NIGAT
30.5K subscribers
1.44K photos
552 videos
30 files
1.11K links
ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
@doris49
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"High and Law" ፊልም : እልፍነሽ ሐዴራ

#Ethiopia  | በውልደቷም በትውልዷም አሜርካዊት የሆነችው እልፍነሽ ሐዴራ፤ ከኢትዮጵያዊው አባቷ አቶ አሰፈሃ አደራና ከአውሮፓዊቷ እናቷ ኪም ነሐኮላስ በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ ሐርለም በወርሃ ታህሳስ 1,1985 እ.ኤ.አ ነው የተወለደችው።

ሰሞኑን ከዴንዝል ዋሽንግተን ጋር በስፓይክ ሊ ዳይሬክተርነት እየተሰራ ባለው "High and Law" ፊልም ላይ በኒውዮርክ ብሮክሊን ቀረፃ በማድረግ ላይ ነች።

እልፍነሽ አደራ ነብሷ ለጥበብ የተጠራችው በሐርለም የጥበብ ትምህርት ቤት በነበረችበት ጊዜ ነው። የትወና ጥናትቷን በራዳ /ኪንግስ ኮሌጅ ተከታትላለች።

በ2010 እ.ኤ.አ ለመጀመሪያ ጊዜ 1/20 በተሰኘው ፊልም ላይ በትወና ከዳይሬክተር ስፓይክ ሊ ጋር ብቅ አለች። Da Brick, The Black List,Oldboy, Show me a Hero,Chi-Raq,Chicago Fire, The Punisher እና She gota give it በትወና የተሳተፈችባቸው ድንቅ ስራዎቿ ናቸው።

ስቴፈን ሆልደን የተሰኘችዋን ገፀ-ባህሪ በ2017 እ.ኤ.አ Baywatch ፊልም ላይ በሰዳት ተዋናይነት እና በ2018 እ.ኤ.አ ኬ ዳኔይልሰንን ሆና Deception በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ፊልም ላይ በብቃት ትወናን እንደምትችል ያሳየችባቸው መሆናን ይጠቀሳሉ።

በአሁኑ ሰዓት ደግሞ ከዴንዝል ዋሽንግተን ጋር ተጣምራ በስፓይክ ሊ ዳይሬክተርነት ቀረፃዋን በብሮክሊን ኒውዮርክ እያደረገች ነው።

Hollywood Melanin
ዳግማዊ ሲሳይ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀኖን እንዴት ነው የሚጀምሩት?
ጠዋት ስራ ስገባ 40 ሰው ስሜ ነው
ስራ የምጀምረው ይህ ከ20 አመት ላላነሰ ጊዜ።

ከዚህ ምን ትማራላችሁ?

መልካም ቀን🙏🙏🙏
#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopia #ንጋት #Ethiopia #አነቃቂ_አባባሎች #አነቃቂ #አነቃቂንግግሮች #lifestyle #positivevibes #inspiration #motivation
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግጥም በቡና ሰዓት
ስንት ሞት ሆንኩብህ?
እለተ አርብ
"ነፍሱን ለወዳጆቹ ከመስጠት በቀር፤ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም"
ዮሐንስ ፩፭፦፩፫

"Greater love has no one than this:to lay down one's life for one's frinends"
John15:13


#EOTC
💚💛