Forwarded from Zion's Set🦋 (Tsita)
" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ"😘
"ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ"
#ጽንሰት
#Day7
#ቅዳሴማርያም
@zionset
"ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ"
#ጽንሰት
#Day7
#ቅዳሴማርያም
@zionset
❤6
Forwarded from Tech Nerd (yeab)
Such is Life
Heaven's case still haunts me. I remember signing a petition back then too. However, our legal system seems to misunderstand that it is only her who had been wronged.
The stories are getting wild 😭 I genuinely don’t even wanna hear them atp. Some of these stories really make you wonder if there’s even a law.
I genuinely hope they make this work.
sign here
@selfmadecoder
I genuinely hope they make this work.
sign here
@selfmadecoder
Forwarded from Bytephilosopher
መልካም ሰንበት 💛
#እሁድ #sunday
@byte_philosopher
ከሁሉ በሚያንስ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነው፥ ከሁሉ በሚያንስም የሚያምፅ በብዙ ደግሞ ዓመፀኛ ነው።እንግዲያስ በዓመፃ ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ እውነተኛውን ገንዘብ ማን አደራ ይሰጣችኋል?
የሉቃስ ወንጌል 16:10-11
#እሁድ #sunday
@byte_philosopher
❤2
Githubn temamneh hulunm project push argeh stchers.. github gets down bro. 😭
What problem can be more painful than this?
What problem can be more painful than this?
[1] ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው።
[2] በፊታቸውም ተለወጠ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ፥ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ
__የማቴዎስ ወንጌል 17
መልካም በዓል
Kenat / ቀናት
Upcoming update ▶️ Download the app
Who needs a lot of 'kenat' when a few 'Kenat' can ship huge updates? 😂🔥
🙏1
Forwarded from Bytephilosopher
ፍልሰተ ሥጋሃ ለእግዝእትነ ማርያም ወፍልሰተ ሥጋሁ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወጊጋር መስፍነ ሶርያ
📍ሐመረ ኖህ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት
@byte_philosopher
በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።
መዝሙረ ዳዊት 45:9
📍ሐመረ ኖህ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት
@byte_philosopher
❤1