ÑĪĆ€ §PØŘŢ
218 subscribers
11.7K photos
882 videos
45 links
Ñĩċe śpøřţ

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች





Group= @nicesport12
Download Telegram
የፈረንሳይ ሊግ 1 የደረጃ ሰንጠረዥ !

1, ፒኤስጂ - 27 ነጥብ
2, ሌንስ - 18 ነጥብ
3, ኦሎምፒክ ማርሴይ - 17 ነጥብ
በዘንድሮ በአዉሮፓ ካሉ ምርጥ 5 ሊጎች ዉስጥ 100% የማሸነፍ ንፃሬ ያለዉ ቡድን #ናፖሊ ብቻ ነዉ።

WWWWWWWW

⚽️19 ግቦቸ አስቆጠሩ
🥅 3 ግቦችን አስተናገዱ
🧤5 ክሊን ሽት

Scary-good form. 🕸

@nicesportzone
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

አዳማ ከተማ 1-1 ወልቂጤ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ 0-1 መከላኪያ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

አርሰናል 2-2 ክሪስታል ፓላስ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

ቬኔዚያ 1-0 ፊዮረንቲና

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

አላቬስ 0-1 ሪያል ቤቲስ
እስፓኒዮል 2-0 ካዲዝ
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

01:45 | ክለብ ብሩጅ ከ ማን ሲቲ
01:45 | ቤሺክታሽ ከ ስፖርቲንግ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ሌፕዚሽ
04:00 | ፖርቶ ከ ኤሲ ሚላን
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሊቨርፑል
04:00 | አያክስ ከ ዶርትሙንድ
04:00 | ኢንተር ከ ሼሪፍ
04:00 | ሻክታር ዶኔስክ ከ ሪያል ማድሪድ
ትናንትና የተደረጉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጨዋታ ውጤቶች

ክለብ ብሩጅ 1-5 ማን ሲቲ
ቤሺክታሽ 1-4 ስፖርቲንግ
ፒኤስጂ 3-2 ሌፕዚሽ
ፖርቶ 1-0 ኤሲ ሚላን
አትሌቲኮ ማድሪድ 2-3 ሊቨርፑል
አያክስ 4-0 ዶርትሙንድ
ኢንተር 3-1 ሼሪፍ
ሻክታር ዶኔስክ 0-5 ሪያል ማድሪድ

@nicesportzone
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

01:45 | ባርሴሎና ከ ዳይናሞ ኬቭ
01:45 | ሳልዝበርግ ከ ወልፍስበርግ
04:00 | ቤኔፊካ ከ ባየር ሙኒክ
04:00 | ቼልሲ ከ ማልሞ
04:00 | ሊል ከ ሴቪያ
04:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ አትላንታ
04:00 | ያንግ ቦይስ ከ ቭላርያል
04:00 | ዜኒት ከ ጁቬንቱስ
🇪🇹 የመጀመሪያ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

እረፍት

ፋሲል ከነማ 2-0 ሀዲያ ሆሳና
#ፍቃዱዓለሙ 25' 45'
ትናንትና የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጨዋታ ውጤቶች !

ባርሴሎና 1-0 ዳይናሞ ኬቭ
ሳልዝበርግ 3-1 ወልፍስበርግ
ቤኔፊካ 0-4 ባየር ሙኒክ
ቼልሲ 4-0 ማልሞ
ሊል 0-0 ሴቪያ
ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 አትላንታ
ያንግ ቦይስ 1-4 ቭላርያል
ዜኒት 0-1 ጁቬንቱስ
ዛሬ የሚደረጉ የኢሮፓ ሊግ ጨዋታዎች !

1:45 | ሪያል ቤቲስ ከ ባየር ሊቨርኩሰን
1:45 | ፌነርባቼ ከ አንትዋርፕ
1:45 | ላዚዮ ከ ኦሎምፒክ ማርሴይ
1:45 | ሉዶጎሬትስ ራዛርድ ከ ስፖርቲንግ ብራጋ
1:45 | ሚድትላንድ ከ ክሬቬና ዚቬዳ
1:45 | ራፒድ ቪየና ከ ዳይናሞ ዛግሬብ
4:00 |ኢንትራፍራንክፈርት ከ ኦሎምፒያኮስ
4:00 | ሎኮሞቲቭ ሞስኮ ከ ጋላታሳራይ
4:00 | ናፖሊ ከ ሌጊያ
4:00 | ፒኤስቪ ከ ሞናኮ
4:00 | ሬንጀርስ ከ ብሮንዲቤ
4:00 | ስፓርታ ብራግ ከ ሊዮን
4:00 | እስትሩም ግራዝ ከ ሪያል ሶሲዳድ
4:00 | ዌስትሀም ከ ጌንክ
ከመጀመሪያ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ቡሃላ ያለው የደረጃ ሰንጠረዥ

