᎬQUᎬᏚᎢᏚ 📩
Cross 👇👇
🧧 @NISHAANNNN
@Hali_Berri
Download Telegram
Nothing is permanent. @NIHASMOOD
The universe consists of
5% protons
5% neutrons
5% electrons
Nd 85% MORONS
-frank zappa-

*no idea who he is but i felt him*

@NIHASMOOD
WHEN LIFE HURTS ,

🤦🤦‍♀LOSSERS ASK , "WHY ME "

🏋‍♀🏋‍♂WINNER'S SAY, "TRY ME"
@NIHASMOOD
ከአማራ ህዝብ ጎን መቆሜ ዘረኛ ካስባለኝ
#አዎ.ዘረኛ.ነኝ

@NIHASMOOD
Failling an exam alone is sad, but falling with your friends is a different level of happiness 😂😂

@NIHASMOOD
🍁ለካ እንዲ ከንቱ ነሽ🍁

ትላንት ስትጫወቺ ስትስቂ ላየሽ ሰው
አትመስዪም ከቶ በሽታን ምታውቂው
ዛሬ ወድቀሽ ሳይሽ ከመንገዱ ላይ
ጉልበት ባዶ ሆነ ከድቶሽ ባይኔ ሳይ
ተጠራጠርኩ በእውነት አንቺ መሆንሽን
አይኔ ላይ እየሄደ ትላንት የደገፍሺኝ
አቅም አንሶኝ ስታይ አለውልሽ ያልሺኝ
እውነት እሷ ናት ወይ እንዲ የሆነችው
የሚረዳት አታ ወድቃ የቀረችው
ይላሉ ሰው ሁሉ ትላንት ያዩሽ
ማመን አቅቷቸው አቅም አተሽ ሲያዩሽ
እሄ እኔ ላንሳሽ አለውልሽ ብዬ
ትላንት ያረግሺውን ውለታ ነው ብዬ
ግን ዛሬ ሳነሳሽ በሀሳብ እንዳትወድቂ
አቅም እንዳለሽ በእርግጥም እወቂ
ተስፋ እንዳትቆርጪ በርግጥ ተጠንቀቂ
ወደቀች ብለው ሰው ሁሉ ቢያወራ
መልከጠፍ ሆነች ፊቷ ተበላሸ ምናምን ይሉና
ይሉሽም ይሆናል ጊዜያዊ ጠባሳሽ ፊትሽን ያዩና
ግን ዛሬም ቆንጆ ነሽ ከሁሉም ምትበልጪ
መውደቅ መነሳት ሀይል ይሆንልሻል ጉልበት ሰጪ
ስለዚህ ከሰው ወሬ ፍጠኚ አምልጪ
~~~~🌹🌹🌹🌹~~~~

የአምላክ(Nishan)
@NIHASMOOD @loves_letters
📚ማንበብን ባህላችን እናድርገው📚
እህቶቻችን በጣም መጠንቀቅ አለባቹ
:
ቴሌግራማቹን ሀክ በማድረግ ወይም በመጥለፍ
የምትሳሳፉት እንዳለ በተለይ ፎቶዋቹን ይወስዱና
ኤዲት በማድረግ ምንም ልብስ ካልተደረገበት ፎቶ
ወይም ቪዲዬ በማድረግ ማህበራዊ ድረ-ገፅ ላይ
ይለቁታል እና በዚ ነገር ብዙ ትዳር ,ቤተሰብ ፈርሱዋል ከሁሉም በላይ ግን በዚህ ነገር በጣም ደንግተው እና ባላደረጉት ነገር ሰው በሚላቸው ነገር አፍረው እራሳቸው እሰከማጥፋት የደረሱም አይጠፉም .
እንደኔ መፍትሔ የምለው
1.የቴሌግራም ኮዳቹን ለማንም አለመናገር እና
ኮዱን ከሚሴጅ ወይም ከቴሌግራማቹ ላይ
መደለት
2.የቴሌግራም ኮዳቹን በተለያየ መንገድ
በማታለል ይወስዱታል ለምሳል : ካርድ , ብር እንላክላቹ በማለት ነው
በነገራችን ላይ በዚህ ነገር ሴቶች ብቻ አይደሉም ተጠቂዎቹ ወንዶችም ናቸው

በምታምኑት ፈጣሪ ሥም ልለምናቹ ይሄን ፅሁፍ ለ ምታውኩዋቸው ሴት እህቶቻችን share እናርግ
ምናገባኝ አንበል ነገ የኛን ቤት መዝለቁ አይቀርም
ይኸዉ እኔ share አደረኩ እናንተስ !!!!!!!!
ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁላችንንም ይጠብቀን
አሜን!!!!!!!!!!!
When You Face Difficult Times, Know That Challenges Are Not Sent To Destroy You. They’re Sent To Promote, Increase And Strengthen You. So stay Strong

💪🏾💪🏾

@NIHASMOOD
@NISHAANNNN
👇Join karegachu bewala don't forget to share link👇
Camera @JonathanDaniel20
Contact me for more 🙏🙏
Check out my new account
@ETBEAUTIFULPEOPLE
የኔ ጀግና መቼ ይሆን ለኔ ብለህ በረኪና የምትጠጣው ስትለው...


#አግባኝ_ያልሽኝ_ቀን 😜😂😂

👑 ONE LIFE❤️


👇
@One_ife
@One_ife
Ma lil princes
@NIHASMOOD
Yene derek😡
Yene asabi🤔
Yene weregna😝
Yene mekari🤔
Yene editor😎
Yene best friend☺️
Yene wendm🙄
Yene yene yene💋💋
Yene bzu neger ene lante kal yelegnm 🤐enkuan teweledklgn😱 kene belay rejm edme nurlgn❤️
from @NISHAANNNN
@NIHASMOOD
@Hali_Berri👸👸
😍
@Habesha_takeoverr👑👑
Vote ma pic
💠💠 #Hawassa 💠💠