Ctrl+code ⌨️
121 subscribers
182 photos
38 videos
2 files
137 links
Just sharing my next move 👣👣
Download Telegram
Basic, but important.
Ctrl+code ⌨️
Basic, but important.
Now days, you can get more complex characters on unicode. አስር የዜማ ምልክቶችን ጨምሮ።
ይህ እንዲሆን ለደከሙ ሰዎች ውለታቸው አለብን
Forwarded from NuuXChannel
Audio
NuuXChannel
Audio
እነሱ: ስራ እየሰራህ አደል እንዴ ጋብዘን እስኪ?
me: ...
😁1
Gemini thinks im senior developer 😁
ሰላም የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ።

የማህበራችን የመጀመሪያ የትውውቅ መርሃ-ግብር (Meet-up) ለማካሄድ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።

የዚህ መርሃግብር ዋና ዋና ዓላማዎች፦
- አባላት እርስ በእርስ እንዲተዋወቁ (Networking) መድረክ መፍጠር።
- በማህበራችን አባላት ተበልጽገው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ማስመረቅ።
- ችግር ፈቺ የሆኑ ሃሳቦች ላይ መወያየት... 

ስለ ዝግጅቱ ዝርዝር መረጃ

📆 ቀን፡ 19/09/18 እሮብ
📍 ቦታ፡ ፒያሳ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ
🕒 ሰዓት፡ 3፡30  (ጠዋት)
💵 የአንድ ሰው መዋጮ፡ 100.00 ብር ብቻ

ማሳሰቢያ

- መርሃግብሩን በተወሰኑ ሰዎች ብቻ ለማድረግ ስለታሰበ  ቀድመው ይመዝገቡ።
- ከተመዘገቡ በኋላ በማህበሩ ስም በተከፈተ የቴሌግራም አካውንት ( @Nehemiah_Support ) የምናገኝዎ እና ክፍያ የሚፈጽሙ ይሆናል።

የመመዝገቢያ ሊንክ

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfnV4WnJlBSyJrR6Xy6Uu5T152xsgutAyhY0-1xUmRLbTOxFg/viewform?usp=dialog


"ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።"
_ መዝ 132(133) ፥ 1
1
Audio
I creared my first music with ai
🤣4
Forwarded from Bytephilosopher
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Introducing CF Focus — AI Blocker for Competitive Programming

CF Focus is a Chrome extension designed for competitive programmers who want to improve real problem-solving skills without instantly relying on AI tools.

The extension automatically blocks AI platforms such as ChatGPT, Claude, Gemini, and others whenever you open platforms like Codeforces and LeetCode

Key features include:
• Automatic AI blocking during practice
• Progressive Hint Unlock system based on effort and time spent
• Focus Sessions with optional Hardcore mode
• Daily streaks, statistics, and focus tracking
• Scheduled blocking and custom platform support
• PIN-protected settings for self-discipline

The idea behind the project is to encourage deeper thinking, longer focus, and stronger competitive programming skills.

GitHub Repository: [ link ] - If you love it please give it a STAR
Chrome Extension: [ link ] - feel free to leave a review and rate it

#bytephilosopherProjects #project1
@byte_philosopher
1
Ctrl+code ⌨️
Photo
The Original one 🥹🥹
😁2
ማኅበረ ነህምያ
Huge thanks to @dave_kkg for providing the raw text data and @Henaorth for implementing the changes and opening the GitHub PR. ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! 🙏
Proud to be part of this awesome community.
Go to the github organization and fork it now.
Let's build for the future ❤️❤️❤️
👏2
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይመስገን፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኀይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።

1 Pet 1:3
1
በጣም አምሽተው የሚተኙ ሰዎች እድሜያቸው አጭር እንደሚሆን ጥናት አረጋገጠ።

ቡና የሚጠጡ ደሞ ረጅም እድሜ አላቸው ይላል።

I got confused now.
Unforgettable day
1