1. ባህር ዳር ከተማ
2. ፋሲል ከነማ
3. ሀዋሳ ከተማ
4. መከላከያ
5. ድሬደዋ ከተማ
6. አዳማ ከተማ
7. ወልቂጤ ከተማ
8. ሰበታ ከተማ
9. ሲዳማ ቡና
10. ቅዱስ ጊዮርጊስ
11. ኢትዮጵያ ቡና
12. አርባምንጭ ከተማ
13. ወላይታ ዲቻ
14. ጅማ አባ ጅፋር
15. ሀዲያ ሆሳዕና
16. አዲስ አበባ ከተማ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጡ ጎል የቪኒሺየስ ጎል ተመርጣለች ፤ ከ1ተኛ - 4ተኛ ደረጃ የተቀመጡት

◉ 1, ቪኒሺየስ Vs ሻካታር ዶኔስክ
◉ 2, ኤድን ዤኮ Vs ሼሪፍ
◉ 3, ናቢ ኬታ Vs አ.ማድሪድ
◉ 4, ፖውሊኒዮ Vs ቤሽኪታሽ
​​ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

04:00 | አርሰናል ከ አስቶን ቪላ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ሴንት ኤቲን ከ አንገርስ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

03:30 | ሜንዝ ከ ኦግስበርግ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

04:00 | ኦሳሱና ከ ግራናዳ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

01:30 | ቶሪኖ ከ ጄኖዋ
03:45 | ሳምፕዶሪያ ከ ስፔዝያ

@nicesportzone
እንደ #talksport ዘገባ ከሆነ ሮናልዶ የአለማችን የምንግዜም ኮኮብ ጎል አግቢ አይደለም ሲል ገልጿል። እንደሚታወቀው ሮናልዶ የአለማችን የምንግዜም ኮኮብ ጎል አግቢ ተብሎ ሲገለፅ የነበረ ቢሆንም #talksport በድረገፁ እንዳስነበበው ግን የአለማችን ኮኮብ ጎል አግቢ ጆሴብ ቢካን ነው ብሏል።

በቶክ ስፖርት መረጃ መሰረት የአለማችን 10 የምንግዜም ኮኮብ ጎል አግቢዎች:

1⃣. ጆሴፍ ቢካን = 805 ጎሎች
2⃣. ክርስትያኖ ሮናልዶ = 795 ጎሎች
3⃣. ሮማሪዮ = 772 ጎሎች
4⃣. ፔሌ = 767 ጎሎች
5⃣. ሊዮኔል ሜሲ = 755 ጎሎች
6⃣. ፍረንክ ፑስካስ = 746 ጎሎች
7⃣. ገርዲ ሙለር = 734 ጎሎች
8⃣. ፍረንክ ዲክ = 576 ጎሎች
9⃣.የው ሴለር = 575 ጎሎች
🔟. ቱልዮ ማርቪልሀ = 575 ጎሎች

@nicesportzone
ትናንትና የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታ ውጤቶች !

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

አርሰናል 3-1 አስቶንቪላ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ሴንትኢቴን 2-2 ኦንዤ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሜንዝ 4-1 ኦግስበርግ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

ቶሪኖ 3-2 ጄኖዋ
ሳምፕዶሪያ 2-1 ስፔዚያ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ኦሳሱና 1-1 ግራናዳ

@nicesportzone
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች !

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

08:30 | ቼልሲ ከ ኖርዊች
11:00 | ክ.ፓላስ ከ ኒውካስትል
11:00 | ኤቨርተን ከ ዋትፎርድ
11:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ ወልቭስ
11:00 | ሳውዝአምፕተን ከ በርንሌይ
01:30 | ብራይተን ከ ማን ሲቲ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | አርሜኒያ ቢልፊልድ ከ ዶርትመንድ
10:30 | ባየር ሙኒክ ከ ሆፈኒየም
10:30 | አርቢ ሊብዢንግ ከ ግሬይዘር ፉርዝ
10:30 | ወልፍስበርግ ከ ፍሬበርግ
01:30 | ኸርታ በርሊን ከ ቦርሲያ ሞንቼግላድባ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

09:00 | ቫሌንሺያ ከ ሪያል ማዮርካ
11:15 | ካዲዝ ከ አላቬስ
ዐ1:30 | እልቼ ከ እስፓኒዮል
04:00 | አትሌቲኮ ቢልባኦ ከ ቪላሪያል

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

10:00 | ሳልበረንቲና ከ ኢምፖሊ
01:00 | ሳሱኡሎ ከ ቬንዚያ
03:45 | ቦሎኛ ከ ኤሲሚላን

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ናንትስ ከ ክሌርሞንት
04:00 | ሊል ከ ብሬስት

@nicesportzone
ትናንትና የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የጨዋታ ውጤቶች!

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች !

ቼልሲ 7-0 ኖርዊች
ክ.ፓላስ 1-1 ኒውካስትል
ኤቨርተን 2-5 ዋትፎርድ
ሊድስ ዩናይትድ 1-1 ወልቭስ
ሳውዝአምፕተን 2-2 በርንሌይ
ብራይተን 1-4 ማን . ሲቲ

🇩🇪 የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች !

