Ctrl+code ⌨️
The final match has got started. unfortunately, Spain is gonna take the cup.
I will start betting . ከነገ ጀምሮ 😁
If you work from home, don't work every day. 😌
Drink strong coffee (እስከ 3ኛ ☕☕☕), lock in, finish the whole week's work on Monday, then let an n8n workflow automatically push your commits throughout the week.
Now enjoy the rest of the week like nothing happened. 😂
(ስንፍና ወይስ ጉብዝና 🤔)
#unpopular_opinion

😁1
Forwarded from Robi makes stuff (Robi)
Here's the analysis of fees in ethiopian banks.
The worst fees are from nib bank so far and the best fees are kinda dependent on how much you move.
Disclaimer : some banks dont have enough messages to be sure about their fees so if a fee message hasn't been seen at least 3 times , that data is marked incomplete.
use the site as a loose reference not as law 😂
https://fees.odit.et/ by @oditet and @rb_wk

Forwarded from 21 mezmur
ከሚነደው እሳት
◈21 መዝሙር ◈
ከሚነደው እሳት
ከሚነደው እሳት ነበልባል /፪/
ያወጣኝ እርሱ ነው የታደገኝ ፈጥኖ ገብርኤል/፪/
ናቡከደነፆር መንፈሱ ታውኳል
ህልሙን የሚፈታ ባለ ራዕይ ሽቷል
የከለዳውያን አስማት ተዘለፈ
በሰማዩ ሚስጥር ገብርኤል
ህይወቴን ከሞት አተረፈ/፪/
የእስረኞቹ አለቃ አስፋኒስ ተገርሞ
ሽብሸባዬን አየ ከሳቱ ዳር ቆሞ
የአማልክትን ልጅ ባይለይም ንጉሱ
አምላከ ወሰብ መልአክ ከቶኑ
ሀያሉ ታድጎኛል እሱ/፪/
ጠላት የለኮሰው የፈተናው ችቦ
በነብሴ አላለፈም ስጋዬን ለብልቦ
ከባቢሎን ባህር ተርፋለች ህይወቴ
የጌታ ባለሟል በምልጃው
ጥላ ስር ከልሎኝ አባቴ/፪/
የውሀው መፍለቅለቅ ልቤን አያዝለም
አለም ንዳድ ቢሆን እምነቴን አይንድም
ቂርቆስ እየሉጣን ከፍል እንዳዳነ
ደመናን ሰንጥቆ ገብርኤል
ከጥፋት ሊያድነኝ ፈጠነ/፪/
ዘማሪት መቅደስ ማርዬ
የቴሌግራም ቻናል ◈21 መዝሙር ◈
ከሚነደው እሳት ነበልባል /፪/
ያወጣኝ እርሱ ነው የታደገኝ ፈጥኖ ገብርኤል/፪/
አዝ
ናቡከደነፆር መንፈሱ ታውኳል
ህልሙን የሚፈታ ባለ ራዕይ ሽቷል
የከለዳውያን አስማት ተዘለፈ
በሰማዩ ሚስጥር ገብርኤል
ህይወቴን ከሞት አተረፈ/፪/
አዝ
የእስረኞቹ አለቃ አስፋኒስ ተገርሞ
ሽብሸባዬን አየ ከሳቱ ዳር ቆሞ
የአማልክትን ልጅ ባይለይም ንጉሱ
አምላከ ወሰብ መልአክ ከቶኑ
ሀያሉ ታድጎኛል እሱ/፪/
አዝ
ጠላት የለኮሰው የፈተናው ችቦ
በነብሴ አላለፈም ስጋዬን ለብልቦ
ከባቢሎን ባህር ተርፋለች ህይወቴ
የጌታ ባለሟል በምልጃው
ጥላ ስር ከልሎኝ አባቴ/፪/
አዝ
የውሀው መፍለቅለቅ ልቤን አያዝለም
አለም ንዳድ ቢሆን እምነቴን አይንድም
ቂርቆስ እየሉጣን ከፍል እንዳዳነ
ደመናን ሰንጥቆ ገብርኤል
ከጥፋት ሊያድነኝ ፈጠነ/፪/
ዘማሪት መቅደስ ማርዬ
የቴሌግራም ቻናል ◈21 መዝሙር ◈
❤2🙏1
[4] አቤቱ፥ የሚሹህ ሁሉ በአንተ ሐሤት ያድርጉ፥ ደስም ይበላቸው፤ ሁልጊዜ ማዳንህን የሚወድዱ፥ “ዘወትር እግዚአብሔር ታላቅ ነው” ይበሉ።
[5] እኔ ድሃና ምስኪን ነኝ፤ እግዚአብሔርም ይረዳኛል፤ ረዳቴ መጠጊያዬም አንተ ነህ፥ አቤቱ አምላኬ አትዘግይ።
መዝ 69:4-5
❤2
Forwarded from The Beno Logs
