Ctrl+code ⌨️
121 subscribers
182 photos
38 videos
2 files
137 links
Just sharing my next move 👣👣
Download Telegram
#day_three

admin controll
- display stats on dashboard
- add new item for admin
- fix better-auth matching issue
🔥1
Hard day, work less ( i have an exam tomorrow )

#day_four

- display the list of cars for the user
- implement details page also
🔥1
ui designers never understand how much this is painful to implement.. even for AI. I dont even know how to explain it for them 😏
#day_five

I’ve arrived home with a headache 🤯 after long and boring exam day. So, there won’t be any new updates today.. just some refactoring and bug fixes.
😁1
#day_six

-Fix payment issue from the backend side
Looks like my PC is calling it a night before me😁..

guys its 4:21AM 😢
😱2🔥1
its about 3 years ago. when i build my first pc game with html and js (canvas). and now im trying to understand the logic again.
https://amazing-gear.netlify.app/
🔥1
"ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ክብር ወስብሃት ወእዘዝ እስከ ለዓለም"

ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሃይል፣ ክብር፣ ምስጋና ገዢነትም ላንተ ይገባል
5
here is the progress. images are working now..

Frontend

Backend
3🔥1
ነገ​ራ​ችን በፊቱ እንደ ሕፃን፥ በደ​ረቅ መሬ​ትም እን​ዳለ ሥር ሆነ.. መል​ክና ውበት የለ​ውም፤ እነሆ፥ አየ​ነው፤ ደም ግባት የለ​ውም፤ ውበ​ትም የለ​ውም። መል​ኩም የተ​ናቀ፥ ከሰ​ውም ልጆች ሁሉ የተ​ዋ​ረደ፥ የተ​ገ​ረፈ ሰው፥ መከ​ራ​ንም የተ​ቀ​በለ ነው፤ ፊቱ​ንም መል​ሶ​አ​ልና አቃ​ለ​ሉት፥ አላ​ከ​በ​ሩ​ት​ምም።

እርሱ ግን በእ​ው​ነት ደዌ​ያ​ች​ንን ተቀ​በለ፤ ሕመ​ማ​ች​ን​ንም ተሸ​ከመ፤ ስለ እኛም ታመመ፤ እኛም እንደ ታመመ፥ እንደ ተገ​ረ​ፈም ቈጠ​ር​ነው። እርሱ ግን ስለ ኀጢ​አ​ታ​ችን ቈሰለ፤ ስለ በደ​ላ​ች​ንም ታመመ፤ የሰ​ላ​ማ​ች​ንም ተግ​ሣጽ በእ​ርሱ ላይ ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ቍስል እኛ ተፈ​ወ​ስን።

_ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 53:2-5
3
Forwarded from Designdave
​አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩር ሆኖ ከሙታን ተነስቷል።
1ኛ ቆሮንቶስ 15፡20

@dave_design
🔥1
የቴሌቪዥን የበዓል ፕሮግራሞች ላይ ከታዘብኩት..

የ መውሊድ እና የኢድ አልፍጥር ጊዜ፤ በ መንዙማ እና ሃይማኖታዊ ስርዓት የሚደመቁት ቻናሎች ለምንድነው ለገና እና ለፋሲካ ቀኑን ሙሉ በአርቲስቶች ሩጫ የሚያዝጉን? እሱ ሌላ ቀን መሆን አይችልም? ስለ በዓሉ ምንነት የሚናገር ተጋባዥ እንግዳስ ጠፍቶ ነው?

መቼም በሃይማኖታዊ በዓላት ቀን ሃይማኖታዊ ፕሮግራሞች መዘጋጀታቸው የሚቆረቁረው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም።
👍7
Forwarded from Frectonz
2 weeks left till the deadline.

[Essay Competition]
Sending too much post request to the '/stomach' end-point. with the payload {'content': 'ጥሬ ስጋ'}

waiting the response status, hopefully 201 🙏
😁3