https://chatgpt.com/share/6985a2f3-adf8-800f-8628-faedc84f1e32
C was designed for experts in the 1970s, but is used by everyone in the 2020s.

ChatGPT
ChatGPT - C Language Compiling History
ChatGPT helps you get answers, find inspiration, and be more productive.
Forwarded from TechVibe
If you like this project, please go ahead here and react on my project 👍 or ❤️ works.
I competing on zulu tech challenge🙏
Link: https://t.me/zulu_tech/5053
I competing on zulu tech challenge🙏
Link: https://t.me/zulu_tech/5053
Telegram
Zulu Tech 👨💻💼
ArifQueue is a digital healthcare platform built to solve long hospital waiting times across Africa.
It lets patients find nearby clinics on a real-time map, check live queue status, and join queues remotely with instant updates as their turn approaches.…

Henok
https://t.me/zulu_tech/5053
Go to this link and show you support with reaction 👍❤️
"እግዚአብሔር ለሰሎሞን የመጀመሪያውን ቤተመቅደስ(temple) እንዲሰራ አዘዘው። አሁን ደግሞ ሌላኛውን ቤተመቅደስ እንድሰራ እኔን አዘዘኝ።"
TempleOS፡
በቴክኖሎጂው ዓለም ውስጥ ብዙ አስገራሚ ታሪኮች አሉ፤ ነገር ግን እንደ Terry A. Davis እና እንደ TempleOS የሚመስጥና የሚሰቀጥጥ ታሪክ ግን ያለ አይመስለኝም።
Terry Davis ማነው?
ቴሪ ዴቪስ እጅግ ጎበዝ (nerd) ፕሮግራመር ነበረ። ነገር ግን በከባድ የሥነ-አእምሮ ህመም (Schizophrenia) ይሰቃይ ነበር። እግዚአብሔር አዘዘኝ ብሎ ላለፉት 10 ዓመታት ብቻውን፣ ከዜሮ ተነስቶ፣ የራሱን የኮምፒውተር ኦፕሬቲንግ ሲስተም (Operating System) የፈጠረ ሰው ነው።(አንድን ትልቅ ህንጻ አንድ ሰው ብቻውን ሲሰራ አስቡት)..
TempleOS: ዝም ብሎ ሶፍትዌር አይደለም፤ ቴሪ ሲገነባው "የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ" እንደሆነ ያምን ነበር።
- ምንም አይነት የውጭ እርዳታ ወይም የሌላ ሰው ኮድ (Code) ሳይጠቀም ሁሉንም ነገር (Kernel, Compiler, Graphics driver) ራሱ ነው የጻፈው።
ለዚህ ሲስተም ተብሎ የተሰራ የራሱ የሆነ programming language አለው HolyC ይባላል። (የ C language እና C++ ቅልቅል አይነት ነው።)
ሆን ብሎ የድሮ ኮምፒውተሮችን እንዲመስልና "ቀላል" እንዲሆን 640x480 display እንዲኖረው አድርጎታል።("እግዚአብሔር እንደዚ አድርገህ ስራ ብሎኛል")😊
ባጠቃላይ አንድ ሰው ብቻውን ሰርቶታል ሲባል የማይታመን፤ ግን ደግሞ የተደረገ ነገር ነው።
በአንድ በኩል በህመሙ ምክንያት በማህበራዊ ሚዲያ የሚናገራቸው ነገሮች ግራ የሚያጋቡና አሳዛኝ ቢሆኑም፣ በሌላ በኩል ግን አንድ ሰው ብቻውን የፈጠረው የቴክኖሎጂ ውጤት ዛሬም ድረስ የብዙዎችን አድናቆት አግኝቷል።
ቴሪ በ2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ቢለይም፣ የሰራው ስራ ግን እንደ "ዲጂታል ቅርስ" በታሪክ ውስጥ ተመዝግቧል።