Our fellow student, Abel, urgently needs our help as he recovers from a severe injury. Let's come together as a school community to support him in his time of need.
Please contribute whatever you can using the bank account in the poster above and share this post across your groups and networks to help spread the word.
Every donation and share counts! 🙏
Please contribute whatever you can using the bank account in the poster above and share this post across your groups and networks to help spread the word.
Every donation and share counts! 🙏
❤1
imagine if you can show your own custom art through your github profile contribution graph
New project __coming soon
#beauty_git
New project __coming soon
#beauty_git
❤1
Ctrl+code ⌨️
imagine if you can show your own custom art through your github profile contribution graph New project __coming soon #beauty_git
Working with canvas is really a headache .. so don't expect that much guys ughhhhh
Forwarded from AleFarim
እንደምታውቁት microsoft በ windows ኦፕረቲንስ ሲስተም ላይ የ አማርኛ መጻፊያ ካስተዋውቅን ቆየት ብሏል
ያሆነ ቀነ የ ኢትዮጽያን ዘመን መቁጠሪአይ የ ሚፈልግ ፕሮጀችት እየሰሰራው የ ዊንዶስ ኦፕረቲንስ ሲስተም ውስጥ አጣሁት እና የ ሌሎች ሃገራት ካላንደር አለ የ ኢትዮጵያ የለም ይህንንመም በራሴ በ ዊንዶስ ኦፐራቲንድ ሲስተም ወስጥ ለማካተት የማይቻል ነው አብዛኛ ዊንዶውስ ፍሬም ውርክ freamwork ላይ የሚሰርሩ መተግበሪያዎች ደግሞ የ ዊንዶስን ካላንደር እንድ መነሻነት ይጠቀማሉ ወደፊት በ ማሽን ፍረምዊር freamware ደረጃ ማካተት አለብን ብዪ አስባለው ነገር ግ ን ለአሁን ማይክሮሶፍትን ራሱን እንዲያካትትልን ብንጠይቀው እና ግፊት ብናደርግ በ ቀጣይ የ ዊንዶስ ማሻሻዎች ላይ ሊካተት ይችላል የሚል ትልቅ ተስፋ አለኝ ይህንንም በማሰብ በ ማይክሮሶፍት ዊንዶውስ feedback hub ላይ እንዲያካትትኩን ለ 10 ወር በፊት ጠይቄ ነበር ነገር እን ማንም ስላልደገፈው/no vote/ አስካሁን ምንም ምላሽ አልሰጡኝም እና ይህ ስብስብ በተቻለ መጠን ፖስቱ ላይ ዲጋፍ/vote ቢያደር ያካትቱልናል የሚል ታላቅ ተስፋ አለኝ እናም ዊንዶውስ feedback hub ላይ ገብታችሁ በ ዚህ ድጋፍ /vote አድርጉ እባካችሁ ቤተክርስቲያ ለ ሃገራችን ያበረከተችው አንዱ ካላንደር ነው እና ከዚህ በዋላ በዚህ ኦፕረትንግ ሲስተም ውስጥ እንዲቀር ግፊት እናድርግ እባካችሁ፡፡ https://aka.ms/AA12cj62 የህን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ
ካሎነም በዚህ ዊንዶውስ feedback hub ላይ ፈልጉና vote አድርጉ Feature Request: Integrate the Ethiopian Calendar into Windows Localization Options

Windows Insider
Join Windows Insider – Get early access to Windows 11 features & updates
Join the Windows Insider Program to preview Windows features, provide feedback, and shape what's coming next to Windows.