አርሜኒያ ቢልፊልድ 1-3 ዶርትመንድ
ባየር ሙኒክ 4-0 ሆፈኒየም
አርቢ ሊብዢንግ 4-1 ግሬይዘር ፉርዝ
ወልፍስበርግ 0-2 ፍሬበርግ
ኸርታ በርሊን 1-0 ቦርሲያ ሞንቼግላድባ

🇪🇸 የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች !

ቫሌንሺያ 2-2 ሪያል ማዮርካ
ካዲዝ 0-2 አላቬስ
እልቼ 2-2 እስፓኒዮል
አትሌቲኮ ቢልባኦ 2-1 ቪላሪያል

🇮🇹 የጣሊያን ሴሪኤ !

ሳልበረንቲና 2-4 ኢምፖሊ
ሳሱኡሎ 3-1 ቬንዚያ
ቦሎኛ 2-4 ኤሲሚላን

🇫🇷 የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች

ናንትስ 2-1 ክሌርሞንት
ሊል 1-1 ብሬስት
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

10:00 | ብሬንትፎርድ ከ ሌስተር ሲቲ
10:00 | ዌስትሀም ከ ቶተንሀም
12:30 | ማን.ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል

🇩🇪 የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች !

10:30 | ኮሎኝ ከ ባየር ሊቨርኩሰን
12:30 | ስቱትጋርት ከ ዩኒየን በርሊን
2:30 | ቦህም ከ ኢንትራፍራንክፈርት

🇪🇸 የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች !

09:00 | ሲቪያ ከ ሌቫንቴ
11:15 | ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ
01:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ራዮ ቫልካኖ
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ሶሲዳድ

🇮🇹 የጣሊያን ሴሪኤ ጨዋታዎች !

07:30 | አትላንታ ከ ዩዲኔዜ
10:00 | ፊዮረንቲና ከ ካግላሪ
10:00 | ቬሮና ከ ላዚዮ
01:00 | ሮማ ከ ናፖሊ
03:45 | ኢንተርሚላን ከ ጁቬንቱስ

🇫🇷 የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች !

08:00 | ኒስ ከ ሊዮን
10:00 | ሌንስ ከ ሜትዝ
10:00 | ሎሬንቴ ከ ቦርዶክስ
10:00 | ሬምስ ከ ትሮይስ
10:00 | ሬንስ ከ ስትራስቡርግ
12:00 | ሞናኮ ከ ሞንትፒለር
03:45 | ኦሎምፒክ ማርሴይ ከ ፒኤስጂ

SUPER SUNDAY ! 🍿😎
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⌚️ ተጠናቀቀ

ማንችስተር ዩናይትድ 0-5 ሊቨርፑል
#ኬታ 5'
#ጆታ 14
#ሳላህ 39' 45' 50'
"Ole Must stay!" እና "Ole at the wheel" የሊቨርፑል ደጋፊዎች የፌዝ መዝሙር በቲያትር ኦፍ ድሪምስ ለዩናይትዳውያን ያማል። ጨዋታው ሳያልቅ ደጋፊው ሜዳ ለቋል። ሳላህ ከ85 ዓመታት በኋላ ኦልትራፎርድ ላይ ሀትሪክ የሰራ ሌላኛው የሊቨርፑል ተጨዋች ሆኗል

FT | ማን ዩናይትድ 0 - 5 ሊቨርፑል
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤቶች

🇪🇹 በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበታ ከተማ 0-1 መከላከያ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-1 ኢትዮጵያ ቡና

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ

ቼልሲ 1-1 ሳውዝሀምፕተን
PK (4-3)
አርሰናል 2-0 ሊድስ ዩናይትድ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

አላቬስ 1-0 ኢልቼ
እስፓኒዮል 1-1 አትሌቲክ ቢልባኦ
ቪላሪያል 3-3 ካዲዝ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

ቬኔዚያ 1-2 ሳሌርኒታና
ስፔዚያ 1-1 ጄኖዋ
ኤሲ ሚላን 1-0 ቶሪኖ
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ሊጎች ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ

03:45 | ፕሬስተን ከ ሊቨርፑል
03:45 | ዌስትሀም ከ ማንችስተር ሲቲ
03:45 | በርንሌይ ከ ቶተንሀም
03:45 | ሌስተር ሲቲ ከ ብራይተን

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ኒስ ከ ማርሴ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

02:00 | ራዮ ቫሊካኖ ከ ባርሴሎና
02:00 | ማሎርካ ከ ሲቪያ
03:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ቫሌንሲያ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኦሳሱና

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

01:30 | ጁቬንቱስ ከ ሳሱኦሎ
01:30 | ሳምፕዶሪያ ከ አታላንታ
01:30 | ዩዲኒዜ ከ ሄላስ ቬሮና
03:45 | ኢምፖሊ ከ ኢንተር ሚላን
03:45 | ካግሊያሪ ከ
03:45 | ላዚዮ ከ ፊዮረንቲና