ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያን ይፋ አደረገ፡፡
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ ይፋ ባደረገው የሦስት ዓመት ስትራቴጂ ዕቅድና የአምስት ዓመት ፍኖተ ካርታ ውስጥ ካቀዳቸው ዋና ዋና ተግባራት መካከል አንዱ የሆነውን ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ የማብሰሪያ መርሐ ግብር አካሄደ፡፡
ይህ ለደንበኞች የተሟላ፣ ምቹ፣ ቀላልና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው ንብተራ ኦንላይን ሱፐር አፕ መተግበሪያ ከዛሬ ሐምሌ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ እንዲውል ተደርጓል፡፡ መተግበርያው ደንበኞች ከባንክ አገልግልት በተጨማሪ ግብይቶችንና ክፍያዎችን በቀላሉ የእጅ ስልካቸውን ብቻ በመጠቀም መፈጸም እንደሚያስችላቸው በዚሁ የማብሰሪያ መርሃ ግብር ላይ ተገልጻል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሔኖክ ከበደ ባስተላለፉት መልዕክት ባንኩ ለደንበኞቹ ዘመኑ የሚፈልገውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በውጤት የታጀበ አገልግልት ለመስጠት ጥረቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የገለጹ ሲሆን አዲሱ የሦስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድም ከባለድርሻ አካላትና ከመላው ደንበኞቹ ጋር በመሆን የላቀ ውጤት የሚመዘገብበት ይሆናል ብለዋል፡፡
በመጨረሻም ይህ በውስጥ አቅም በልጽጎ ወደ ተግባር የገባው ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያና አዲሱ የሶስት አመት ስትራቴጂክ ዕቅድ በአጭር ጊዜ ውስጥ በማበልፀግና ወደ ሥራ እንዲገባ ላደረጉ የባንኩ ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ምሰጋና ያቀረቡት የባንኩ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ሊ/መንበር አቶ ሺሰማ ሸዋነካ አዲሱ የስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ምክክር አድርገውበትና ጸድቆ ወደ ሥራ መግባቱን አመልክተዋል፡፡
በይፋዊ የንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የባንኩ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አባላት፣ ደንበኞች፣ የባንኩ የስራ ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- https://www.nibbanksc.com/wp-content/uploads/2025/07/Press-release-NIB-Tera.pdf
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank #nibtera #nibsuperapp
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

🥰17👏11❤9🔥2🤔1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
As we promised with more digital engagemnt: here we come again with in-house devloped "NIBtera Online", one stop shoping solutions, offically launched
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#nib #nibinternationalbank #Nibtera #superapp
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#nib #nibinternationalbank #Nibtera #superapp
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍34❤6👏4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን
መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
❤15👍4😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
As we promised with more digital engagement: here we come again with in-house developed "NIBtera Online", one stop shopping solutions, officially launched
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#nib #nibinternationalbank #Nibtera #superapp
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#nib #nibinternationalbank #Nibtera #superapp
❤22👏9🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ንብተራ ኦንላይን!
ሁሉንም በአንድ ጥላ ስር የሚያገኙበት!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#nib #nibinternationalbank #Nibtera #superapp
ሁሉንም በአንድ ጥላ ስር የሚያገኙበት!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#nib #nibinternationalbank #Nibtera #superapp
❤23👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

❤11👍7🥰2👏2