⚡2👏2
"አንድን ነገር ለማሳካት መቶ በመቶ ትኩረትህን በዚያ ነገር ላይ ማድረግ አለብህ።"
__ (Gennady Korotkevich)
በፕሮግራሚንግ ዓለም ውስጥ "ቱሪስት" (tourist) በሚለው የመድረክ ስሙ የሚታወቀው ጌናዲ፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ባሳየው ድንቅ የ computer problem solving ችሎታው በታሪክ እጅግ ስኬታማው Competitive Programmer አድርጎታል።
ጌናዲ የተወለደው በ1994 እ.ኤ.አ በቤላሩስ (Belarus) ሀገር ነው። ሁለቱም ወላጆቹ የኮምፒውተር ሳይንቲስቶች በመሆናቸው ገና በለጋ እድሜው ለቴክኖሎጂ ቅርብ ነበር። በ6 ዓመቱ ፕሮግራሚንግ መማር ጀመረ። ምን አደከማችሁ አፉን የፈታው በ c++ኛ ነው ማለት ይቻላል።
በ12 ዓመቱ በአለም አቀፍ የኢንፎርማቲክስ ኦሊምፒያድ (IOI) ላይ ተሳትፎ የነሐስ ሜዳሊያ በማሸነፍ ታሪክ ሰርቷል። ይህም በውድድሩ ታሪክ ትንሹ ተሳታፊ አድርጎታል።
ጌናዲ ያላሸነፈው የፕሮግራሚንግ ውድድር የለም ማለት ይቻላል። ለአብነት_
-Google Code Jam: ለተከታታይ 9 ጊዜ (ከ2014 - 2022) አንደኛ በመውጣት ክብረ ወሰን ይዟል።
-Facebook (Meta) Hacker Cup: ለብዙ ዓመታት (2014, 2015, 2019, 2020, 2023...) አሸናፊ ሆኗል።
-ICPC World Finals: በ ITMO University ቡድን ውስጥ በመሆን 2 ጊዜ ተሳትፎ 2 ጊዜ የአለም ሻምፒዮን ሆኗል።(ባልሳሳት አንድ ሰው ሁለት ጊዜ ብቻ ነው መሳተፍ የሚችለው)
-Topcoder Open: በበርካታ የውድድር ዘርፎች አሸናፊ ሆኗል።
-Codeforces: በዚህ ድረ-ገጽ ላይ ረጅሙን ጊዜ በደረጃ 1ኛነት የያዘ እና እጅግ ከፍተኛ Rating ያለው ተጫዋች ነው።
"ፕሮግራሚንግ ለኔ ስራ ሳይሆን ጨዋታ ነው።" የሚለው ጌናዲ ከ20 አመታት በላይ ያለማቋረጥ ልምምድ ማድረጉ፤ ማንኛውንም የcomputer algorithm problem በቀላሉ እንዲረዳ እና efficient የሆነ መፍትሄ በፍጥነት ለማምጣት ረድቶታል።
እየሞከርኩ ነው 😔
ቢሊዮን transistors በአንድ chip ውስጥ የገቡበትን ምስጢር ለመረዳት
... እየሞከርኩ ነው

Forwarded from ማኅበረ ነህምያ
✨ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች✨
ማኀበራችን ማኀበረ ነህምያ በዚህ በሚመጡት ሶስት ወራት ለማሳካት ካቀዳቸው ግቦች መካከል ዋናው የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የማሳወቂያ ( basic computer training skill ) ስልጠናወችን መስጠት ነበር። ይህንም ለማሳካት የመጀመሪያውን እርምጃ ተራምደናል እሱም ክርስቲያናዊ የበይነመረብ አጠቃቀም በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በወርቁ ሰፈር ቅድስት ማርያም እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያናት ሰጥተናል።
ይህን ስልጠና እንዲሳካ ያደረጉት የማኀበራችን event organizing, training, and research team አባላት በጣም ማመስገን እንፈልጋለን እንዲሁም ለቤተ ክርስቲያኑ ሰንበት ትምህርት ቤት አመራሮችና ተማሪዎች ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን።
ይህን ጉዟችንን በሃሳብ በእውቀት እንዲሁም የተለያዩ ድጋፎችን ማበርከት እና የዚህ አላማ ደጋፊ መሆን የምትፈልጉ ሁል @Nehemiah_Support በዚህ አድራሻ ብትጽፉልን 🙏🏽ይደርሰናል
It was such an amazing experience to be able to give social media usage and its drawbacks:how to use social media as an Orthodox Christian training for young Orthodox Christians. The reactions and comments we got are the fuel that will drive us to do more and more for our faith and this young generation.
✨We will provide such inspiring content for all our audience so stay tuned and follow us.✨

❤4
Forwarded from Birhan Nega
There's something addictive about coding.
Even when you're tired or lack sleep, you still wanna jump back and write 5 more lines to test an idea you've had in your head!

የስንዴ ቅንጣት ትንሳኤ ካላት በምድር፤
ተስፋ አለን እኛም በሰማይ ሀገር ልንኖር
ተስፋ አለን እኛም በሰማይ ሀገር ልንኖር
ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ። ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።
ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
...
ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
__የማቴዎስ ወንጌል 24:5-42
እነሆም ጌታ ለፍርድ ሲመጣ ሁላችን እናየዋለን የሞቱትም ይነሳሉ። ጻድቃንን በቀኙ፤ ሃጥአንንም በግራው ያቆማቸዋል። ለዘላለምም ከእርሱ ጋር እንድንኖር ይወስደናል። እንግዲህ ከዚህ የሚበልጥ ተስፋ ለማን ተሰጥቷል? ከተባረከው ከጌታችን እና ከአምላካችን ፊት ቆመን ለዘላለም በማያልቅ ምስጋና ማመስገንን የሚመስል ደስታ ከወዴት ይመጣል?____ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ በፊትህ እንዳላፍር የንስሃ እድሜን ስጠኝ🙏

❤1