Forwarded from ማኅበረ ነህምያ
✨ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች✨
ማኀበራችን ማኀበረ ነህምያ በዚህ በሚመጡት ሶስት ወራት ለማሳካት ካቀዳቸው ግቦች መካከል ዋናው የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የማሳወቂያ ( basic computer training skill ) ስልጠናወችን መስጠት ነበር። ይህንም ለማሳካት የመጀመሪያውን እርምጃ ተራምደናል እሱም ክርስቲያናዊ የበይነመረብ አጠቃቀም በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በወርቁ ሰፈር ቅድስት ማርያም እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያናት ሰጥተናል።
ይህን ስልጠና እንዲሳካ ያደረጉት የማኀበራችን event organizing, training, and research team አባላት በጣም ማመስገን እንፈልጋለን እንዲሁም ለቤተ ክርስቲያኑ ሰንበት ትምህርት ቤት አመራሮችና ተማሪዎች ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን።
ይህን ጉዟችንን በሃሳብ በእውቀት እንዲሁም የተለያዩ ድጋፎችን ማበርከት እና የዚህ አላማ ደጋፊ መሆን የምትፈልጉ ሁል @Nehemiah_Support በዚህ አድራሻ ብትጽፉልን 🙏🏽ይደርሰናል
It was such an amazing experience to be able to give social media usage and its drawbacks:how to use social media as an Orthodox Christian training for young Orthodox Christians. The reactions and comments we got are the fuel that will drive us to do more and more for our faith and this young generation.
✨We will provide such inspiring content for all our audience so stay tuned and follow us.✨

❤4
Forwarded from Birhan Nega
There's something addictive about coding.
Even when you're tired or lack sleep, you still wanna jump back and write 5 more lines to test an idea you've had in your head!

Henok
የስንዴ ቅንጣት ትንሳኤ ካላት በምድር፤
ተስፋ አለን እኛም በሰማይ ሀገር ልንኖር
ተስፋ አለን እኛም በሰማይ ሀገር ልንኖር
ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ። ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።
ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
...
ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
__የማቴዎስ ወንጌል 24:5-42
እነሆም ጌታ ለፍርድ ሲመጣ ሁላችን እናየዋለን የሞቱትም ይነሳሉ። ጻድቃንን በቀኙ፤ ሃጥአንንም በግራው ያቆማቸዋል። ለዘላለምም ከእርሱ ጋር እንድንኖር ይወስደናል። እንግዲህ ከዚህ የሚበልጥ ተስፋ ለማን ተሰጥቷል? ከተባረከው ከጌታችን እና ከአምላካችን ፊት ቆመን ለዘላለም በማያልቅ ምስጋና ማመስገንን የሚመስል ደስታ ከወዴት ይመጣል?____ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ በፊትህ እንዳላፍር የንስሃ እድሜን ስጠኝ🙏

❤1
Forwarded from Josad Software Jobs
Openclaw and N8N Developer
Company: AfriDev
#Linkedin #openclaw #and #nn #developer #josad #tech_jobs
View on source
@josad_software
Company: AfriDev
Company Description AfriDev is a pioneering software development and digital innovation company, dedicated to creating scalable, intelligent, and user-focused solutions for businesses and startups across Africa and beyond. Our expertise lies in full-stack web and mobile development, AI-driven applications, automation tools, and state-of-the-art cloud-based systems. By blending technical innovation, creative design, and agile project management, we deliver exceptional results, from MVPs and SaaS ...view detail
#Linkedin #openclaw #and #nn #developer #josad #tech_jobs
View on source
@josad_software
Henok
Openclaw and N8N Developer
Company: AfriDev
Company: AfriDev
Its now changing the sector
Forwarded from Lil d
Ethiopia is in the Global Top 50! 🇪🇹
We just hit 155 likes in the AWS Global 10,000 AIdeas Challenge. My project, Ivy (the world's first offline AI tutor), is currently representing Ethiopia against the world's best.
As a GitHub Global Runner-Up, I built this to solve the teacher shortage for our 35 million students. It uses a 554 MB quantized AI model that works without internet.
The competition ends in 48 hours. Let's push past 200 likes.
support here:
https://builder.aws.com/content/39w2EpJsgvWLg1yI3DNXfdX24tt/aideas-ivy-the-worlds-first-offline-capable-proactive-ai-tutoring-agent

even if the AI fixes every bugs you had, you are still curious about how things are done. (#Fact)